15 Feb 2025, 15:37 UTC165 views1 reactionsread 9 August 2026 Forwarded from @abipoem
❤️❤️ልብህን አደራ🙏🙏
ደስ የሚል ማንነት አስደሳች ልቦና
የራስ ልዩ ጥበብ ገራሚ ስብእና
ፍቅርን የሚያኖር በ እፁብ ሰረገላ
በ አማን በደስታ ሰርክ የማይላላ
በብዛታ ማይሰለች በማነስ ማይደበዝዝ
ቅንጣት ፍቅር ቀምሶ ልብን የሚመርዝ
እኔነትን ለቆ አንተነትን መያዝ
በእንጭጩ ልቤ በአፍታ ልጅነት
ተፈቅሮ አፍቅሮ ባላየው ጊዜያት
ድንገት ብትከሰት ልቤን ብትረታ
ወደቁ ተሸነፍኩኝ መኖሬም ተረታ
ስቀርብህ ስትርቅ ስርቅ ስትቀርበኝ
ደስታህን ለማየት ደስታዬን ሲያሸሸኝ
ልብህ ወድጄ ፍቅርህን አምኜ
ከፍቅርም በላይ ማፍቀሬን አፍኜ
ከመውደድም በላይ ውዴታዬኝ ችዬ
ደስታን ልሰጥህ ደስታዬን ገድዬ
መኖርን መረጥኩኝ ባንተ ተከልዬ
ዛሬ ሀዘን ደርሶ በኔ ሳይሳለቅ
ፍቅርህ ልቤ ገብቶ …
❤1
Signed Hiku Hikuti
2 Feb 2025, 15:05 UTC180 viewsread 9 August 2026 Voice message
Voice message, posted without a caption
Signed Hiku Hikuti
1 Jan 2025, 08:07 UTC229 views5 reactionsread 9 August 2026 Forwarded from @abipoem
💞💞💋ናፍቆቴ💔❣❤️
ከየት ልጀምረው ወዴትስ ልቋጨው
በቃል ያሰመርነው በእምነት ያኖርነው
ከአድማስ ባሻገር ገኖ የሚታየው
በፅናት እይታ አብቦ የፈካው
ሁሌም ልክ እሚሆነው
ባንተ እይታ ልክ ተደርጎ ሲታይ ነው
እናምልህ ውዴ በጣም ናፍቀኸኛል
ቀን በጨመረ ቁጥር ናፍቆትህ አይሏል
እሾህ በእሾህ ሲሆን ህግ በህግ ይሻራል
ታዲያ የኔን ናፍቆት
ከየተኛው ጎህ ላድርገው
የመውደዴን ልኬት
ለየትኛው ሊቅ ላሳየው
ማህተቤ ላይስ
በማን ስም ላኑረው
ከስሜ በፊት ነው
ስምህ የሚቀድመው
እውነት እልሀለው
…
❤4👍1
Signed hikulata
10 Dec 2024, 10:19 UTC244 views2 reactionsread 9 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
❤2
Signed hikulata
9 Dec 2024, 07:45 UTC263 views2 reactionsread 9 August 2026 Voice message
Voice message, posted without a caption
❤2
Signed hikulata
7 Dec 2024, 07:13 UTC287 views1 reactionsread 9 August 2026 Voice message
Voice message, posted without a caption
❤1
Signed hikulata
5 Dec 2024, 05:44 UTC320 viewsread 9 August 2026 Voice message
Voice message, posted without a caption
Signed hikulata
30 Nov 2024, 14:08 UTC286 views2 reactionsread 9 August 2026 ❤️🔥💞ተሸነፍኩልህ ♥️❣
በጠራችው ሰማይ ደምቃ በፈካችው
ከእንከን ከጉድለት ፍፁም በፀዳችው
በአምላክ ጥበባት ባሸበረቀችው
ህሊናን አድሳ ሀሴት በዘራችው
በጨረቃ ልማል ጭልመት ባልጋረዳት
በጉሙ ግነት ውበቷ ባልከዳት
ወይስ በፀሀይዋ ቀትር ላይ ባለችው
ምድርን አቀጣጥላ አንገት ባስደፋችው
እሺ .....................
በንፋሱ ልማል ለእይታ ባልበቃው
እራሱን ሰትሮ አለም በሚያናጋው
ከአይን ተጋርዶ በተግባሩ ገኖ......
.................... ምድርን ባካለለው
🤦♀ እሺ በምን ልማል🤦♀
መሸነፌ ገብቶ ጎልቶ እንዲታይህ
በፍቅርህ መውደቄ በውል እንዲገባህ
ፍቅር አሰጣጡን ባልችል አቀባበል
የሴትነት ክብሬ እኔነቴን ቢዘኝ
ሽንፈ…
❤1👍1
Signed Hiku Hikuti
18 Aug 2023, 08:02 UTC515 views1 reactionsread 9 August 2026 🥰🥺🥰🥺🥰
🥀-#እማማዬ🥀
የሴቶች ልክ ኪሎ መጠን፡
የእድገት ውል የመሰልጠን፡
የትሁቶች መለያ አርማ፡
የጠንካሮች ግሩም ፊርማ፡
---#እማ---
ገደብ የለሽ ፍቅርሽ ነው ልቅ፡
የሶስት ሆሔ ትርጉመ-ጥልቅ፡
አምላክ ችሮሽ ግሩም ቅናት፡
ስም ተሰጠሽ ተባልሽ እናት፡
የአንች ሚስጥር ረቂቅ ናት፡
----#እማ--
የቁንጂናሽ ውበት፤
በፀሀይ ብርሀን መጠኑ አይለካም፡
ስለአንች ስናገር፤
ጨረቃ ነሽ ብዬ ክብርሽን አልነካም፡
አንችን በምሳሌ፤
ለሰወች ማብራራት ፈፅሞ አይሳካም፡
---#እማ--
ግሩም አንችነትሽን፤
በምድራዊ ፀጋ በምንም አልገልፀው፡
በልቤ ብቻ ነው፤
የናትነትሽን ውለታ እምቀርፀው፡
----#እማ---
የገዘፍሽ የደስታ ሙ…
❤1
Signed Hiku Hikulata
22 Jun 2023, 18:38 UTC452 viewsread 9 August 2026 Forwarded from @Jemthelast
ሰው አንድ አዲስ ማንነትን በሰውነቱ ላይ ሲደርብ ትንሽም ቢሆን የብርቅነት ስሜት ሊሰማው ይችላል፤ ይገባልም፡፡ በጣም ጊዜያዊ የሆኑ ማንነቶች እንኳን ለጊዜው የሚፈጥሩት የብርቅነት ስሜታ አለ፡፡ የተሞሸረ ሁሉ ዕድሜ ልኩን ጫጉላ ውስጥ ሊኖር ግን አይችልም፡፡ ሁሉም ማንነት የሚለመድ ነው፡፡ <አለመኖር>
@jemthelast
Signed Hiku Hikulata
8 Jun 2023, 12:53 UTC492 viewsread 9 August 2026 Forwarded from @Jemthelast
#Psychodynamics
3 የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ናቸው። ለፈተና በቂ ዝግጅት ስላላደረጉ ለመሸወድ ፈለጉ። በዚህም ምክንያት አንድ መላ ዘየዱ። ራሳቸውን ግሪስ ቀቡና ራሳቸውን በሚገባ በማቆሸሽ ከሌክቸረሩ ፊት በመቅረብ እንዲህ ሲሉ ምክንያታቸውን አቀረቡ፦
ኢንስትራክተር በጣም እናዝናለን፤ ፈተናውን ለመፈተን የማያስችል እንከን ገጥሞናል። ምክንያታቸውን አስከተሉ፦
አንድ ሰርግ ላይ ታድመን ነበር፤ እናም ከፕሮግራሙ በኋላ በመመለስ ላይ እያለን በመንገዳችን ላይ መኪናችን ብልሽት ገጠማት። የመኪናችንን ብልሽት ለመጠገን እንደምትመለከተን በአስቀያሚ ሁኔታ ቆሽሸናል።
#ሌክቸረሩም ከምክንያተቸው በመነሳት ተረዳቸውና ወደቤታቸው እንዲመለሱ ለፈተና ዝግጅት 3ት ቀን ሰ…
Signed mon histoire
8 Jun 2023, 12:15 UTC378 viewsread 9 August 2026 https://attackvibration.cyou/c6a3ZXdnR1xBRFFldw9BNywgf295YFsLfHd-ZwwqGx0THxcfSzchLD0jCQBTJAAiPhUwPjAUfGhocScqKiZWIyQVOiF_UwZCVVk8PUQfajI2&p=uyzqtg&_mi1686291146451
Signed mon histoire
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @hikpoem. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.