የደብራችን የካ ደብረ ሣህል ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን የሚያሰራውን ቤተሰሊሆም አጠቃላይ ሆስፒታል ህንፃ ግንባታን አስመልክቶ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ ከሁሉ አሰቀድመን እግዚአብሔር አምላካችን ለ2018 ዓ.ም ጾመ ፍልሰታ ለማርያም ሁላችንንም በሰላም በጤና ስላደረሰን እናመሰግነዋለን፡፡የተከበራችሁ አበው መነኮሳት፣ ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን፣ ካህናት እና ዲያቆናት፣ የሰንበት ት/ቤት ወጣቶች፣ ምዕመናን እና ወጣቶች በሀገር ውስጥ እና በውጭ ሀገር የምትኖሩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ተከታዮች እንዲሁም ይህን መልእክት ለመላው ዓለም ለማስተላለፍ የተገኛችሁ የሚድያ አካላት በሙሉ በእግዚአብሔር ስም የከበረ ሰላምታችንን ጥንታዊ እና ታሪካዊ ከሆነው ከየ…

Channel
ቃጭል ሚድያ
@kachilimedia
On this record: Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry
135subscribers
-2 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001316093725 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @kachilimedia |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 July 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 8 August 2026 |
| Last confirmed live | 13 September 2026 |
| Measurements held | 4 |
| Confirmed unchanged | 2 times, most recently 13 September 2026 |
| On Telegram | t.me/kachilimedia |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 5 Sept 2026, 08:39 | 135 | -1 |
| 15 Aug 2026, 05:15 | 136 | -1 |
| 8 Aug 2026, 23:16 | 137 | no change |
| 7 Aug 2026, 03:16 | 137 | first reading |
Engagement
13 posts held, back to 6 August 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 13 posts for this entry, the most recent from 8 August 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
የደብራችን የካ ደብረ ሣህል ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን የሚያሰራውን ቤተሰሊሆም አጠቃላይ ሆስፒታል ህንፃ ግንባታን አስመልክቶ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ
https://vt.tiktok.com/ZS4befEds/
https://www.youtube.com/live/L3BbA-COXIs?si=iuQGD0lf691fNU5e
የነሐሴ ፩ ምስባክ ‹‹ወእነግር ስምዐከ በቅድመ ነገሥተ ወኢይትኃፈር። ወአነብብ ትእዛዘከ ዘአፍቀርኩ ጥቀ። ወአነሥአ እደውየ ኀበ ትእዛዝከ ዘአፍቀርኩ።›› 📖መዝሙር ፻፲፰፥፵፮
✨ እንኳን ለጾመ ፍልሰታ ለማርያም በሰላም አደረሳችሁ! ✨ «በወርቅ ልብስ ተጐናጽፋ ተሸፋፍና ንግሥቲቱ በቀኝህ ትቆማለች» (መዝ 44፡9) የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የፍልሰታ ጾም የሰላም፣ የፍቅር፣ የፈውስና የበረከት ጾም ያድርግልን። አምላከ ቅዱሳን ጾሙን በሰላም አስጀምሮ በሰላም አስፈጽሞ ለብርሃነ ትንሣኤዋና እርገቷ በሰላም ያድርሰን! 🙏 መልካም የሱባኤ ጊዜ ይሁንልን! 🙏 #ጾመ_ፍልሰታ #ድንግል_ማርያም #ኦርቶዶክስ #ተዋሕዶ
🌟እንኳን አደረሳችሁ🌟 🔶️ ጾመ ፍልሰታ ለማርያም ጾመ ፍልሰታ ለማርያም በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ከሚጾሙ አጽዋማት (ከሰባቱ አዋጅ አጽዋማት) አንዱ ሲሆን፣ ምእመናን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ያላቸውን ልዩ ፍቅር፣ ክብር እና ተማኅፅኖ የሚገልጹበት እጅግ የተወደደ ጾም ነው። “ፍልሰታ” የሚለው ቃል ፈለሰ፣ ተሰደደ(ተገለጠ)፣መከፈት፣ መገለጥ፣ የመዝጊያ የመጋረጃ ከሚለው የግእዝ ስርወ ቃል የተገኘ ሲሆን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያምን ትንሣኤ ይመለከታል፡፡ እመቤታችን ከእናትና ከአባቷ ዘንድ ሦስት ዓመት፣ በቤተ መቅደስ 12 ዓመት፣ ከልጅዋ ከወዳጅዋ ከኢየሱስ ክርስቶስ ዘንድ 33 ዓመት ከሦስት ወር፣ ከዮሐንስ ወልደ ነ…
እናስተዋውቃችሁ 👉 የመጽሐፋ ርዕስ ፦ ሥርዓተ አምልኮ ዘፍልሰታ 👉 አዘጋጅ ፦ መ/ር ጥላዬ አያሌው 👉 የታተመበት ወቅት ፦፳፻፲፭ (2015) ዓ.ም 👉 የገጽ ብዛት ፦ ፫፻፶፬ (354) 👉 የታተመበት ማተሚያ ቤት ፦ ማይቢቲ 👉 የመጽሐፍ ዋጋ ፦ ፫፻፶ (350) መጽሐፉ በአራት ምዕራፎች የተከፈለ ነው። ምዕራፍ ፩ ትምህርተ ሱባኤ ሱባኤ በጉልህ የሚታወቀው በፍልሰታ ጾም ወቅት ነው። በዚህ ወቅት ደግሞ ብዙዎች ምእመናን ሱባኤ ለመግባት የሚያቅዱበት ሲሆን መጽሐፏ ሱባኤ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ሱባኤ ከመግባታችን በፊት ልናውቃቸው የሚገቡ ትምህርቶች ጠንቅቆ ማሳየት ፤ በሱባኤ ዕለት የምናከ…
Photo, posted without a caption
“መልእክተ ቅዱስ ፓትርያርክ" በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሓዱ አምላክ፣ አሜን ! በሀገር ውስጥና በመላው ዓለም የምትገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እምነት ተከታዮች በሙሉ! የሰውን ወገን ለማዳን የልጁ ማደሪያ ትሆን ዘንድ ድንግል ማርያምን የመረጠ መፍቀሬ ሰብእ እግዚአብሔር ኣምላካችን እንኳን ለሁለት ሺሕ ዓሥራ ስምንት ዓመተ ምሕረት ጾመ ማርያም ኣደረሰን ኣደረሳችሁ! “ወእመሰ ታፈቅሩኒ ዕቀቡ ትእዛዝየ፡- ከወደዳችሁኝስ ትእዛዜን ጠብቁ" (ዮሐ.14፥15)፤ ፍቅር የሕያዋን ኣካላት ረቂቅ መገናኛ ነው፣ ሕያዋን ኣካላት በውጫዊው ግዙፍ ኣካላቸው በተወሰኑ ጊዜያትና ቦታ ይገናኛሉ ፤ ስለ ጋራ ጉዳያቸውም በጋራ ይመክራሉ፤ ይበልጥም ይቀራረ…
Photo, posted without a caption
Photo, posted without a caption
Showing the 12 most recent of 13 posts we hold for @kachilimedia. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republished by
Channels on the register that have forwarded this channel's posts into their own feed.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 5 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ቃጭል ሚድያ” (@kachilimedia), 135 subscribers as measured 5 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/kachilimedia.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.