4 Aug 2026, 09:06 UTC25 viewsread 7 August 2026 ሰላም ውድ ቤተሰቦቼና ባለፉት 6 አመታት ሳያቋርጥ ፖስት ያደርግ ነበር አሁን ግን በአጋጣሚ ነገሮች ፖስት ማረግ ካቆምን አመት አልፎናል እናምላችሁ ነው ምንም አይነት ነገር ሳትቀየሩት የአለም እውነቶችን እየለቀቃችሁ ማስቀጠል የሚችሉ ሰዎች ካላችሁ ኢንቦክስ አናግሩኝ እናንተ እንደዚህ አይነት hobbies ያላችሁ ሰዎች እውነታ ምናምን የምትወዱ ሰዎች እያረጋችሁ የራሳቸው ማድረግ ትችላላችሁ እና ማድረግ የሚፈልግ ሰው ካለ አሁን ያወራኝ @bboysis
Signed 𝔖ℑ𝔖
19 Jul 2026, 19:57 UTC44 viewsread 7 August 2026 ዛሬስ ያሳካው ይሆን 😳
Signed 𝔖ℑ𝔖
16 Apr 2026, 11:45 UTC186 viewsread 7 August 2026 Photo
የቴዲ አፍሮ አዲስን አልበም
በዘፈን ቻናላችንን ያገኙታል 🫡
አሁኑኑ ተቀላቅለው ይድምጡ
@ebs_music_tv
@ebs_music_tv
@ebs_music_tv
Signed 𝔖ℑ𝔖
12 Apr 2026, 04:48 UTC163 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @ZODIAC_ETHIOPhoto
#ሞት ድል ተነስቷል
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው አደረሳችሁ !
" በዚህ የለም ፤ እርሱ እንደተናገረው ተነሥቷል "
በማቴዎስ ወንጌል ፥ " እነሆ ታላቅ የምድር መናወጥ ሆነ፤ የእግዚአብሔር መልአክ ከሰማይ ወርዶአልና ፤ ቀርቦም በመቃብሩ አፍ ላይ ድንጋይዋን አንከባሎ በላይዋ ተቀመጠ፡፡
መልኩም እንደ መብረቅ ፤ ልብሱም እንደ በረዶ ነጭ ነበር፡፡
እርሱንም ከመፍራት የተነሣ መቃብሩን የሚጠብቁ ታወኩ ፤ እንደ በድንም ሆኑ፡፡
መልአኩ መልሶ ሴቶቹን እንዲህ አላቸው፥ ' እናንተስ አትፍሩ ፤ የተሰቀለውን ኢየሱስን እንደምትሹ አውቃለሁና፡፡ በዚህ የለም ፤ እርሱ እንደ ተናገረው ተነሥቶአል ' " ተብሎ እንደተጻፈው መድኃኒ…
Signed 𝔖ℑ𝔖
10 Feb 2026, 07:36 UTC216 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @ALL_SHOPPING_ETHIOPhoto
✨ FIX DERMA sunscreen
for➡️ sensitive skin type
acne prone
dark spot
very oily face
✨e 40g/1.41OZ
✨ price 2000
dm 0986995237/0965681966
Signed 𝔖ℑ𝔖
8 Feb 2026, 15:04 UTC198 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @ALL_SHOPPING_ETHIOPhoto
✨✨SKIN AQUA sunscreen
price 2500
call 0986995237
or 0710995237
Signed 𝔖ℑ𝔖
21 Dec 2025, 10:23 UTC244 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @ZODIAC_ETHIOPhoto
orginal uk football shoe's 41
in uk 8
price 8k በስምምነት ይቀንሳል call 0965681966 የቀደመ ይወስደው
Signed 𝔖ℑ𝔖
26 Sept 2025, 13:58 UTC361 views1 reactionsread 7 August 2026 Photo
መልካም የመስቀል ደመራ በዓል ይሁንላችሁ !
መልካም በዓል !
#ETHIO_CHANNEL
📢 @HOPESIS
📢 @ZODIAC_ETHIO
📢 @ALEKA_GEBRE_HANA
📢 @ETHIOPIA_BOOK_STORE
📢 @SPACE_SCIENCES
🤖 @kokeb_koteri_bot
🤖 @ethio_library_robot
❤1
Signed 𝔖ℑ𝔖
11 Sept 2025, 06:34 UTC330 viewsread 7 August 2026 Photo
መልካም አዲስ ዓመት !
2018 ዓ/ም እንደ ሀገር የሰላም፣ የፍቅር ፣ የደስታ ፣ መልካም መልካሙን የምንሰማበት፣ በችግር ላይ ያሉ ወገኖቻችን መፍትሄ የሚያገኙበት፣ የወገኖቻችንን ሰቆቃ የማንሰማበት፣ ያለ ሰቀቀን ወጥተን የምንገባበት፣ በሰው ሰራሽ ችግሮች በጦርነት በግጭት እንዲሁም በተፈጥሮ አደጋ ወገኖቻችን የማይረግፉበት ፣ የኑሮው ጫና የሚቀልበት፣ የእናቶች የአባቶች እምባ የማይፈስበት እንዲሆንልን ፈጣሪ ይርዳን።
ውድ ቤተሰቦቻችን አዲሱ ዓመት የስኬት ፣ ያሰባችሁት ሁሉ የሚሳካበት፣ እውነተኛ ደስታን የምታገኙበት፣ በሰላም እንደወጣችሁ በሰላም የምትገቡበት፣ በጎ በጎው ብቻ ወደናተ የሚመጣበት፣ ሰርታችሁ የምትለወጡበት፣ በሀገራችሁ ደስ የምትሰኙበት፣ የተስፋ…
Signed 𝔖ℑ𝔖
15 Jul 2025, 17:31 UTC478 views4 reactionsread 7 August 2026 Photo
ከ80 በመቶ በላይ የሚሆነው የዓለማችን ህዝብ በአውሮፕላን ተጉዞ አያውቅም፡፡
ይህም ማለት የዓለም ህዝብ 8 ቢሊዮን ቢሆን 1.6 ቢሊዮን ገደማ ብቻ ነው በአውሮፕላን ተጉዞ የሚያውቀው ማለት ነው፡፡
❤4
Signed 𝔖ℑ𝔖
10 Apr 2025, 15:06 UTC655 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @ALL_SHOPPING_ETHIOPhoto
✨✨የ minoxidi discount ለ ፋሲካ በዓል በብዙዎቻቹ ጥያቄ መሠረት ቅናሽ አድርገናል☺️ ይህም የሚቆየው ከ ሚያዝያ2 - ሚያዝያ14 ሲሆን በእነዚህ ቀናት ደውላቹ Order ምታረጉ ሰዎች የቅናሹ ተካፋይ መሆን ትችላላቹ.......
✨ 1Bottle 1800❌ 1600✔️
✨ 3Bottle 4800❌ 4500✔️
✨ Cartoon(6piece)9600❌ 9000☑️
0986995237/65681966 ይደውሉ ያሉበት ድረስ እናመጣለን
Signed 𝔖ℑ𝔖
13 Mar 2025, 20:42 UTC678 views1 reactionsread 7 August 2026 Photo
#treasure
የዶግስ ፕሮጀክት ነው እየባተለ ነው። እንዲሁም አሁን ቫይራል ሆነዋል።
ለመጀመር ከታች ያለው ሊንክ ይጠቀሙ
Treasure
https://t.me/treasury_official_bot/app?startapp=1240037218
👎1
Signed 𝔖ℑ𝔖
Showing the 12 most recent of 12 posts we hold for @hopesis. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.