8 Aug 2026, 06:14 UTC31 views3 reactionsread 8 August 2026 የዕለቱ ስንቅ
እርስዋ ከኪሩቤል ትበልጣለች፤ ከሱራፌልም ትከብራለች፡፡ ጌታችን የሱራፌልን፣ የኪሩቤልን ባሕርይ ባሕርዩ አላደረገም። የመላእክትንም ባሕርይ እንደዚኹ፤ የእርሷን አካል ባሕርዩ አደረገ እንጂ፡፡
የእኛ መንፈሳዊ ልደት የተገኘው ጌታ በሥጋ ከቅድስት ድንግል ማርያም በተወለደው ልደት ነው፡፡ የቅድስት ድንግል ማርያም ማሕፀን አምላክና የሰው ልጆች የተገናኙበት፤ አምላክና ሰው የተዋሐዱበት መካነ ምሕረት ነው፡፡ እግዚአብሔር ዙፋኑን ዘጠኝ ወር ከአምስት ቀናት የዘረጋበት መካነ ሰላም ነው፡፡ የእግዚአብሔር ዙፋን ፍጹም በማይናወጥና ጸጥታ በነገሠበት ሥፍራ የሚዘረጋ የክብር ዙፋን ነው፡፡ ይኽም ዙፋን የቅድስት ድንግል ማርያም ማሕፀን ነው።
እመቤታችን ባለችበት…
❤3
Signed G. Ⓣ
8 Aug 2026, 05:33 UTC36 views1 reactionsread 8 August 2026 Video
Video, posted without a caption
🔥1
Signed እሴት iset 😂❤️
7 Aug 2026, 22:11 UTC45 views1 reactionsread 8 August 2026 Photo
ደህናነኝ እላለው እደ
ደህና ደህና መድረሻ
በሌለው ማቄው በጠና
እየተከረተትኩ በሰፉ ጎዳና
ጀርባዬን ሰጥቼ ባይኔ
እያለቀስኩኝ ልቤን
ኡያደመዉ በጥርሴ እየሳኩኝ
ደስተኛ ነኝ ብዬ መስዬ
አደራለሁኝ
ብናገር ጨቅጫቃ ዝም ብል
ካሃድ ህወቴ በሙሉ ሆነብኝ
አዳዲ ቻይ ነበረ ልቤ
በጣም ጠከርይ ያለ
አስቸገረኝ እጂ ዛሬ
እየዋለለ እደኔማ ቢሆን
ሲኦል ነበርኩኝ እናት እና
ልጁ አቅፈው ደግፈው
ለዚህ አበቁኝ
ልጅ ሁኘ ጠካራ ሳቂታ
ነበርኩኝ ዛሬ ለምን እዲህ
ደከምኩኝ ከድካም ለማረፍ
ደስታን ለማግኘት በፆለት
እበርታ መግባር እንላበስ
ያኔ ሳንፈልገዉ ደስታ
ይከበናል ያትካዜ ሁሉ
አርባ ከድ ይርቃል 🙏
ሰላም ያዋለን አምላክ…
🥰1
Signed እሴት iset 😂❤️
7 Aug 2026, 19:32 UTC40 views4 reactionsread 8 August 2026 ትንሣኤሽን ልየዉ
ውዳሴሽን አንብቤ ቅዳሴሽን ሰምቼ፣
በዝግ ባዕት በሱባኤ ሰንብቼ።
ትንሳኤሽን ልየዉ ከመቅደሱ ቆሜ፣
ከመሳጭ አንድምታ እዉቀትን ቀስሜ።
ስብሐተ ነግህ ን አድርሼ፣
ድርሳን ስንክሳሩን ከልሼ።
ቅዳሴን ላስቀድስ ከበራፉ ታዛ፣
አለሙን አስትቶ ለነፍስ የሚያስገዛ።
ትንሣኤሽን ልየዉ ከመቅደሱ ቆሜ፣
ከመሳጭ አንድምታ እዉቀትን ቀስሜ።
እንደ ሐዋርያዉ ትንሣኤሽ ይታየኝ፣
ከነጩ ሰበናት በረከቱ ይድረሰኝ።
ዕርገትሽን እንዳይ ፍቀጂ እናቴ፣
በጸሎት በምልጃሽ ይሞላልኝ ቤቴ።
እንኳን አደረሳችሁ🙏
✍ዔደን ታደሰ
https://t.me/htttsmaryam
https://t.me/htttsmaryam
https://t.me/htttsmaryam
🥰4
Signed Nardi ❤
7 Aug 2026, 17:47 UTC45 views5 reactionsread 8 August 2026 Photo
ድሮ ድሮማ ገና ፍልሰታ
ሳትመጣ ነበር የሱባኤ ልብሴን
ምሸክፈው ገና ሳምንት ሲቀራት
ነበር ነጠላዬን የማጥበው
ድሮ ድሮማ ወደ ገዳም ለመሄድ
ሱባኤ ለመያዝ ሰአታት ለመቆም
ቅዳሴ ለማስቀደስ ንዒ ለማለት
ልቤ ይቆም ነበርያሁሉ ቀረና
በሃሳብ በጥመንመን ።
ድሮ ድሮማ ከኔ ቀድሞ መቅደስሽ
የሚቆም ማን ነበር?? ከትጋቴ
የተነሳ ሳይደወል በዝናብ
እየሮጥኩ መቅደስሽ ስር
የተጠለልኩትን ያንን ጊዜ
አረሳውም።
ድሮ ድሮ እኔን ያለ ነጠላ ያፀሎት
መፅሀፍ ማየት ዘበት ነበር
አንዳንዴ የትላንት ትጋቴን የትላንት
ብርታቴን የትላንት ፀሎቴን
የትላንት ትሁት ማንነቴን የትላንት
ሰአታትና ምህላዬን ሰምተሽ ያቺን
ቁመቴን አይተሽ…
🥰4❤1
Signed እሴት iset 😂❤️
7 Aug 2026, 14:30 UTC57 views5 reactionsread 8 August 2026 አንድ የ78 ዓመት አባት እራሳቸውን ስተው ወደሆስፒታል ይወሰዳሉ ። ለ24 ሰዓት የሚያቆያቸው የመተንፈሻ ኦክስጅን ተሰጣቸው ። ከጥቂት ግዜ በኃላ ተሻላቸውና ዶክተሩ የተጠቀሙበትን ሂሳብ የ500 ዶላር ደረሰኝ ሰጣቸው ። እኝህ አባትም የተሰጣቸውን ደረሰኝ በተመለከቱ ግዜ ስቅስቅ ብለው አለቀሱ ። ዶክተሩም ስለ ገንዘቡ ማልቀስ አይገባዎትም በአንድ ግዜም ባይሆን ቀስ እያሉ መክፈል እንደሚችሉ ነገራቸው ። ሆኖም እኝህ አባት " እኔ የማለቅሰው ስለዚህ ገንዘብ አደለም ገንዘቡን በሙሉ የመክፈል አቅም አለኝ ፤ የማለቅሰው 24 ሰኣት ለተነፈስኩበት ኦክስጅን 500 ዶላር ልከፍል በመሆኑ ነው ፤ ነገር ግን ላለፋት 78 አመታት የእግዚአብሔርን ንፁ አየር በነፃ ስተነፍስ ኖ…
👏4❤1
Signed Nardi ❤
7 Aug 2026, 05:46 UTC84 views5 reactionsread 8 August 2026 Photo
"ለንስሃ የተዘጋጀ ልብ
ለፆም የተጋ አዕምሮ
ድንግል ማርያም ለሁላችን ታድለን።🙏
🙏5
Signed እሴት iset 😂❤️
7 Aug 2026, 05:30 UTC58 views4 reactionsread 8 August 2026 Photo
✞ለጥያቄዬ መልስ ስላጣሁ✞
ለጥያቄዬ መልስ ስላጣሁ
መጣሁ ከደጅሽ ሱባዔ ገባሁ
ማን አፍሮ ያውቃል ባንቺ ለምኖ
በኪዳንኪ ተማህጽኖ
የነፍሴ እረፍቷ ታዛ መጠጊያ
ካንቺ ተገኝቷል የሞቴ መውጊያ
በሰላምታሽ ድምጽ ተባርኳል ቤቴ
የጌታዬ እናት ለኔም እናቴ
ማርያም ኩኒ ለሕይወትየ ፀወኖ
እስመ ተማኅፀንኩ አንሰ ተማኅፅኖ
ለሥዕልኪ ስዕለ አድኅኖ እሰግድ ለኪ
(ማርያም የሕይወቴ መጠጊያ
ሁኚኝ መማጸንን ተማጽኜሻለሁ
ለሚያድን ስዕልሽ እሰግድልሻለሁ)
አዝ= = = = =
ቀንን ስናፍቅ በለሊት ሆኜ
አላተረፍኩም በሰው ታምኜ
ቁልፉ ልጅሽ ነው ለቋጠሮዬ
አሳስበሽልኝ አልፏል ስቃዬ
ኪዳነ ምሕረት ኩኒ ለልቡናየ ብርሃኖ
እስመ ተማ…
🥰4
Signed Nardi ❤
7 Aug 2026, 05:20 UTC57 views1 reactionsread 8 August 2026 የዕለቱ ስንቅ
ንበል ኩልነ
ድንግል ሆይ ሊቁ አባ ጊዮርጊስ በዚህ ምስጋናው ላይ አንቺን ከልጅሽ ጋር በመምጣት ጉባኤውን እንድትባርኪለት ተማፅኖሻልና እኛም አባታችንን አብነት አድርገን ፍቅርን ፀንሰሽ ፍቅርን የወለድሽ የምትስግጂለትን በጀርባሽ ያዘልሽ ሰማይ እና ምድር የማይወስኑትን በማሕፀንሽ የወሰንሽ ሰው ሆነሽ የአምላክ እናት የተባልሽው .....የሊባኖሷ ሙሽራ ሆይ "ወደ እኛ ነይልን !" እንልሻለን።
ቅዱስ ዮሐንስም በራዕዩ ‹‹ፀሐይን የተጎናጸፈች፣ ጨረቃን የተጫማች፣ አስራ ሁለት የክዋክብት አክሊል በራሷ ላይ ያላት (ራዕ 12፡1)›› ብሎ የመሰከረልሽ የብርሃን እናቱ ድንግል ማርያም ሆይ ቅዱስ ያሬድ እንዳለ ሰዎች ከአንቺ ይልቅ ምድርን ትልቅ ናት ቢሉ…
🔥1
Signed G. Ⓣ
7 Aug 2026, 03:37 UTC49 views1 reactionsread 8 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
🙏1
Signed እሴት iset 😂❤️
6 Aug 2026, 18:18 UTC56 views7 reactionsread 8 August 2026 ደስ አይለም ደረሰች ፍልሠታ
በናፍቆት እኮ ነው ምንጠብቃት 🥹🥹
በዚህ ፆም እመቤታችን አለፈታ ያለ ቋጠሮአችንን ትፍታልን
ጭንቀታችንን ታቅልልን
ከክፉ ሁሉ በቀሚሷ ትከልለን
ከፈጣሪ ታቅርበን (ታስታርቀን)
ከመቅደሱ ታስጠጋን
በንፁህ ልቦና የተጣላነውን ተታርቀን ,,ውስጣችንን በፍቅር ሞልተን,,ጥላቻ ,ሠይጣን ,አለመግባባት....ከመሀላችን አውጥተን እንድንፆመው አምላካችን ይርዳን
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን
መልካም ፆም እንዲሆንላችሁ ተመኘሁ ☺️☺️🙏🙏
https://t.me/htttsmaryam
https://t.me/htttsmaryam
https://t.me/htttsmaryam
😘7
Signed Nardi ❤
6 Aug 2026, 18:08 UTC61 views3 reactionsread 8 August 2026 «እመአምላክ እናቴ አድርሽኝ»
አድርሽኝ ታሪካዊ አመጣጡ በጎንደር ከነገሡት ነገሥታት መካከል ከ1703-1708 ዓ.ም ለአምስት ዓመታት በንግሥና የቆዩት ከዐፄ ዮስጦስ ጀምሮ ነው፡፡ አድርሽኝ የተሰኘው ሥርዓትም በእርሳቸው ተጀምሯል፡፡
ዐፄ ዮስጦስ የአድያም ሰገድ ኢያሱ የእህት ልጅ
፣ የፃድቁ ዮሐንስ የልጅ ልጅ ናቸው፡፡ አባታቸው ደጃዝማች ድል በኢየሱስ ይባላሉ፣ እናታቸው በውል አይታወቁም፡፡ ዐፄ ዮስጦስ የጎንደር ልደታ ለማርያም
ቤተ ክርስቲያንን የተከሉ እና በጥምቀት ጊዜ እመቤታችን የተገለፀችላቸው ንጉሥ ናቸው፡፡ ዐፄ ዮስጦስ በንግሥናቸው ወቅት ከሱዳኖች ጋር በነበራው ግንኙነት ሱዳኖች አንገብርም እያሉ ያስቸግሯቸው ነበር፡፡በዐፄ ዮስጦስ ንግሥና ዘመንም ሱዳኖች…
🥰3
Signed G. Ⓣ
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @htttsmaryam. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.