29 Aug 2026, 12:51 UTC391 views4 reactionsread 29 August 2026 Photo
🔥የፖሊስ አዛዡ ከአገዛዙ በመኮብለል ጀብደኛው ምኒልክ 1ኛ ዕዝ 15ኛ ኮርን ተቀላቀለ‼️
ነሀሴ 22/2018 ዓ.ም የመሃል አምሓራ ሳይንት ወረዳ ፖሊስ ዋና አዛዥ የነበረው ዋና ሳጅን ዓለምነው ገረመው ከአገዛዙ በመኮብለል 154ኛ አትሮንስ ክፍለጦርን ተቀላቅሏል።
የግለሰብን ሥልጣን ለማፅናት ከእፉኝት ልጆች ጋር ሲተባበሩ የነበሩ አካላት ከመሠረታዊ ወታደር እስከ አዛዥ ድረስ እየፈረሱ ወደ ወገን መግባታቸው ግፈኛውን ቡድን (ኦህዴድ/ብልፅግና) እረፍት የለሽ ተቅበዝባዥ አድርጎታል። ዋና ሳጅን ዓለምነው ገረመው ከጨፍጫፊውና ስርዓት አልበኛው ቡድን ጋር በማበር ለዓመታት የቆየ ቢሆንም እውነቱ ሲገለጥለትና የአማራ ህዝብ የተጋረጠበትን የህልውና አደጋ ለመከላከልና ለመ…
❤4
29 Aug 2026, 11:01 UTC658 views11 reactionsread 29 August 2026 Photo
🔥#የድል_ዜና_ባህር_ዳር‼️
አፋብን ቴዎድሮስ 2ኛ ዕዝ 102ኛ ኮር 22ኛ ክፍለ-ጦር በባህር ዳር ከተማ ድል ተቀዳጅቷል ።
በዛሬው እለት በጠዋቱ በባህርዳር ከተማ አስተዳድር ዳግማዊ ሚሊሊክ ክ/ከተማ አዲስ አለም ቀበሌ ላይ ሰፍሮ የነበረው የጠላት ሀይል ላይ እርምጃ በመውሰድ 07 የሰው ሀይል ሲማረክ ቀሪውን ሙሉ በሙሉ መደምሰስ ተችሏል።
በተደረገው አውደ ውጊያ ብሬን ፣በርካታ ክላሾች ፣የብሬና እና የክላሽ ተተኳሾች ፣የብሬን ሸንሸልና ኪት እንዲሁም ወታደራዊ ሻንጣዎች ተማርከዋል💪
ነሐሴ 23/2018 ዓ.ም
#ዐንድ_አማራ‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
23/12/2018 ዓ.ም
@hageremedian
❤11
28 Aug 2026, 17:57 UTC≈1,200 views13 reactionsread 29 August 2026 Photo
⚫️#ዋ_ወለጋ‼️
ብስጭቴ ጦዞ _ እስትንፋሴ ተቆራርጦ
የሰቆቃዉ ድምጸት_ ከነፍሴ ተላቁጦ
የሠማሁት_ አብከንክኖኝ_ አስለቀሰኝ
ዋ ወለጋ ብየ _እህህ አልኩኝ።
ሰዉ በሰዉ _ መታረዱን
ሰምቶ መቻል _ግፍን
አንዴት _ ተቻለኝ
እኔ _ማን ነኝ?
አዎ
በዝምታ_ ሳስብ _ሳሰላስል
ትርክት_ ስጋ ለብሶ _ወልዶ በቀል
ወለጋ ላይ _የንጹሃን ድምጽ _ይጮኃል
ሰዉ _እንደ በግ__ ይታረዳል
የግፍ ጽዋዉ _ሞልቶ ፈሷል።
ግና_ ሞት ሲበዛ _ተረስቶ ከሆነ ሞት
አዘንኩኝ በራሴ _ዝምታየን ፈራሁት
እንዳይሆን_ ሰዉ መሆኔን_ የረሳሁት።
ወይስ _በኔ ደርሶ _ካላየሁት
ከሆነማ _ እኔስ ከእንስሳዉ_ ምኑን ተለየሁት ?
ስለሆነም_ የሰልቃጭ መንጋ _ጨፍጫፊነት
በይሉኝታ _ካሳለ…
💔8❤5
28 Aug 2026, 17:20 UTC≈1,180 views6 reactionsread 29 August 2026 Photo
🔥በምንጃር ከሰም ግንባር የአገዛዙ ሪፐብሊካን ጋርድ ክፍለ ጦር እየፈረሰ ፋኖን እየተቀላቀሉ ይገኛሉ‼️
ነሐሴ 22/2018 ዓ.ም
የፋኖን ህዝባዊ ትግል እና የህዝብን በደል የተረዱ የአገዛዙ ሰራዊት አባላት አረመኔውን ስርዓት ማገልገል አንፈልግም በማለት የህዝብን ትግል በስፋት መቀላቀላቸውን ቀጥለውበታል።
አገዛዙ ያለበትን ከፍተኛ ውጥረት እና ሽንፈት ለመሸፈን ወጣቶችን በአፈሳ፣ ነጋዴውን ደግሞ በከባድ የግብር ጫና በማስጨነቅ ላይ ይገኛል። በከፍተኛ አመራሮች እና በአክቲቪስቶቹ አማካኝነት የጦርነት ቅስቀሳ በሚያፋፍምበት በዚህ ወቅት፣ በህዝብ ላይ የሚፈጸመውን ግፍና በደል የተቃወሙ የሰራዊቱ አባላት መከላከያውን በመክዳት ከህዝባዊ ኃይሉ ጎን መሰለ…
❤3👍3
28 Aug 2026, 15:27 UTC≈1,220 views7 reactionsread 29 August 2026 Photo
🔥ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር እያደረገ ያለው አውደ ውጊያ‼️
[ነሐሴ 22/2018ዓ.ም]
✅ጉና ክፍለ ጦር
👉እስቴ ዴንሳ ብርጌድ
የድራጎን አቢይ አሕመድ አገዛዝ የግል ታጣቂ የሆነው መከላከያ የጉና ክፍለ ጦር አካል የሆነችው ''እሥቴ ዴንሳ ብርጌድ'' ን ለማፈን ከሌሊቱ 06:00 ጀምሮ በ03 አቅጣጫ እንቅስቃሴ አድርጓል። መረጃው ቀድሞ የደረሳቸው የእስቴ ዴንሳ አካላት ተገቢውን የወትሮ ዝግጁነት በመጠቀም ከጋይንት-በወለላ ባሕር-አጎና የመጣውን የጠላት ኃይል ደፈጣ ሥለተያዘበት በምንም ያለማድረግና ያለመቻል ሥሜቱ ወደመጣበት አቅጣጫ ተመልሶ ሂዷል።
በ02 አቅጣጫ ማለትም ከእሥቴ ወደ ምክሬና ከሥማዳ ወደ ምክ…
❤5👍2
27 Aug 2026, 17:52 UTC≈1,500 views8 reactionsread 29 August 2026 Photo
🔥ከአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ 4ኛ አይሻ ሰይድ ዕዝ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ‼️
#ዐንድ_አማራ‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
21/12/2018 ዓ.ም
@hageremedianews
❤6👍2
27 Aug 2026, 14:29 UTC≈1,540 views6 reactionsread 29 August 2026 Video
🔥ከሰም ፪ኛ ኮር የቡልጋ እና የነበልባል ክፍለ ጦሮች በጋራ በፈጸሙት የደፈጣ ጥቃት በአገዛዙ ጦር ላይ ከፍተኛ ምት አደረሱ‼️
ነሐሴ 21/2018 ዓ.ም
የአፋብን አሳምነው 5ኛ ዕዝ ከሠም ፪ኛ ኮር ቡልጋ ክፍለ ጦር እና ነበልባል ክፍለ ጦር የተቀናጀና ከፍተኛ መናበብ የተሞላበት አሰደማሚ የደፈጣ ጥቃት በአገዛዙ ጥምር ጦር ላይ ድል ተቀዳጅተዋል።
የአገዛዙ የልዩ ዘመቻ አየር ወለድ 105ኛ ክፍለ ጦር የመከላከያ ሰራዊት አዲስ ምልምል ወታደሮችንና ሬሽን ለማቀበል መነሻውን በምንጃር ሸንኮራ ወረዳ አረርቲ ከተማ በማድረግ ወደ ቡልጋ ክፍለ ጦር አቅጣጫ ተንቀሳቅሶ ነበር። በሌላ በኩል ደግሞ ከመተህ ብላ ከተማ ተጨማሪ ኃይል ሊቀበለው እንቅስቃሴ አድርጎ…
❤5👎1
27 Aug 2026, 09:13 UTC≈1,530 views23 reactionsread 29 August 2026 Photo
🔥#የአርበኛ_ዘመነ_ካሴ_መልዕክት‼️
#አንዳንድ_ነገሮች♾️
1) የአማራ ፋኖ ከሌሎች ህዝባዊና ብሄራዊ ሃይሎች ጋር የሚተባበረው ብቻውን መቆም ስለማይችል አይደለም፥ የትግራይ ሃይል ከአማራውና ከኦሮሞው ጋር የሚተባበረው ብቻውን መቆም ስለማይችል አይደለም። አፋሩ ከአማራውም ከኦሮሞውም ከሲዳማውም፥ ከበርታውም ጋር የሚተባበረው ብቻውን መቆም ስለማይችል አይደለም። ኦሮሞው ከጉምዝና ከአማራ ጎን የሚቆመው ብቻውን መቆም ስለማይችል አይደለም።ሶማሊው ከሌሎች ወገኖች ጋር የሚያብረው ብቻውን መቆም ስለማይችል አይደለም።ሁሉም ራሱን ችሉ መቆም ይችላል።እስካሁንም ሁሉም በራሱ መንገድ በገዛ እግሩ ሲጓዝ ነው የመጣውና። እነዚህ ድርጅቶች የሚተባበሩት ብቻቸውን መቆም ስለማይችሉ…
💊10❤9👎3👍1
27 Aug 2026, 06:57 UTC≈1,490 views6 reactionsread 29 August 2026 Photo
⚫️በገዳ ስርዓት ትዕዛዝ መሠረት ጨቅላ ህፃናትን ጨምሮ በአሰቃቂ ሁኔታ የተገደሉ የአማራ ተወላጆች‼️
ጨፍጫፊነትንና ወራሪነትን፤ ሰልቃጭነትንና አውዳሚነትን፤ ቆሞቀርነትንና ፅንፈኝነትን መርሁ ያደረገው የገዳ ስርዓትን መገለጫየ የሚለው የኦሮሞ ፅንፈኛ ኃይል በመከላከያ ሠራዊት፣ በገዳ ኮማንዶና በሌሎች ታጣቂዎች ታግዞ በወለጋ ምድር በአማራ ተወላጆች የከፈተው ጭፍጨፋ ተባብሶ ቀጥሏል።
ኦሮሚያ የደም ምድር!
#ዐንድ_አማራ‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
21/12/2018 ዓ.ም
@hageremedianews
❤5💔1
26 Aug 2026, 15:31 UTC≈1,580 views8 reactionsread 29 August 2026 Photo
🔥፩ኛ ኮር ለተከታታይ 06ኛ ቀናት እያደረገ ያለው አውደ ውጊያ‼️
[ነሐሴ 20/2018ዓ.ም]
✅ጉና ክፍለ ጦር፦
👉ገብረ መስቀል ብርጌድ
👉መቅደላ አምባ ብርጌድ
✅ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ተወርዋሪ ክፍለ ጦር
የ፩ኛ ኮር አካላት የሆኑት የጉና ክፍለ ጦር አካላት ገብረ መስቀል ብርጌድና መቅደላ አምባ ብርጌድ እንዲሁም የሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ተወርዋሪ ክፍለ ጦር ጠላትን ለ06ኛ ተከታታይ ቀናት እያርበደበዱት ይገኛሉ። በዛሬው ዕለት በተደረገው ውጊያም ተሳታፊ የሆኑት፦
✅የጉና ክፍለ ጦር አካል የሆኑት፦
👉 የገብረ መስቀል ብርጌድ አካሏ ''ጣይቱ ሻለቃ'' በሌሊት የተንቀሳቀሰውን የአገዛዙ አውሬ መከላከ…
❤8
26 Aug 2026, 14:39 UTC≈1,550 views2 reactionsread 29 August 2026 Photo
🔥በራያ ግንባር ሦስት የብልፅግና መከላከያ ሠራዊት አባላት አንድ እስናይፐር እና አንድ ክላሽንኮፍ መሣሪያ እንደያዙ ከስምሪት ቀጠናቸው በመጥፋት ፋኖን ተቀላቀሉ‼️
በወሎ ቤተአማራ ቀጠና ራያ ግንባር ሦስት የመከላከያ ሠራዊት አባላት አንድ የቡድን መሳሪያ እና 1ክላሽን ኮፍ መሳሪያ በመያዝ በአፋብን 1ኛ ምኒልክ ዕዝ 102ኛ ኮርን ተቀላቅለዋል።
ከጠላት የኮበለሉት የመከላከያ ሠራዊት አባላቱ 250 የክላሽ ተተኳሽ እና 200 የስናይፐር ጥይት ተተኳሽ እንዲሁም አራት ኤፍ ዋን ቦንብ በመያዝ ተቀላቅለዋል።
የተቀላቀሉት የደቡብ ዕዝ 202ኛ ኮር 21ኛ ክፍለጦር 1ኛ ሻለቃ 1ኛ ሻምበል ቲም መሪ እና እስናይፐር ተኳሽ ደሳለ መልካሙ እና እሱ ያውቃል ታደሰ እንድሁም 1…
👍2
26 Aug 2026, 10:12 UTC≈1,480 views13 reactionsread 28 August 2026 Photo
⚫️በአንድ መንደር ብቻ ከ22 በላይ የአማራ ተወላጆች በአሰቃቂ ሁኔታ ተገደሉ‼️
በምስራቅ ወለጋ ዞን ጊዳ አያና ወረዳ ልዩ ቦታው መንደር 3 ተብሎ በሚጠራው አከባቢ መከላከያ ሠራዊትና የክልሉ ልዩ ኃይል እንዲሁም ገዳ ኮማንዶና የሚኒሻ ኃይሉ በቅንጅት በከፈቱት መንግስት መር ጭፍጠፋ ንፁኋን ወገኖች በገፍ ተጨፍጭፈዋል።
በመንደሩ ጭፍጨፋው የተከፈተው ነሀሴ 18/2018 ዓ/ም ማለዳ ጀምሮ ሲሆን፡ በዚህም የሃይማኖች አባቶችንና አረጋውያንን ጨምሮ ከ22 በላይ የአማራ ተወላጆች በአሰቃቂ ሁኔታ ተገድለዋል።
ንፁኋኑ የተጨፈጨፉት በመከላከያ ሠራዊቱና በገዳ ኮማንዶ ኃይል ሽፋንና እገዛ በሚሰጠው ከክላሽ ጀምሮ ሜንጫና ቆንጨራ በታጠቀ የቄሮ ቡድን መሆኑን መረብ ሚዲያ ከ…
❤9😢2💔1😭1
Showing the 12 most recent of 74 posts we hold for @hageremedianews. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.