5 Aug 2026, 14:01 UTC≈262 views22 reactionsread 6 August 2026 Photo
"ኡስታዝ አብራር አቡ አብዱረህማን ከሌላው ጊዜ ለየት ባለ መልኩ ህመሙ ጠንቶበታል። ስለዚህ ቅርብ ያላችሁ ወንድሞች ዘይሩት፤ ሩቅ ያላችሁ ደግሞ በዱዓችሁ አስቡት።
አላህ ሙሉ አፊያውን/ጤናውን ይመልስለት፤ የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን። አሚን!
✍ሙሀመድሰኢድ ቢን በድር
https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/7581
📎 https://t.me/wrbazer 📎
Signed Abdl Selam Husean
5 Aug 2026, 04:16 UTC≈331 views8 reactionsread 6 August 2026 Photo
☝️
አላህ ባሪያውን በሁለት መልኩ ይፈትነዋል፦
ሙሲባ ይጥልበትና ታጋሽነቱን ይፈትነዋል;
ወይም
ፀጋ ይውልለትና አመስጋኝነቱን ይፈትነዋል።
🤲ከሙሲባ ጠብቆ የምናመሰግንበት ፀጋ ይስጠን🤲
https://t.me/httpgoto
2 Aug 2026, 06:38 UTC≈580 views22 reactionsread 6 August 2026 Photo
🎤ኢብን አል-ቀይም (አላህ ይዘንለት) እንዲህ ይላሉ
👌"የአንድ ሰው መልካም ሥነ-ምግባር የደስታውና የስኬቱ ምልክት ነው።
📎የአደብ እጥረት ደግሞ የመከራውና የጥፋቱ ምልክት ነው።"
Signed Abdl Selam Husean
1 Aug 2026, 11:56 UTC≈2,600 views21 reactionsread 6 August 2026 File
🚨 ለኢስላም ምን አበረከትን?
-የነብያችን ትግል ለዚህ እስልምና!
-የአቡበክር አስተዋፆ ለዚህ እስልምና!
-የዑመር አስተዋፆ ለዚህ እስልምና!
-የኡስማን አስተዋፆ ለዚህ እስልምና!
-የአቡ ሁረይራ አስተዋፆ ለዚህ እስልምና!
-የሙሳኣብ ኢብኑ ኡመይር ትግል በዚህ ዳዐዋ!
-የዘይድ ኢብኑ ደሲና አስተዋፆ ለዚህ እስልምና!
-የኹበይብ ፅናት በነብዩ ዳዕዋ...... ሌሎችም የተጠቀሱበት የሙሓደራ ፕሮግራም።
🎧 በወንድም አቡ አማር ኢብኑ ጀማል አሏህ ይወፍቀው።
🕌 ፉርቃን መስጂድ {ጉራጌ ዞን ጌቶ ወረዳ ጉቶ}
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇
📎 https://t.me/httpgoto
♡ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ …
Signed Abdl Selam Husean
1 Aug 2026, 09:20 UTC≈583 views10 reactionsread 6 August 2026 Photo
✍ሙሓደራ ውርባዘር ነው ።
✅ እነሆ ነገ እለተ ዕሁድ እንደተለመደው ሳምንታዊ የሙሓደራ ፕሮግራም የሚኖር ይሆናል።
🤝 የዙሁር ሰላት እንደተሰገደ ሁላችንም ውርባዘር ፋሩቅ እንገናኝ።
• መንፈሳችን እናድስ!
• ወንድማማችነትን እናጠናክር!
• ኢማናችንን እናጎልብት!
=ወደ ፊት ነው እንጂ የለም ወደ ኋላ
=መማር ማስተማር ነው አንፈልግም ሌላ
.
.
.
.
= ውጣ ከከተማ ውረድ ወደ ሜዳው
= ሓያ ዐለል ፈላሕ በልና ተጣራው!!
=ይብረድህ ይራብህ ለዚህ እስልምና
=ችግር ካልቀመሱ መች ያብባል ሱና??
👇👇👇
https://t.me/wrbazer
Signed Abdl Selam Husean
1 Aug 2026, 08:14 UTC≈484 views7 reactionsread 6 August 2026 Photo
✍ ያልፉ ይሆን ብለን ስንሰጋባቸው የነበሩ ቀናት ሁሉ ኮሽ ሳይሉ እንደዋዛ አለፉ።
♻️ሱብሓነከ ረቢ።
ሁሉ ነገር በእጅህ ነው። አልሐምዱ ሊላህ።
https://t.me/httpgoto
31 Jul 2026, 14:27 UTC≈528 views6 reactionsread 6 August 2026 Photo
📚 في يوم الجمعة ساعة إجابة
لا يوافقها عبد مسلم يسأل الله خيراً
إلا أعطاه إياه
🤲በዱዐ ላይ ወጥሩ❗️
Signed Abdl Selam Husean
30 Jul 2026, 19:31 UTC≈591 views10 reactionsread 6 August 2026 Photo
ዛሬ ጁምዓ ለሊት ነው ።
በነብዩ ላይ ሰለዋት ማውረድን አብዙ
اللهم صل على محمد وعلى آل محمد
كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد،
اللهم بارك على محمد وعلى آل محمد
كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد.
Signed Abdl Selam Husean
28 Jul 2026, 12:54 UTC≈766 views10 reactionsread 6 August 2026 Photo
{ وَٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ وَعَمِلُواْ ٱلصَّٰلِحَٰتِ لَنُكَفِّرَنَّ عَنۡهُمۡ سَيِّـَٔاتِهِمۡ وَلَنَجۡزِيَنَّهُمۡ أَحۡسَنَ ٱلَّذِي كَانُواْ يَعۡمَلُونَ }
[Surah Al-ʿAnkabūt: 7]
እነዚያም ያመኑ፤ መልካሞችንም የሠሩ መጥፎዎቹን ሥራዎቻቸውን ከእነሱ ላይ እናብስላቸዋለን፡፡ በዚያም ይሠሩት በነበሩት መልካም ሥራ በእርግጥ እንመነዳቸዋለን፡፡
https://t.me/httpgoto
27 Jul 2026, 02:05 UTC≈842 views16 reactionsread 6 August 2026 Photo
🕌 "አሰላቱ ኸይሩ ሚነን-ነውም" (ሰላት ከእንቅልፍ ይበልጣል✨ ከነብዩ (ﷺ) ሀዲስ፦
የአላህ መልክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ "የፈጅር ሁለት ረከዓዎች (ሱናዎች) ከዱንያና በውስጧ ካለው ነገር ሁሉ ይበልጣል ።
Signed Abdl Selam Husean
25 Jul 2026, 14:21 UTC≈941 views14 reactionsread 6 August 2026 File
🍁የልጆች ሃላፍትና - በወላጆች፦ በሚል ርዕስ ከደርስ ተቀጭቦ የወጣ አጭር ምክር....
========================
➶ኡሙ ሱለይምና -አነስ
➶ዓጣ ኢብኑ አቢ ረባህ-ከእናቱ
➶ማሊክ ቢን አነስ ከእናቱ
➶አል-ሻፍዒይ -ከእናቱ
➶ኢማሙ ሱፍያን -ከእናቱ ጋር የነበራቸው ሁኔታ።
=========================
🎧በወንድም አቡ አማር ኢብኑ ጀማል አላህ ይወፍቀው...
🕌 መስጂድ አል-ፉርቃን ጉቶ
♻️ https://t.me/httpgoto
♻️https://t.me/httpgoto
Signed Abdl Selam Husean
25 Jul 2026, 06:41 UTC≈884 views10 reactionsread 6 August 2026 ✍ሙሓደራ ውርባዘር ቢላል መስጂድ ነው ......
✅ እነሆ ነገ እለተ ዕሁድ እንደተለመደው ሳምንታዊ የሙሓደራ ፕሮግራም የሚኖር ይሆናል።
🤝 የዙሁር ሰላት እንደተሰገደ ሁላችንም ውርባዘር ቢላል እንገናኝ።
• መንፈሳችን እናድስ!
• ወንድማማችነትን እናጠናክር!
• ኢማናችንን እናጎልብት!
=ወደ ፊት ነው እንጂ የለም ወደ ኋላ
=መማር ማስተማር ነው አንፈልግም ሌላ
.
.
.
.
= ውጣ ከከተማ ውረድ ወደ ሜዳው
= ሓያ ዐለል ፈላሕ በልና ተጣራው!!
=ይብረድህ ይራብህ ለዚህ እስልምና
=ችግር ካልቀመሱ መች ያብባል ሱና??
wrbazer best first
👇👇ተቀላቀሉ👇
https://t.me/wrbazer
Signed Abdl Selam Husean
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @httpgoto. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.