6 Aug 2026, 06:01 UTC131 views1 reactionsread 8 August 2026 🏢ቦሩ ሆቴል በቅርቡ ስራ ለመጀመር በዝግጅት ላይ የሚገኝ ባለኮከብ ሆተል ሲሆን ፤ ሆቴላችን ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ብቁ የሆኑ ባለሞያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
🕔ማብቂያ ቀን፡ 10-12-2018
📍አድራሻ ፡ ፖስታ ቤት ፤ ከአዳማ ስታዲየም ፊት ለፊት
📱0938114011
———————————
1) ፋይናንስ ማናጀር
🥇ልምድ: 6 ዓመት
🔢የተፈላጊ ብዛት : 1
የት/ት ደረጃ ፡ በአካውንቲንግ ወይም ቢዝነስ ማኔጅመት የመጀመርያ ዲግሪ
———————————
2) F & B ማናጀር
🥇ልምድ: 4 ዓመት
🔢የተፈላጊ ብዛት : 1
የት/ት ደረጃ ፡ በሆቴል ማኔጅመንት ወይም ተመሳሳይ ዘርፍ የመጀመርያ ዲግሪ
———————————
2) HR and General…
❤1
5 Aug 2026, 08:50 UTC170 views0 reactionsread 8 August 2026 💫 ዋይዝ ትምህርት ቤት፡ ከዚህ በታች በተዘረዘሩ የስራ ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
🕔ማብቅያ ቀን፡ 09-12-2018
📍አድራሻ ፡ ጎሮ ወረዳ፤ ገንደ ሃራ
🥇ልምድ፡ 0 ዓመት
📱0913707003 / 0985303099
# የትምህርት ደረጃ፡ ዲግሪ እና ከዛ በላይ።
—————————————-
🧰 ኬጂ ር/መምህርት
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1
🚻ፆታ: ሴት
🧰 እንግሊዘኛ መምህር
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 3
🚻ፆታ: ሁለቱም
🧰 አማርኛ መምህር
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2
🚻ፆታ: ሁለቱም
🧰 ኬሚስትሪ መምህር
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1
🚻ፆታ: ሁለቱም
🧰 ስፖርት መምህር
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2
🚻ፆታ: ሁለቱም
🧰 አፋንኦሮሞ መምህር
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1
🚻ፆታ: ሁለቱም…
30 Jul 2026, 18:04 UTC320 viewsread 8 August 2026 💫 EZE Advertising and Printing፡ ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን መቅጠር ይፈልጋል፡
🕔ማብቅያ ቀን፡ 30-11-2018
📍አድራሻ፡ ስቴዲየም ፊትለፊት ንግድ ባንክ ከረዩ ቅርንጫፍ ያለበት ህንፃ ጀርባ
📱0933868686 / 0934868686
—————————————
1) Graphics Designer
🚻ፆታ: ሁለቱም
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2
🥇ልምድ፡ ያለው/ ያላት
—————————————
2) Lightboxባለሙያ
🚻ፆታ: ሁለቱም
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1
🥇ልምድ፡ ያለው/ ያላት
30 Jul 2026, 07:26 UTC320 views1 reactionsread 8 August 2026 💥በአዳማ እና አከባቢዋ ነዋሪዎች በሙሉ!
✨ ማንኛውንም ነገር ያለ ምንም ክፍያ ለመሽጥ እና ለመግዛት የከፈተ ቻናል ነው 💯
ይቀላቀሉ👉https://t.me/adamabuyandsell1
🔹 ማንኛውንም የሚሸጥ ዕቃ በቻናላችን ላይ ለማስተዋወቅ በዉስጥ አናግሩን👉 @Adama_buy_sel_admin
❤1
29 Jul 2026, 17:43 UTC319 viewsread 8 August 2026 💫 ካማራ ትምህርት ቤት በአዲሱ የገንደ ጋራ ካምፓስ እና በዋናዉ ካምፓስ ባሉት ክፍት ቦታዎች ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች መምህራንን እና ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
🕔ማብቅያ ቀን፡ 02-12-2018
📍አድራሻ፡ ዋና ካምፓስ ፦ ወደ አሊ ቢራ አደባባይ በሚወስደዉ መንገድ ተክለሐይማኖት ቤ/ክ ፊት ለፊት·
📱 0976802122/ 0911566956
————————————
📍አድራሻ፡ ገንደ ጋራ ካምፓስ ፦ ከ04 ኮንዶሚንየም ወደ ገዳ ቁጥር ሁለት ሪዞርት በሚወስድዉ መንገድ በቀኝ በኩል።
📱 0975223456/ 096645 84 00
🥇ልምድ፡ 0 ዓመት
# የትምህርት ደረጃ፡ በሙያዉ ዲፒሎማ እና ከዛ በላይ።
# ኦሮምኛ እና አማርኛ ቋንቋን በብቃት መናገር እና…
29 Jul 2026, 17:25 UTC236 viewsread 8 August 2026 💫 ካማራ ትምህርት ቤት በአዲሱ የገንደ ጋራ ካምፓስ እና በዋናዉ ካምፓስ ባሉት ክፍት ቦታዎች ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች መምህራንን እና ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
🕔ማብቅያ ቀን፡ 02-12-2018
📍አድራሻ፡ ዋና ካምፓስ ፦ ወደ አሊ ቢራ አደባባይ በሚወስደዉ መንገድ ተክለሐይማኖት ቤ/ክ ፊት ለፊት·
📱 0976802122/ 0911566956
————————————
📍አድራሻ፡ ገንደ ጋራ ካምፓስ ፦ ከ04 ኮንዶሚንየም ወደ ገዳ ቁጥር ሁለት ሪዞርት በሚወስድዉ መንገድ በቀኝ በኩል።
📱 0975223456/ 096645 84 00
🥇ልምድ፡ 0 ዓመት
# የትምህርት ደረጃ፡ በሙያዉ ዲፒሎማ እና ከዛ በላይ።
# ኦሮምኛ እና አማርኛ ቋንቋን በብቃት መናገር እና…
28 Jul 2026, 12:47 UTC292 views0 reactionsread 8 August 2026 💫 የኤልሻዳይ አካዳሚ፡ ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡
🕔ማብቅያ ቀን፡ 27-11-2018
📍አድራሻ፡ ፒኮክ መጨረሻ ቃለ ህይወት ቤ/ክ ያሰራችው ቁጠባ ፊትለፊት
📱0937112199/ 0938705021
———————————
1) ዳሬክተር
🥇ልምድ፡ ያለው/ያላት
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1
🚻ፆታ፡ ሁለቱም
# የትምህርት ደረጃ፡ ከኮሌጅ/ዩኒቨርሲቲ በዲግሪ የተመረቀ/ች።
———————————
2) እንግሊዘኛ ቋንቋ መምህር
🥇ልምድ፡ ያላት
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2
🚻ፆታ፡ ሁለቱም
# የትምህርት ደረጃ፡ ከኮሌጅ/ዩኒቨርሲቲ በዲፕሎማ/በዲግሪ የተመረቀ/ች።
———————————
3) ሒሳብ እና አ/ሳይንስ መምህር(ለኦሮምኛ ክፍል)
🥇ልምድ…
23 Jul 2026, 16:25 UTC492 views1 reactionsread 8 August 2026 💥በአዳማ እና አከባቢዋ ነዋሪዎች በሙሉ!
✨ ማንኛውንም ነገር ያለ ምንም ክፍያ ለመሽጥ እና ለመግዛት የከፈተ ቻናል ነው 💯
ይቀላቀሉ👉https://t.me/adamabuyandsell1
🔹 ማንኛውንም የሚሸጥ ዕቃ በቻናላችን ላይ ለማስተዋወቅ በዉስጥ አናግሩን👉 @Adama_buy_sel_admin
❤1
19 Jul 2026, 00:10 UTC617 views3 reactionsread 8 August 2026 💫የቦሪኮፍ ኑር አካዳሚ ትምህርት ቤት፡ ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡
🕔ማብቅያ ቀን፡ 20-11-2018
📍አድራሻ፡ አዳማ መብራት ሀይል AMG ህንፃ 7ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 708
📱0907478797/ [email protected]
——————————————————
1) የመዋዕለ ህፃናት መምህርት
🚻ፆታ: ሴት
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 8
🥇ልምድ፡ 0-2 ዓመት
# 4ዋና መምህርት እና 4ረዳት መምህርት።
# የትምህርት ደረጃ፡ ለዋና መምህርት ፕሪ እስኩል ሰርተፍኬት እና ከዛ በላይ። ለረዳት መምህርት ሠርተፍኬት ወይም ዲፕሎማ ያላት።
——————————————————
2) የህፃናት ሞግዚት
🚻ፆታ: ሴት
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 4…
❤3
18 Jul 2026, 12:51 UTC516 viewsread 8 August 2026 Photo
Vacancy
8 Jul 2026, 08:30 UTC768 views2 reactionsread 8 August 2026 💫 Haye Physiotherapy Specialist Clinic፡ ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡
🕔ማብቅያ ቀን፡ 03-11-2018
📍አድራሻ ፡ አዳማ 04 ሙሴ ሆስፒታል ጀርባ ወይም መብራት ሀይል ኦዳ ህንፃ 3ተኛ ፎቅ
📱0960712222/ 0960721111
——————————————————
1) Nurse
🚻ፆታ: ወንድ
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1
🥇ልምድ፡ ያለው
# Requirements: Degree/Diploma in Nursing + Valid Professional License.
# Skills: Strong communication, compassionate, clinical experience preferred.
# Fluent in Amharic…
❤2
29 Jun 2026, 12:57 UTC867 views1 reactionsread 8 August 2026 💥በአዳማ እና አከባቢዋ ነዋሪዎች በሙሉ!
✨ ማንኛውንም ነገር ያለ ምንም ክፍያ ለመሽጥ እና ለመግዛት የከፈተ ቻናል ነው 💯
ይቀላቀሉ👉https://t.me/adamabuyandsell1
🔹 ማንኛውንም የሚሸጥ ዕቃ በቻናላችን ላይ ለማስተዋወቅ በዉስጥ አናግሩን👉 @Adama_buy_sel_admin
❤1
Showing the 12 most recent of 17 posts we hold for @hojiiadama. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.