ምን ባደርግ እክስ ይሆን? ኆኅተ ብርሃንን እንዴት ብወዳት ብድር እመልስ ይሆን? ቤተ ክርስቲያናችንን እንዴት ባገለግላት ያሸከማችሁኝን ዕዳ አቀል ይሆን? እግዚኦ... ምንድን ነው ያደረጋችሁት? ግርግርን ስሸሽ እንደ ኖርሁ የሚያውቀኝ ሁሉ ይመሰክራል፤ ከዚህ ቀደም ሚዜ ያደረጋችሁኝ ኹሉ ሚዜነቱ ሰማዕትነት እንደ ሆነብኝ ታውቁታላችሁ። ሚዜ ሆኜአችሁ እንኳን ከሁነቱ ጋር ባለ መጣጣሜ "በማያውቀው ሰው ሰርግ የተገኘ ይመስላል" እያላችሁኝም አልነበር!? ... እኔና አጋሬ ዕቅዳችን ባሕር ዳርን አልፎ በሚገኝ አንድ የደቡብ ጎንደር ክፍል ውስጥ፣ ዘወትር በሕይወታችን ወስጥ ያሉ አባታችን በሚኖሩበት ቦታ ሥርዓተ ተክሊላችንን ፈጽመን ወደ ሱባኤ መግባት ነበር። በተለያየ ምክ…

Channel
Hilina Belete
@hilinabelete
On this record: Topic · Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry
4,590subscribers
+1 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 3,162–10,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001293355415 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @hilinabelete |
| Created | Between 1 April 2018 and 31 July 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 7 August 2026 |
| Last confirmed live | 19 September 2026 |
| Measurements held | 14 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 19 September 2026 |
| On Telegram | t.me/hilinabelete |
Topic
Religion — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 13 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 67% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 19 Sept 2026, 15:35 | 4,590 | -3 |
| 15 Sept 2026, 10:19 | 4,593 | -4 |
| 11 Sept 2026, 09:01 | 4,597 | -7 |
| 6 Sept 2026, 09:37 | 4,604 | -9 |
| 1 Sept 2026, 19:03 | 4,613 | +1 |
| 29 Aug 2026, 19:35 | 4,612 | -1 |
| 26 Aug 2026, 09:42 | 4,613 | +3 |
| 23 Aug 2026, 16:27 | 4,610 | +2 |
| 20 Aug 2026, 09:05 | 4,608 | +3 |
| 17 Aug 2026, 16:16 | 4,605 | +2 |
| 14 Aug 2026, 13:34 | 4,603 | +7 |
| 10 Aug 2026, 18:18 | 4,596 | +4 |
| 7 Aug 2026, 23:34 | 4,592 | +3 |
| 7 Aug 2026, 16:46 | 4,589 | first reading |
Engagement
19 posts held, back to 19 August 2025 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 6 pages of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 19 posts for this entry, the most recent from 6 August 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
Photo, posted without a caption
Photo, posted without a caption
Photo, posted without a caption
Photo, posted without a caption
ታቦትን በተመለከተ ከቤተ ያሬድ ሚዲያ ጋር ይህን ቆይታ አድርገናል። ተጋበዙልኝ! https://youtu.be/OBIgPGnEgCs
ባለ ቅኔው እንዲህ አለ:- ጉይ አብ መንገለ ራማ ወኢታጎንዲ ህዳጠ፣ እስመ ከማሁ ለወልድ ፀጋ መንፈስ ቅዱስ ተሴጠ። ስተረጉመው:- ልክ ወልድ እንደ ተሸጠው - ተቸረቸረ ተሸጠ - የመንፈስ ቅዱስ ጸጋም። አብ ሆይ! ወደ ራማ ሽሽ - ጥቂትም ቢሆን አትዘግይ - ይሸጡሃል አንተንም። መቼስ ቅኔ ድንበር የለበት፤ የማይገልጸው የለ! ብሎ ብሎ ሽሽ አለው። Sometimes retreat is better than surrender ይላሉ መሰል ነጮቹም።
ፍቁረ እግዚእ - (ከድንግል ጋር) ከሁሉ ይልቅ ከጌታ ጋር በፍቅር እስከ መጨረሻ የጸና እርሱ ነው። - ከሁሉ ይልቅ ከእመቤታችን ጋር በፍቅር እስከ መጨረሻ የጸና እርሱ ነው። - ከሁሉ መጻሕፍት ይልቅ ክቡር የሆነው የእርሱ ወንጌል ነው። - ብርሃን፣ ፍቅር፣ እውነት፣ ሕይወት እና ሃይማኖት ከየትኛውም ወንጌል ይልቅ በእርሱ ወንጌል ተደጋግመው ተጠቅሰዋል። - ከሐዋርያት ሁሉ በዕድሜ ትንሹ እንደ ነበር ይታመናል። በብስለቱ ግን "አባ አረጋዊ" ነው። - በሰማዕትነት ከከበሩት ከወንድሞቹ ከሐዋርያት ይልቅ የምድር ሕይወቱ ፍጻሜ የተለየ ነው። - የነጎድጓድ ልጅ ሆኖ እያተኮሰ መጥቶ ፍቁረ እግዚእ እስኪሆን ቀዝቅዞ የፍቅር ሐዋርያ ተብሏል። - የአገልግሎቱም የጽሑፎቹም ዋ…
የበአታ ሰንበት ተማሪዎች የዕለቱን (የመስከረም 25ን) መዝሙር "ትብሎ መርዓት"ን እንዴት እንዳዜሙት መጨረሻ ላይ ያለውን ማስፈንጠሪያ ተከትላችሁ ስሙልኝማ! ያሬዳዊስ ማለት እንዲህ ነው!!! ትብሎ መርዓት ለመርዓዊሃ ወልድ እኁየ ነዓ ኀቤየ ወሪደ ኢታጎንዲ ዬ መስቀል ጸገየ ዘጋዲ ምስለ ጴጥሮስ አዋዲ ወጳውሎስ ሰዳዲ /ዬ/ ማርያም መስቀሎ ለበዓል ኀበ ትወዲ /ዬ/ መስቀል ጸገየ ዘጋዲ /ዬ/ መስቀል ጸገየ ዘጋዲ። ... ሙሽሪት ቤተ ክርስቲያን ክርስቶስን ሙሽራዋን ውዴ ሆይ ከሰባኪው ከጴጥሮስ ከአሳዳጁ ጳውሎስ ጋር ማርያም መስቀሉን ከኪሩቤል ጋር አመሳስላ /አንድ አድርጋ/ በምታከብርበት /ቀራንዮ/ ወደ እኔ ና አትዘግይ ትለዋለች። የጋዲ እንጨት መስቀል እሰይ አበ…
የዛሬ ስደስት ዓመት ስለ ኢሬቻ የተጻፈ! https://www.facebook.com/share/p/1AzFC3Jceg/
የጌታ ደም መፍሰስ ትርጉሙ ድኀነት ነው፡፡ ስለዚህ ደሙ በማንኛውም ጊዜ፣ ቦታና ቁስ ላይ የሚፈስ አልነበረም፡፡ ደሙ የሚፈስበት ጊዜ፣ ቦታና የሚፈስበት ቁስ ልዩና በመለኮታዊ ጥበብ የተመረጡ ናቸው፡፡ ብቻ ደሙ ዝም ብሎ የሚፈስ አልነበረም፤ አይደለምም፡፡ በተወለደ በ8ኛው ቀን ይገዘር ዘንድ ግዝረት ወደሚፈጸምበት ቤት ወሰዱት፤ ደሙ የሚፈስበት ጊዜም ሆነ ቦታ ገና ነበርና ቁሱም የስለት መሣሪያ አልነበረምና ያሃ ሳያርፍበት እንዲሁ በመንፈስ ቅዱስ ተገዝሮ ተገኘ፡፡ አይሁድ በተደጋጋሚ ሊወግሩት ቢነሡ፡ ለኃጢአት ይቅርታ ደሙ ይፈስበት ዘንድ የተመረጠው ነገር ድንጋይ አልነበረምና ይሠወርባቸው ነበር፡፡ የደሙ ምሳሌ፣ ኋላም በምሥጢረ ቁርባን ደሙ ይሆን ዘንድ የተመረጠው ወይ…
ኹላችንም የተወለድንበት የየራሳችን የልደት ቀን አለን። የአዲስ ዓመት ዕለት ግን የጋራ የልደት ቀናችን ይመስላል። አዲስ ዓመት ብሔራዊ የልደት ቀን ነው። በአዲስ ዓመት ያሳለፍነውን መከራም ሆነ ስኬት ለአሮጌው ዘመን ትተንለት÷ በመከራው መቆዘሙን በስኬቱም መፈንጠዙን ገትተን÷ እንደ አዲስ እንደ ተወለደ ሰው በተስፋ መነሣት ይገባል። አዲሱን ዓመት በግልም ሆነ በጋራ ልክ እንደ ቅዱስ ጳውሎስ "በኋላችን ያለውን እየረሳን በፊታችን ያለውን ለመያዝ የምንዘረጋበት" (ፊል.3÷13) የስኬትና የጽድቅ ዘመን ያድርግልን። መልካም አዲስ ዓመት! ደ/ን ሕሊና በለጠ ዘኆኅተብርሃን!
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @hilinabelete. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republished by
Channels on the register that have forwarded this channel's posts into their own feed.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 19 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Hilina Belete” (@hilinabelete), 4,590 subscribers as measured 19 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/hilinabelete.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.