25 Feb 2026, 15:29 UTC≈2,390 views13 reactionsread 18 September 2026 Forwarded from @JufirstyearVideo
#For_All_Fresh_Students🌐🌐🌐
✅ለፍሬሽማን ተማሪዎች በሙሉ⭐⭐⭐
⭐ውድ አንደኛ አመት ተማሪዎች እንደሚታወቀው የአንደኛ ሴሚስተር የFreshman ኮርሶችን በAbj Tutorial ተማሪዎችን መዝግበን በማስተማር ጥሩ ውጤት እንዲሰሩ ማድረጋችን ይታወሳል፤ አሁንም ለሁለተኛ ሴሚስተር ተማሪዎችን መዝግበን ለማስተማር ዝግጁ ስለሆን ከታች ባሉት አማራጮች በመጠቀም መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
✅ABJ TUTORIAL ላይ የምታገኟቸው ነገሮች👇👇👇
⭐ቲቶሪያሉ ለሶሻል፣ ለኢንጂነሪንግ፣ ለአዘር ናቹራል እንዲሁም ለጤና ተማሪዎች የተዘጋጀ ስለሆነ ሁላችሁም ተመዝግባችሁ መማር ትችላላችሁ።
⭐ሁሉንም ትምርቶች ገፅ በገፅ በኖት፣ እንዲሁም የካልኩሌሽ…
❤12👍1
Signed AB MAJEED 🇪🇹
3 Nov 2025, 14:26 UTC≈4,590 views13 reactionsread 18 September 2026 Video
#For_All_2018_Freshman_Students
✅ለፍሬሽማን ተማሪዎች በሙሉ⭐⭐⭐
⭐ውድ የ2018አዲስ ገቢ ተማሪዎች እንደሚታወቀው የFreshman ኮርሶችን ABJ TUTORIAL ተማሪዎችን በጅማ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የተዘጋጀ ቲቶሪያል በመስጠት ባለፉት ሁለት አመታት ብቻ ከጅማ ዩኒቨርሲቲ ከ1000 በላይ ተማሪዎችን ጥሩ ውጤት እንዲሰሩና የሚፈልጉትን ዲፓርትመንት እንዲያገኙ ABJ TUTORIAL ጉልህ ሚና ተጫውቷል፤ ስለሆነም በአሁኑ አመት ለ2018 አዲስ ገቢ ተማሪዎች ምዝገባ ጀምረን በ1ሳምንት ውስጥ ብቻ ከ160በላይ ተማሪ መዝግበን እያስተማርን እንገኛለን ፤ ሆኖም አሁንም መመዝገብ የምትፈልጉ ከላይ የተያያዘውን ቪዲዎ በመመልከት @abjjubot ን በመ…
❤12🔥1
Signed AB MAJEED 🇪🇹
8 Oct 2025, 11:02 UTC≈3,710 views7 reactionsread 18 September 2026 #New_Coming_Students
✅በ2018 የትምርት ዘመን ጅማ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች አንጋፋው እና ስመጥሩ ጅማ ዩኒቨርሲቲ ስለደረሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ እያልን ከአሁኑ ጊዜ ጀምሮ ከግቢ ተመርቃችሁ እስከምትወጡ ድረስ አብረናችሁ መሆናችንን እየገለፅን የተለያዩ ስለጅማ ዩኒቨርሲቲ መረጃወችን፣ አካዳሚክ ዜናወችን እንዲሁም የትምርት ማቴሪያሎችን ስለምንለቅላችሁ ከስር ባለው የቴሌግራም ቻናል እና ግሩፕ መረጃ መጠይቅና ሀሳብ መለዋወጥ ትችላላችሁ።
🔹ሲኒየር ተማሪዎች አዲስ ለሚገቡ ጅማ ለደረሳቸው ጓደኞቻችሁ ይህን ፖስት ለነሱ በመላክ መረጃ እንዲያገኙ ያድርጓቸው።
🌐Fresh 2018 Students Channel @JU2018Students
🌐Fr…
❤7
Signed AB MAJEED 🇪🇹
17 Sept 2025, 17:31 UTC≈4,140 views7 reactionsread 18 September 2026 Forwarded from @JufirstyearPhoto
🔻ሰላም ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች እንደምታውቁት ከ2016 ጀምሮ ABJ TUTORIALን መስርተን ሁለት ባች ተማሪዎችን በማስተማር ትልቅ ሚና ተጫውተናል ሁኖም አሁን ላይ የ2018 ፍሬሽ ተማሪዎችን ማለትም 3ኛ ባች ተማሪዎቻችንን ለየት ባለ ፕላትፎርም በሚኒ አፕ ከምዝገባ ጀምሮ እስከ ትምርታቸው መጨረሻ ድረስ ለማካሄድ አስበን ሚኒ አፕ ደቨሎፕ አድርገን ጨርሰናል ነገር ግን ወደ ተማሪዎች ከማቅረባችን በፊት ቴስት ማድረግ ስላለብን ከታች በማስቀምጥላችሁ ሊንክ እየገባችሁ እንድትሞክሩልን ስንል በትህትና እንጠይቃለን በትንሹ 1000ሰው እንዲሞክርልን እንፈልጋለን።
@abjjubot
Share share🙏🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️@jufirs…
❤7
Signed AB MAJEED 🇪🇹
16 Sept 2025, 17:22 UTC≈3,590 views6 reactionsread 18 September 2026 Are you planning to join the Economics Department, or are you interested in joining but don’t have sufficient information about the department?
Jimma University Economics Students Association (JUECSA) is here to help you through the process.
Join the official channel of the association and contact us. We will be happy to guide you.
ወደ እኮኖምክስ ድፓርትመንት ለመግባት ፍላጎት ያላቹ ተማርዎች፣ JUECSA በምችለው ሁሉ ልረዳቹ ስለምፈልግ ፣ ከዚህ በታች ያለውን ማ…
❤3😱2👍1
Signed AB MAJEED 🇪🇹
12 Sept 2025, 13:08 UTC≈3,510 views2 reactionsread 18 September 2026 Forwarded from @JufirstyearVideo
#For Pre Engineering Students
🎉እንደሚታወቀው ABJ Tutorial የፍሬሽማን ሁለቱንም ሴሚስተሮች ተማሪዎችን ሲያግዝ ቆይቷል ሆኖም አሁን ላይ ለሁሉም ኢንጂነሪንግ ፊልዶች ኮመን ኮርስ የሆነውን እና ትልቅ ECTS (7) የሚይዘውን Applied 2ን በሚገባ ሁኔታ ተዘጋጅተን ተማሪዎችንም መዝግበን እያስተማርን እንገኛለን ሆኖም አሁን ላይ መማር የምትፈልጉ ተማሪዎችም ተመዝግባችሁ መማር ትችላላችሁ።
🔹በደምብ በተብራራ ቪዲዎ እና ኖት መማር የምትፈልጉ ተማሪዎች 99ብር ብቻ በመክፈል ተመዝግባችሁ መማር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
🔻የምዝገባ ሂደቱ ከላይ ባለው ቪዲዎ ስለተቀመጠ በሱ መሰረት መመዝገብ ትችላላችሁ።
🌐ለመመዝገብ ከስር ባለው ቦ…
❤2
Signed AB MAJEED 🇪🇹
3 Jun 2025, 04:15 UTC≈6,650 views15 reactionsread 18 September 2026 Photo
⭐ከቲያትር ዲፓርትመንት👆👆👆
❤12😱2❤🔥1
Signed AB MAJEED 🇪🇹
14 May 2025, 16:31 UTC≈5,830 views8 reactionsread 18 September 2026 Forwarded from @JUHealths
#For_Fresh_Students
🌀 Final Exam Contents🌀
👇👇👇
Last year
⭐️Communicative English-2 👉 Chapter 3 - End
⭐️Anthropology 👉 chapter 3 (Marriage) - End
⭐️Civics 👉 Chapter 3 upto chapter 5
⭐️Entrepreneurship 👉Chapter 4 - End
⭐️ Economics 👉 Chapter 4 - End
⭐️Applied Maths 👉 Chapter 5 and 6
⭐️Global trends 👉 Chapter 2 ~ 3
⭐️Emerging 👉 Chapter 3 (from levels of AI) up…
👍5❤3
Signed AB MAJEED 🇪🇹
5 May 2025, 11:37 UTC≈4,820 views13 reactionsread 18 September 2026 Forwarded from @JufirstyearPhoto
⭐ሰላም ውድ የጅማ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ጥራታቸውን የጠበቁ ሸሚዞችን በቅናሽ ዋጋ ስላስመጣን በተለይ ለተመራቂ ተማሪዎች እኛጋ ማግኘት የምትችሉ መሆኑኑ ስናበስራችሁ በታላቅ ደስታ ነው።
🔻መርካቶ ከ1300ብር በላይ የሚሸጡትን እኛ በ1099ብር ብቻ እንዲሁም መርካቶ 1000ብር የሚሸጡትን በ849 ብቻ ያቀረብንላችሁ ስለሆነ ያስመጣናቸው ውስን ሸሚዞች ከማለቃቸው በፊት ከታች ባለው አካውንት ወይም ስልክ ቁጥር ማዘዝ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን ዶርም ድረስ ስለምናመጣ የትም መሄድ አይጠበቅባችሁም።
🌐@Mejido
0927429565
0975847521
👍9❤2👌2
Signed AB MAJEED 🇪🇹
6 Apr 2025, 16:47 UTC≈4,900 views8 reactionsread 18 September 2026 Forwarded from @Jufirstyear
#For Fresh Students
✅ሰላም ተምሪዎች እነሆ የሁለተኛው መንፈቀ አመት ኮርሶች ውስጥ አንዱ የሆነው CIVICS ትምርት እና ሚድ ፈተና ሰረተን በዩቲውብ አዘጋችተንላችኋል እና ገብታችሁ እንድታዩ ከታች ያለውን ይዩቲውብ ሊንክ እንካችሁ 👇👇👇
⭐JU Civics Mid-Exam From Chapter 1 and Chapter 2
https://youtu.be/mk6zBk0Ba-4?si=JFvQ6LZ0za8MPxDP
⭐Chapter 2 Part 2 DEONTOLOGICAL ETHICS
https://youtu.be/xFRevkVzPFk
⭐Chapter 2 Part 1 TELEOLOGICAL ETHICS
https://youtu.be/LGsCjWXJTWY
⭐Chapter 1 Full Ethics, C…
👍7❤1
Signed AB MAJEED 🇪🇹
20 Mar 2025, 19:07 UTC≈4,470 views40 reactionsread 18 September 2026 Forwarded from @Jufirstyear
#Cost_Sharing
⭐እንደሚታወቀው የኮስት ሸሪንግ ክፍያን በጥሬ ገንዘብ ካመለከትን እና የባንክ አካውንት ከሰጠን 1ወር ሊሞላን ነው ነገር ግን እስካሁን ምንም የተሰጠን ምንም አይነት ገንዘብ የለም ይህ ደግሞ ከሌሎች ዩኒቨርሲቲ በተለየ ለተማሪዎች የተመደበ ገንዘብን ለምን እንደሚውል አናውቅም ምክንያቱም ወይ ምግብ በጥራቱ እየተዘጋጀልን አይደለም ወይም ደግሞ ከትምርት ሚኒስቴር የተመደበው ብራችንን እስካሁን አልተሰጠንም።
✔ለምሳሌ ያክል ወላይታ ሶዶ ዪኒቨርሲቲ ለተማሪዎች የካቲት 1ላይ አካውንት እንዲያስገቡ ተነግሯቸው የካቲት8 ላይ በ7ቀን ልዩነት ውስጥ ሙሉ ገንዘባቸው አካውንታቸው ላይ ገቢ ተደርጓል። ይህ ደግም የጅማ ዪኒቨርሲቲ ተማሪዎች ምንም አያመጡም…
👍34❤3🔥3
Signed AB MAJEED 🇪🇹
12 Mar 2025, 18:42 UTC≈4,470 views6 reactionsread 18 September 2026 Forwarded from @Jufirstyear
#FOR FRESH STUDENTS
ከ200 በላይ ጥያቄ የያዘ የCOC ጥያቄ ይዘንላችሁ መተናል።
የCOC ውጤት ከ30% ከ25% በላይ ለማምጣት ይህን ቪዲዎ መመልከት አለባችሁ የብዙ ግቢዎች COC EXAM የአምና የጅማ ጥያቄዎች እና ወደፊት ይወጣሉ ተብለው የሚጠበቁ ጥያቄዎች (Expected Questions) ተካተውበታል ሁሉንም እዩት ቀጣይ ምትወስዱትን COC በደምብ መስራት እንድትችሉ ያደርጋችኋል በ3 ክፍል ያዘጋጀንላችሁ ሲሆን ሶስቱንም ፓርት ከታች ባለው ማስፈንጠሪያ ገብታችሁ ማዬት ትችላላችሁ👇👇👇
መልካም ፈተና ይሁንላችሁ ትንሽ ቀናት ይቀራችኋል ተጠቀሙበት
ABJ TUBE
Part 3
https://youtu.be/eh4eY2Rj5fQ
Part 1👇👇👇
…
👍4❤2
Signed AB MAJEED 🇪🇹
Showing the 12 most recent of 13 posts we hold for @ju_fresh. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.