7 Aug 2026, 07:01 UTC270 views2 reactionsread 7 August 2026 ዐርብ 1/12/18 ሀዋሳ ከተማ ቤንዚን የሚሸጡ ማደያዎች
*1,ታፍ :- የቤት መኪና ብቻ ።
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር)
ሙሉ የሆነ ይስተናገዳል።
*2, ኖክ -2 :- የቤት መኪና ብቻ ።
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር)
ሙሉ የሆነ ይስተናገዳል።
*3,ኦይል ሊብያ ጥቁር ዉሃ ፦ የቤት መኪና ብቻ ።
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር)
ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳል።
*4, የተባበሩት ዳቶ ፦ የቤት መኪና ብቻ ።
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር)
ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳል።
*5, ተባረክ ፦ ሚንባስ ታክስ ብቻ ።
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር)
ሙሉና ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳል።
ማሳሰቢያ
*ማንኛውም ተሽከርካሪ ግብይት የሚያደርገው (ነዳጅ የሚቀዳው) …
❤1👍1
6 Aug 2026, 05:20 UTC457 viewsread 7 August 2026 ሐሙስ 30/11/18 ሀዋሳ ከተማ ቤንዚን የሚሸጡ ማደያዎች
*1, ኖክ ቁ-2 :- ባጃጅ ብቻ ።
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር)
ሙሉ የሆነ ይስተናገዳል።
*2,የተባበሩት ዳቶ ፦ ባጃጅ ብቻ ።
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር)
ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳል።
*3, ታፍ :- ኪዪት ብቻ ።
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር)
ሙሉ የሆነ ይስተናገዳል።
*4, ሐበሻ :- ኪዪት ብቻ ።
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር)
ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳል።
*5, ኦይል ሊብያ መናኸርያ :- ዳማስ ብቻ ።
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር)
ሙሉና ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳል።
ማሳሰቢያ
*ማንኛውም ተሽከርካሪ ግብይት የሚያደርገው (ነዳጅ የሚቀዳው) በዲጂታል ክፍያ ብቻ መሆኑን …
5 Aug 2026, 04:29 UTC556 views0 reactionsread 7 August 2026 ዕሮብ 29/11/18 ሀዋሳ ከተማ ቤንዚን የሚሸጡ ማደያዎች
*1, ኖክ ቁ-2 :- የግል ሞተር ሳይክል ብቻ ።
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር)።
ሙሉ የሆነ ይስተናገዳል።
*2,ታፍ ፦ የግል ሞተር ሳይክል ብቻ ።
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር)
ሙሉ የሆነ ይስተናገዳል።
*3,ጂ.አር ቱላ :- የግል ሞተር ሳይክል ብቻ ።
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር)
ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳል።
*4,ሐበሻ :- የግል ሞተር ሳይክል ብቻ ።
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር)
ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳል።
*5,የተባበሩት ዳቶ :- የመንግስት ሞተር ሳይክል ብቻ ።
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር)
ሙሉ የሆነ ይስተናገዳል።
*6,የተባበሩት ሞኖፖል :- የመንግስት ሞ…
3 Aug 2026, 05:45 UTC758 viewsread 7 August 2026 ሴኞ 27/11/18 ሀዋሳ ከተማ ቤንዚን የሚሸጡ ማደያዎች
*1,ታፍ :- የቤት መኪና ብቻ ።
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር)
ሙሉ የሆነ ይስተናገዳል።
*2, ቶታል መናኸርያ :- የቤት መኪና ብቻ ።
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር)
ሙሉ የሆነ ይስተናገዳል።
*3, ኖክ ቁ-1 ፦ የቤት መኪና ብቻ ።
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር)
ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳል።
*4, ኖክ ቁ-2 ፦ የቤት መኪና ብቻ ።
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር)
ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳል።
*5, የተባበሩት ዳቶ ፦ L(ኤል) ሞተር ሳይክል ብቻ ።
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር)
ሙሉ የሆነ ይስተናገዳል።
*6, የተባበሩት ሞኖፖል ፦ L(ኤል) ሞተር ሳይክል ብቻ ።
(የመጨረሻው …
1 Aug 2026, 06:43 UTC914 views1 reactionsread 7 August 2026 ቅዳሜ 25/11/18 ሀዋሳ ከተማ ቤንዚን የሚሸጡ ማደያዎች
*1, ኖክ ቁ-2 :- ባጃጅ ብቻ ።
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር)
ሙሉ የሆነ ይስተናገዳል።
*2,የተባበሩት ዳቶ ፦ ባጃጅ ብቻ ።
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር)
ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳል።
*3, ኖክ ቁ-1 :- ኪዪት ብቻ ።
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር)
ሙሉ የሆነ ይስተናገዳል።
*4,ኦይል ሊብያ መናኸርያ :- ኪዪት ብቻ ።
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር)
ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳል።
*5,ቶታል መናኸርያ :- ሚንባስ ታክስ ብቻ ።
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር)
ሙሉና ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳል።
ማሳሰቢያ
*ማንኛውም ተሽከርካሪ ግብይት የሚያደርገው (ነዳጅ የሚቀዳው) በዲጂታል ክፍ…
❤1
31 Jul 2026, 04:55 UTC960 views3 reactionsread 7 August 2026 ዐርብ 24/11/18 ሀዋሳ ከተማ ቤንዚን የሚሸጡ ማደያዎች
*1, ኖክ ቁ-2 :- የግል ሞተር ሳይክል ብቻ ።
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር)።
ሙሉ የሆነ ይስተናገዳል።
*2,ኖክ ቁ-1 ፦ የግል ሞተር ሳይክል ብቻ ።
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር)
ሙሉ የሆነ ይስተናገዳል።
*3,ቶታል መናኸርያ :- የግል ሞተር ሳይክል ብቻ ።
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር)
ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳል።
*4,ተባረክ :- የግል ሞተር ሳይክል ብቻ ።
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር)
ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳል።
*5,የተባበሩት ሞኖፖል :- የመንግስት ሞተር ሳይ ብቻ ።
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር)
ሙሉ የሆነ ይስተናገዳል።
*6,ኦይል ሊብያ መናኸርያ :- …
❤2👍1
29 Jul 2026, 04:38 UTC979 viewsread 7 August 2026 ዕሮብ 22/11/18 ሀዋሳ ከተማ ቤንዚን የሚሸጡ ማደያዎች
*1, ተባረክ :- የቤት መኪና ብቻ ።
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር)
ሙሉ የሆነ ይስተናገዳል።
*2,ቶታል መናኸርያ :- የቤት መኪና ብቻ ።
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር)
ሙሉ የሆነ ይስተናገዳል።
*3, ሐበሻ ፦ የቤት መኪና ብቻ ።
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር)
ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳል።
*4, ኦይል ሊብያ መናኸርያ ፦ የቤት መኪና ብቻ ።
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር)
ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳል።
*5, ኖክ ቁ-2 ፦ L(ኤል) ሞተር ሳይክል ብቻ ።
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር)
ሙሉ የሆነ ይስተናገዳል።
*6, የተባበሩት ሞኖፖል ፦ L(ኤል) ሞተር ሳይክል ብቻ ።
(የመጨ…
27 Jul 2026, 05:01 UTC≈1,200 views8 reactionsread 7 August 2026 ሴኞ 20/11/18 ሀዋሳ ከተማ ቤንዚን የሚሸጡ ማደያዎች
*1, ኖክ ቁ-2 :- የግል ሞተር ሳይክል ብቻ ።
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር)
ሙሉ የሆነ ይስተናገዳል።
*2,የተባበሩት ዳቶ ፦ የግል ሞተር ሳይክል ብቻ ።
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር)
ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳል።
*3,ሐበሻ :- ሚንባስ ታክስ ብቻ ።
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር)
ሙሉና ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳል።
ማሳሰቢያ
*ማንኛውም ተሽከርካሪ ግብይት የሚያደርገው (ነዳጅ የሚቀዳው) በዲጂታል ክፍያ ብቻ መሆኑን መምሪያው ያሳስባል ።
*የትኛውም ማደያ ከተመደበለት ተሽከርካሪ ውጪ መቅዳት እንደማይችል እናሳስባለን ።
*ታርጋ የሌላቸው የመንግስትም ሆነ የግል ተሽከሪካሪዎች ቤንዚን መ…
❤8
25 Jul 2026, 07:34 UTC≈1,390 views10 reactionsread 7 August 2026 Photo
"4ኛውን ዙር የኮሪደር ልማት በ90 ቀናት ውስጥ ተጠናቆ ለህዝብ ለማስረከብ ቀንና ሌሊት በትጋት ሰርተናል። በአሁኑም ወቅት ስራው በእቅዳችን መሰረት በመጠናቀቅ ላይ ነው። ሀዋሳ አዲስ ውበት ተጎናጽፋለች፤ በኮሪደር ልማቱም እየፈካች ትገኛለች።"
"...ዛሬ የምናየው ሀዋሳ፣ ውብ፣ ንጹህ፣ ዘመናዊ እና ለነዋሪዎቿም ሆነ ለጎብኚዎች ምቹ የሆነች ከተማ የመሆን ራዕይዋ እውን እየሆነ መምጣቱን በግልጽ ያሳያል።"
ክቡር ከንቲባ ጥራቱ በየነ
https://t.me/hawassanedaji
❤6🔥3🥰1
22 Jul 2026, 04:58 UTC≈1,510 views6 reactionsread 7 August 2026 ዕሮብ 15/11/18 ሀዋሳ ከተማ ቤንዚን የሚሸጡ ማደያዎች
*1, ኦይል ሊብያ ጥቁር ውሃ :- L(ኤል) ሞተር ሳይክል ብቻ ።
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር)
ሙሉ የሆነ ይስተናገዳል።
*2, ሐበሻ :- L(ኤል) ሞተር ሳይክል ብቻ ።
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር)
ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳል።
*3,ኖክ ቁ-2 ፦ ኪዪት ብቻ ።
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር)
ሙሉ የሆነ ይስተናገዳል።
*4, ታፍ ፦ ኪዪት ብቻ ።
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር)
ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳል።
ማሳሰቢያ
*ማንኛውም ተሽከርካሪ ግብይት የሚያደርገው (ነዳጅ የሚቀዳው) በዲጂታል ክፍያ ብቻ መሆኑን መምሪያው ያሳስባል ።
*የትኛውም ማደያ ከተመደበለት ተሽከርካሪ ውጪ መቅዳ…
❤6
18 Jul 2026, 15:31 UTC≈1,670 views7 reactionsread 7 August 2026 Photo
በሀዋሳ ሞተር ሳይክል ሲሰርቁ የነበሩ ተጠርጣሪዎች እጅ ከፍንጅ ተያዙ.
ሀዋሳ፦ ሐምሌ 10 ቀን 2018 ዓ.ም (የሀዋሳ ከተማ ፖሊስ)
በሀዋሳ ከተማ ምስራቅ ክፍለ ከተማ ከአንድ የግል መኖሪያ ግቢ ውስጥ ሞተር ሳይክል ሲሰርቁ የነበሩ ተጠርጣሪዎች በፖሊስ አባላትና በአካባቢው ጥበቃዎች በተደረገ የተቀናጀ ኦፕሬሽን እጅ ከፍንጅ መያዛቸውን የምስራቅ ክፍለ ከተማ ፖሊስ ጽህፈት ቤት አስታወቀ።
የክፍለ ከተማው ፖሊስ ጽህፈት ቤት አዛዥ ኮማንደር እድገት እንዳለለት እንደገለጹት፤ በክፍለ ከተማው ቴሶ ቀበሌ ልዩ ስሙ መስጊድ አካባቢ፣ የፖሊስ አባላትና የአካባቢው አጋዥ ጥበቃዎች ሌሊት 10:00 ሰዓት ላይ በጋራ ባደረጉት ጥብቅ የደፈጣ ስራ ወንጀሉን ሲፈጽሙ የነበሩትን…
❤3👍3🔥1
Showing the 11 most recent of 11 posts we hold for @hawassanedaji. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.