Photo, posted without a caption

Channel
ሀገር አማን መፅሔት
@hageraman
On this record: Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry
423subscribers
-9 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001440489983 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @hageraman |
| Created | Between 1 April 2019 and 31 October 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 7 September 2026 |
| Measurements held | 5 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 7 September 2026 |
| On Telegram | t.me/hageraman |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 7 Sept 2026, 22:41 | 423 | -3 |
| 23 Aug 2026, 05:17 | 426 | -2 |
| 14 Aug 2026, 17:55 | 428 | -4 |
| 7 Aug 2026, 02:04 | 432 | no change |
| 6 Aug 2026, 20:04 | 432 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 29 July 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 6 August 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
ተወልደ ገ/ማሪያም የኤር ኢንዲያ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሆነው ተሾሙ የሕንድ ሁለተኛው ትልቁ አየር መንገድ የቀድሞውን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈፋሚ ተወልደ ወልደማሪያምን ዋና ሥራ አስፈጻሚው አድርጎ መሾሙን አስታወቀ። የኢትዮጵያ አየር መንገድን ከአስር ዓመት በላይ የመሩት እና አየር መንገዱን ከአፍሪካ ግዙፉ እንዲሁም ቀዳሚው በማድረግ አሁን ከደረሰበት ደረጃ ላይ በማድረስ ቁልፍ ሚና የነበራቸው ተወልደ፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ያካሄደውን የባለ ብዙ ሚሊዮን ዶላር ማስፋፋት እና ባለ ብዙ አውሮፕላኖች ባለቤት እንዲሆን ያስቻሉ መሆናቸው ይነገራል። አቶ ተወልደ ገብረማሪያም በኢትዮጵያ አየር መንገድ ስኬት ላይ ብቻ ሳይሆን ፈተናዎች በገጠሙት ጊ…
Photo, posted without a caption
Photo, posted without a caption
በሸረሪናው ውጊያ በርካታ ዜጎች ወደ ሱዳን ተሰደዱ ቅዳሜ ዕለት በሱዳን ወሰን አቅራቢያ በምዕራብ ትግራይ ከባድ መሣሪያዎችን እና ድሮኖችን ያካተተ በነበረው ግጭት በመቶዎች የሚቆጠሩ የኢትዮጵያ የትግራይ ክልል ነዋሪዎች ወደ ጎረቤት ሱዳን መሰደዳቸውን የሱዳን የጸጥታ፣ የሕክምና እና የአካባቢ ምንጮችን ጠቅሶ ኤኤፍፒ (AFP) ዘገበ። በኢትዮጵያ ሀገር መከላከያ ሠራዊት እና በትግራይ ኃይሎች መካከል የተካሄደው ግጭት በዚያው ዕለት ማብቃቱን የዜና ኤጀንሲው የጠቀሳቸው የአካባቢው እና የጸጥታ ምንጮች አስታውቀዋል። የሕወሓት ከፍተኛ ባለሥልጣን አቶ አማኑኤል ዓሰፋ ለኤኤፍፒ፣ እንደተናገሩት ውጊያው በምዕራብ ትግራይ ሸረሪና አካባቢ ከጠዋቱ 12:00 ሰዓት ገደማ ተጀ…
በሜሪላንድ ዩኒቨርሲቲ የፋርማሲ ትምህርት ቤት መምህር የሆኑት ኢትዮጵያዊ “ምርጥ መምህር” በመሆን ሽልማት በተቀበሉ በጥቂት ቀናት ልዩነት በአሜሪካ የኢሚግሬሽን ባለስልጣናት በቁጥጥር ስር ውለዋል። ዶክተር ብርሃኑ ክብረት የፋርማሲ ኮሌጆች አሜሪካ ማህበር በሚያዘጋጀው ዓመታዊ ስብሰባ ላይ በመገኘት የዓመቱ ምርጥ መምህር ሽልማት ከተረከቡ በኋላ፣ ሐምሌ 14 ቀን በዳላስ ፎርት ዎርዝ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ በአሜሪካ የኢሚግሬሽን እና ጉምሩክ አስከባሪ (ICE) በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ዩኒቨርሲቲው አስታውቋል። ዩኒቨርሲቲው ዶክተር ብርሃኑ ህጋዊ የስራ ፈቃድ እንዳላቸው በመግለጽ፣ ወደ ማስተማር ስራቸው ይመለሱ ዘንድ የኢሚግሬሽን ጉዳያቸው በፍጥነት ይፈታል የሚ…
Photo, posted without a caption
አሜሪካ ለቪዛ የምትይዘውን ገንዘብ ወደ 20 ሺህ ዶላር ልታሳድግ ነው። የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት የበርካታ አገራት ዜጎች ቪዛ ሲያመለክቱ ያስይዙት የነበረውን ገንዘብ ከ15 ሺህ ዶላር ወደ 20 ሺህ ዶላር (3.1 ሚሊዮን ብር በላይ) ከፍ በማድረግ ቋሚ ሊያደርግ ነው። መሥሪያ ቤቱ እንደገለፀው መርሃ ግብሩ የቢዝነስ እና የቱሪስት (ቢ1 እና ቢ2) ቪዛ አመልካቾች ላይ ተግባራዊ የሚሆን ነው። ከተፈቀደላቸው ጊዜ በላይ አሜሪካ ውስጥ ከቆዩ ገንዘቡ ተመላሽ እንዳይሆን የሚያደርገው ይህ አሠራር ተግባራዊ ይሆንባቸዋል ከተባሉ አብዛኞቹ ከአፍሪካ ከሆኑ 50 አገራት መካከል ፦ - ኢትዮጵያ፣ - ጂቡቲ፣ - ናይጄሪያ፣ - ሴኔጋል፣ - ኡጋንዳ፣ - ታንዛኒያ ይገኙበ…
Photo, posted without a caption
በቤቲንግ ድርጅቶች ላይ የተላለፈው ውሳኔ በፍርድ ቤት ተሻረ የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት የ22 የስፖርት ውድድር ውርርድ ድርጅቶች የስራ ፈቃዳቸው ከህዳር 25 ቀን 2018 ዓ/ም ጀምሮ የታገደ መሆኑን ለህዝብ ይፋ ባደረገው መግለጫ ማሳወቁ ይታወሳል። ከ100 ቢሊዮን ብር በላይ የመንግስትን ግብር በመሰወር ወንጀል የተጠረጠሩ የስፖርት አወራራጅ ድርጅት ባለቤቶችና ተባባሪዎቻቸው በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ተከትሎ፣ በድርጅቶቹ ላይ የተጀመረው የወንጀል ምርመራ እስኪጠናቀቅ በሚል የሥራ ፈቃዳቸው እንደታገደ ይገኛል። እርምጃው የተወሰደው የተለያዩ የፀጥታ አካላት ባደረጉት የተቀናጀ ክትትልና ከብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት በተገኘ መረጃ መሠረት ነው። የፈቃ…
ኢትዮጵያ በአንድ ቀን 800 ሚሊዮን ችግኞችን ለመትከል ሀገር አቀፍ ዘመቻ ጀመረች የኢትዮጵያ መንግሥት በአንድ ጀምበር 800 ሚሊዮን ችግኞችን በሀገር አቀፍ ደረጃ ለመትከል ያለመውን ዓመታዊ የአርንጓዴ አሻራ ዘመቻ ዛሬ አስጀምሯል። ይህ ዘመቻ በ2018 ዓ.ም ክረምት ከስምንት ቢሊዮን በላይ ችግኞችን ለመትከል የተያዘው ዕቅድ አካል ነው። በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አነሳሽነት በ2011 ዓ.ም የተጀመረው ይህ መርሃ ግብር፥ የተጎዱ መሬቶችን ለማደስ፣ የደን ሽፋን ለማስፋፋት፣ የአየር ንብረት ለውጥ የመቋቋም አቅምን ለማጠናከር፣ የውኃ ሀብት እና የምግብ ዋስትናን ለማሻሻል እንዲሁም የካርቦን ልቀትን ለመቀነስ ያለመ አበይት የአካባቢ ጥበቃ ዘመቻ ሆኖ ሲተገበ…
አሐዱ ሬዲዮ እና አርትስ ቲቪ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ተሰጣቸው የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ጄኤፍኤም 106.7 የሬዲዮ ጣቢያ ለስድስት ወራት ከአየር ላይ እንዲታገድ ከወሰነ ከአንድ ሳምንት በኋላ፣ አሐዱ ሬዲዮ 94.3 እና አርትስ ቴሌቪዥን የመገናኛ ብዙኃን ደግሞ የመጨረሻ የጽሁፍ ማስጠንቀቂያ መስጠቱን አስታወቀ። ባለሥልጣኑ ውሳኔዎቹን ያሳለፈው በአዋጅ ቁጥር 1238/20013 በተሰጠው ሥልጣንና ኃላፊነት መሠረት በተደረገ የይዘት ክትትል፣ የኢንስፔክሽን ምልከታ እና የተስተዋሉ የህግ መተላለፎችን በመገምገም እንደሆነ ገልጿል። ባለሥልጣን አሐዱ ኤፍኤም 94.3 እና አርትስ ቴሌቪዥን የተሰጣቸውን የይዘት ግዴታዎች በመተላለፍ፣ ለተከታታይ ጊዜያት ያልተ…
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @hageraman. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Mentions
Named by 1 registered channel — every channel on the register whose own posts have named this one, by its current username or any other username it currently holds, merged from two separately captured readings of the same fact so a namer caught by only one of them is not missed and a namer both caught is not counted twice. A username this channel has since dropped is not matched — that handle may belong to someone else now, and crediting today’s namer to yesterday’s owner would misattribute it.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 7 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ሀገር አማን መፅሔት” (@hageraman), 423 subscribers as measured 7 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/hageraman.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.