ጀለስካ ምን ቢለኝ ጥሩ ነው *ሴት ልጅ ተመስጣ እያየችህ ከሆነ ሊሆን የምችለዉ ከሁለት አንዱ ነዉ ወይ ወዳሀለች : : : ወይ ደግሞ ቀስ ብላ እየፈሳች ነዉ* 😂😂══•
Signed ęÿų

Channel
@habeshan_memerr
On this record: Growth · Engagement · Posts · Telegram's recommendations · Cite this entry
2,023subscribers
-7 since we began measuring on 19 September 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 1,000–3,162.
| Telegram ID | -1001438260481 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @habeshan_memerr |
| Created | Between 1 April 2019 and 31 October 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 19 September 2026 |
| Last confirmed live | 26 September 2026 |
| Measurements held | 2 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 26 September 2026 |
| On Telegram | t.me/habeshan_memerr |
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 26 Sept 2026, 00:17 | 2,023 | -7 |
| 19 Sept 2026, 12:22 | 2,030 | first reading |
20 posts held, back to 5 November 2021 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 6 November 2021. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
ጀለስካ ምን ቢለኝ ጥሩ ነው *ሴት ልጅ ተመስጣ እያየችህ ከሆነ ሊሆን የምችለዉ ከሁለት አንዱ ነዉ ወይ ወዳሀለች : : : ወይ ደግሞ ቀስ ብላ እየፈሳች ነዉ* 😂😂══•
Signed ęÿų
ባል 👨ለሚስት 👱♀በሞባይል መልዕክት👨💻… “ነገ ለስብሰባ ወደ ክፍለ ሃገር ስለምሄድ ከውስጥ የምለብሳቸውን ልብሶች👕👖👔 ቅያሬ እና ሸሚዝ እንዲሁም ካልሲ በመካከለኛው ሻንጣ አዘጋጂልኝ::”😉 . . . . .🤦♂ ትንሽ ቆይቶ እንደገና ሌላ መልዕክት “ውይ ሳልነግርሽ እረስቼው😎: ባለፈው የተወዳደርኩበትን ቦታ እኮ አለፍኩ:: የደስ ደስ ያንን የእራት ቀሚስ ገዝቼልሽ እመጣለሁ::”😋 . . . 🙄 ሚስት በመልዕክት😎: “አረ: እስቲ ሙች በለኝ?”😳 ባል ከእንደገና በመልክት: “አረ ውሸቴን ነው::😁 የመጀመሪያውን መልዕክት እንደደረሰሽ ለማረጋገጥ ነው::”😜 ሚስት :.......
Signed ęÿų
👍
Signed ęÿų
🙏ሰላም ዘመዶቼ እስቲ ከሠሞኑን ልበላችሁ ፈታ በሉ 😂😂😂 😂 1 ዶሮን ሲያታልሏት በሬ ነቃባቸው 😂 2 ተልባ ቢንጫጫ በፌደራል ይበተናል 😂 3 የነቶሎ ቶሎ ቤት ሰሞኑን ተመረቀ 😂 4 አባይን ያላየ ሄዶ ማየት ይችላል 😂 5 ተንጋለው ቢተፉ ጣሪያውን ጭርት አስያዙት 😂 6 ሰውን ማመን ቀብድ ተቀብሎ 😂 7 የማያውቁት አገር ሄደው ቢያዩ ጥሩ ነው 😂 8 ውሀ ቢወቅጡት ሙቀጫው ታጠበ 😂 9 የቆጡን አወርድ ብላ ብብቷ ታየባት 😂😂 እስቲ አይታችሁ ባላየ አትለፋ 👍 እና share እንኩዋን ተባበሩን 😂 ዘና ፈታ 😂
Signed ęÿų
👉 አሪዞና ውስጥ NOTHING የተባለ ከተማ አለ ። ነገር ግን እዚህ ከተማ ውስጥ ማንም አይኖርበትም ቤቶች ግን አሉ !
Signed ęÿų
👉 ላምበርጊኒ ፌራሪ እና የመሳሰሉ በጣም ውድ የአለማችን መኪኖች በቴሌቪዥን መስኮት ማስታወቂያ አይሰራላቸውም ፡፡ ምክንያቱም ደግሞ እነዚህን መኪኖች መግዛት የሚችሉ ሰዎች ቴሌቪዥን የሚያዩበት ጊዜ የላቸውም ብለው ስለሚያስቡ ነው ፡፡
Signed ęÿų
👉 ፈረንሳይ በአለማችን ላይ ብቸኛዋ ሀገር ናት ሱፐር ማርኬቶችን ለተረጂዎች ወይም ለችግረኞች የነፃ ምግብ እንዲሰጡ በህግ የምታስገድድ !!
Signed ęÿų
👉 በኢትዮጵያ በ1947 ዓ.ም ላይ ት/ቤት ውስጥ የጥጥ መፍተል ራሱን የቻለ ትምህርት ይሰጥ ነበር የሚገርመው ተማሪዎች ጥጥ በሚፈትሉበት ጊዜ እናቶች ወደ ትምህርት ቤት ሄደው ነበር ተማሪዎችን እንደ መምህር ሆነው ሚያስተምሯቸው የነበረው !
Signed ęÿų
👉 Donald trump የ Usa ፕሬዝደንት ከመሆኑ በፊት HOME ALONE በተሰኘው ፊልም ላይ ተውኗል 🤗
Signed ęÿų
👉 በቺካጎ ከተማ እ.አ.አ 1974 ድረስ አስቀያሚ (በመልክ የሚያስጠሉ) ሰዎች ከቤታቸው ውጪ እንዲወጡና እንዲታዩ አይፈቀድላቸውም ነበር
Signed ęÿų
👉የአለማችን ትልቁ በርገር 164.8 ፓዉንድ ክብደት ሲኖረዉ የሚሸጠዉም በ400$ ነዉ
Signed ęÿų
👉አዞዎች በመሬት ላይ ሲሮጡ ፈጣን ናቸዉ ነገር ግን ወደፈለጉበት አቅጣጫ ቶሎ መዞር አይችሉም። ❌ስለዚህ አንድ ቢያጋጥመን ለማምለጥ ማድረግ ያለብን ዚግዛግ መሮጥ ነዉ😂
Signed ęÿų
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @habeshan_memerr. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
The reverse of the list above, and a different kind of signal. This does not require this channel to have ever been asked about directly — each row below is a channel we DID ask Telegram about, whose Telegram-generated list happened to include this one. A channel can appear here with an empty list above it, because being named by someone else’s query is independent of having been queried itself.
This channel appears in 2 seed channels' Telegram-generated recommendation lists in total. Each is Telegram’s list for THAT channel, not this one — see how this is measured.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 26 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ሀበሻ ሜም” (@habeshan_memerr), 2,023 subscribers as measured 26 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/habeshan_memerr.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.