6 Aug 2026, 18:29 UTC121 views2 reactionsread 7 August 2026 Photo
የሪሚዲያል ፕሮግራም ተፈታኞች ቅሬታ
በ2018 ዓ.ም አገር አቀፍ የሪሚዲያል ፕሮግራም ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች ውጤት ሳይገለፅ በመዘግየቱ ቅሬታቸውን እያቀረቡ ነው።
"ፈተናውን ወስደን ከጨረስን ድፍን ሁለት ወራት ሊሞላን ነው" ያሉት ተማሪዎቹ፤ "ይህን ያህል ጊዜ ውጤት ሳይገለፅ መቆየቱ ተገቢ አይደለም" ሲሉ ቅሬታቸውን አቅርበዋል።
"ውጤት ሳይገለፅ 57 ቀናት ማለፉ ተገቢ አይደለም፣ ለድባቴና ያልተገባ ጫና ተዳርገናል" ያሉት ተማሪዎቹ፤ "መንግሥት በአስቸኳይ ውጤታችንን ያሳውቀን" ሲሉ ተደጋጋሚ ቅሬታቸውን ለቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ አድርሰዋል።
ቲክቫህ የሪሚዲያል ፈተና ወጤት መቼ ይለቀቃል ሲል የሚመለከታቸውን የመንግሥት አካላት ለመጠየቅ ያደረገው ሙከራ አልተሳካ…
❤2
5 Aug 2026, 21:29 UTC188 views1 reactionsread 7 August 2026 Photo
አሁን ጀምር !
ከአሁን ጀምሮ ራስህ ላይ ብትሰራ በዚህ አለም የሚኖርህን ቀሪ ቆይታ ማሳመር ትችላለህ፤ ስለማትቀይራቸው ነገሮች አብዝተህ ማሰብ አቁም!
ትናንትን መቀየር አትችልም፤ ዛሬን መጠንከር ከዛ ነገህን ማሳመር ትችላለህ። ወዳጄ ለምንም ነገር አልዘገየህም አጥብቀህ የምትፈልገውን ነገር አሁን ጀምረው!
ሼር አርጉላቸው!
Join🔗🔗🔗
https://t.me/intrancresult
https://t.me/education_stor
❤1
5 Aug 2026, 10:12 UTC224 viewsread 7 August 2026 Photo
ኤአይ (AI)ን እንዴት እንጠቀም ?
ሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) ለረጅም ጊዜ እና ያለገደብ መጠቀም የሰዎችን የፈጠራ ብቃት እና ነገሮችን በጥልቀት የመመርመና የማሰብ ክህሎትን አደጋ ላይ ሊጥል እንደሚችል በቅርቡ የወጡ ተከታታይ ጥናቶች አመልክተዋል።
በዘርፉ የተደረጉ ጥናቶች እንደሚያሳዩት ሰዎች መረጃዎችን እና ውሳኔዎችን ሙሉ በሙሉ በኤአይ (AI) ላይ ጥገኞች ሆነው ማከናወን ሲጀምሩ " ኮግኒቲቭ ሰረንደር " ወይም የአእምሮን የማሰብ ስራ ለቴክኖሎጂ አሳልፎ የመስጠት ዝንባሌ ይታይባቸዋል።
ይህም አእምሮ በራሱ ጥረት መረጃዎችን የማቀናበር፣ የመተንተን እና አዳዲስ ሀሳቦችን የማመንጨት የተፈጥሮ ብቃቱ እንዲደክም ያደርገዋል።
በተለይ #ወጣቶች እና #ተማሪ…
5 Aug 2026, 07:14 UTC205 views1 reactionsread 7 August 2026 Photo
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የ2018 ዓ.ም የ8ኛ እና የ6ኛ ክፍል ውጤቶች ይፋ ተደርገዋል፡፡
በክልሉ የ2018 ዓ.ም የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል ማለፊያ ነጥብ 50 ሲሆን፤ ድጋፍ ለሚሹ ደግሞ 48 የማለፊያ ነጥብ እንደሆነ የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ አብዮት ደምሴ ገልፀዋል፡፡
በዚህም በክልሉ የ8ኛ ክፍል ፈተና ከወሰዱ 78,203 ተማሪዎች መካከል 47,307 ተማሪዎች (60.4%) የማለፊያ ነጥብ አምጥተዋል፡፡
540 ትምህርት ቤቶች ሙሉ በሙሉ ተማሪዎቻቸውን ማሳፍ ሲችሉ፤ 155 ትምህርቶች ደግሞ ምንም ተማሪ አለማሳለፋቸውን ኃላፊው ጠቁመዋል።
በተመሳሳይ በክልሉ የ6ኛ ክፍል ፈተና ከወሰዱ 126,224 ተማሪዎች መካከል 110,566 ተማሪዎች (63.8%) የማለፊያ ነ…
😁1
4 Aug 2026, 15:52 UTC266 viewsread 7 August 2026 Photo
#AREB
በአማራ ክልል የ2018 ትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል።
በክልሉ 194,374 የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች ፈተናውን የወሰዱ ሲሆን፤ 165,342 (85.06%) ተማሪዎች 50% እና በላይ ውጤት በማስመዝገብ ማለፋቸውን የክልሉ ትምህርሮ አሳውቋል።
ውጤት ለማየት 👇
https://amhara6.ministry.et/#/result
አድራሻውን ከተጫኑ በኋላ የተማሪውን መለያ ቁጥር እና ስም በአማርኛ በማስገባት 'Check your result' የሚለውን በመጫን ውጤትዎን ማየት ይችላሉ፡፡
በቴሌግራም ቦት ለማየት 👇
@emacs_ministry_result_qmt_bot
የቴሌግራም ቦት ላይ ከገቡ በኋላ Start የሚለውን ይጫኑ፣ ክፍልዎን ይ…
3 Aug 2026, 19:53 UTC289 views3 reactionsread 7 August 2026 Photo
📌 መቼም ቢሆን እጅ አትስጥ
✓ በወደቅክ ቁጥር ተነስ
✓በተሳሳትክ ቁጥር አስተካክል።
✓ባልተሳካልህ ቁጥር እንደገና ሞክር።
✓ ህይወት ልታሳዝንህ በሞከረች ቁጥር በግድም ቢሆን ፈገግ በል፡፡
Join🔗🔗🔗
https://t.me/intrancresult
https://t.me/education_stor
❤3
31 Jul 2026, 10:51 UTC499 viewsread 7 August 2026 Photo
የ6ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ!!
በኦሮሚያ ክልል የ1ኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ የ6ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ሰኔ 08 - 09/2018 ዓ.ም ተሰጥቶ የነበረ ሲሆን፣ ዛሬ የተማሪዎች ውጤት ይፋ ሆኗል።
👉 የማለፊያ ነጥብ 50% እና ከዚያ በላይ እንዲሆን ተወስኗል።
👉 ፈተናውን ከተቀመጡ 517,209 ተማሪዎች ውስጥ የማለፊያ ነጥብ (50% እና ከዚያ በላይ) በማስመዝገብ ወደ ሚቀጥለው ክፍል የተሸጋገሩት 464,839 (89.9%) ተማሪዎች መሆናቸው ታውቋል።
ከተፈተኑት ተማሪዎች መካከል፡
📍 ወንድ 267,307 ውስጥ 91.2% እና
📍 ሴት 249,902 ውስጥ 88.4% አልፈዋል።
በዚሁ መሠረት ውጤት ለማየት ከዚህ በታች የቀረበውን ሊንክ በ…
30 Jul 2026, 18:16 UTC453 views2 reactionsread 7 August 2026 Photo
ተነስ አድርገው!
ትናንሽ የምትላቸውን ተግባራት አትናቃቸው! 5 ደቂቃ መፀለዩ ወይ 10 ደቂቃ ስፖርት መስራቱ ቀላል ይመስላል፤ ግን ትልቁን ጋን የሚደግፈው ትንሹ ጠጠር ነው።
ነገ አደርገዋለው ምን ችግር አለው አትበል! ቸልተኝነት ዋጋ ያስከፍልሀል፤ ስለዚህ ተነስና ያሰብከውን አድርግ! ከዛ የአይምሮ ሰላም ታገኛለህ።
ሼር አርጉላቸው!
Join🔗🔗🔗
https://t.me/intrancresult
https://t.me/education_stor
❤1🥰1
27 Jul 2026, 18:07 UTC589 views1 reactionsread 7 August 2026 Photo
ተማሪዎች ወደ መፈተኛ ተቋማት እየገቡ ነው።
ከሐምሌ 22 እስከ 24 ቀን 2018 ዓ.ም በወረቀት ለሚሰጠው የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ የማጠቃለያ ፈተና፣ ተማሪዎች ወደ ተመደቡባቸው የመፈተኛ ተቋማት እየገቡ ይገኛሉ።
በተለይም በትግራይ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎችን በመቀበል ላይ ሲሆኑ፣ የተማሪዎች አቀባበል እስከ ነገ ሐምሌ 21/2018 ዓ.ም ድረስ ይቀጥላል።
ከአቀባበሉ በተጨማሪ፣ ተማሪዎች ስለ ፈተናው አሰጣጥ፣ ደንቦች እና አጠቃላይ ሂደት የሚመለከት ገለጻ (Orientation) ይሰጣቸዋል።
ከዚህ ቀደም በወረቀት ፈተና ያልወሰዱ ተማሪዎች ከሐምሌ 22 እስከ 24 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ፈተናው እንደሚሰጣቸው የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ማ…
❤1
23 Jul 2026, 22:09 UTC803 views3 reactionsread 7 August 2026 Photo
ከሰኔ 23/2018 ዓ.ም ጀምሮ ሲሰጥ የቆየው የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ዛሬ ተጠናቋል።
በቀጣይ በትግራይ ብሔራዊ ክልል በወረቀት የሚፈተኑትን ተፈታኞች ጨምሮ በተለያዩ ምክንያቶች ሀገር አቀፍ ፈተናውን ላልወሰዱ ተፈታኞች 4ኛ ዙር የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል የወረቀት ፈተና ከሐምሌ 22-24/2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት መገለፁ ይታወሳል።
ሼር አርጉላቸው!
Join🔗🔗🔗
https://t.me/intrancresult
https://t.me/education_stor
❤3
22 Jul 2026, 18:11 UTC572 views3 reactionsread 7 August 2026 Photo
#MekelleUniversity
በትግራይ ብሔራዊ ክልል በወረቀት የሚፈተኑትን ተፈታኞች ጨምሮ በመላ ሀገሪቱ የሚሰጠው 4ኛው ዙር የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል የወረቀት ፈተና ከሐምሌ 22-24/2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ መገለፁ ይታወቃል።
መቐለ ዩኒቨርሲቲ በተቋሙ ለተመደቡ ተፈታኞች የፈተናውን መርሐግብር ይፋ አድርጓል።
● ሐምሌ 20/2018 ዓ.ም
አቀባበል፣ ምዝገባ እና የመኝታ ክፍል ምደባ
● ሐምሌ 21/2018 ዓ.ም
ስለፈተናው አሰጣጥና ደንቦች አጠቃላይ ገለጻ
● ከሐምሌ 22-24/2018 ዓ.ም
ሀገራዊ ፈተናው የሚሰጥበት ጊዜ
ተፈታኞች የግል መታወቂያ እና ሀገራዊ ፈተና መለያ ካርድ፣ ለፈተና የተፈቀዱ የመጻፊያ ቁሳቁሶች እና የግል አልባሳት ይዛችሁ …
❤3
Showing the 11 most recent of 11 posts we hold for @intrancresult. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.