22 Feb 2026, 19:36 UTC370 views8 reactionsread 7 September 2026 Forwarded from @bewketuseyoum19
ከባለጌ ልብ ውስጥ ቅንጣት ትህትና
ከትሁትም ሀሳብ ሚጢጢ ብልግና
ብታይ አይግረምሽ አለም ይህ ነውና
ቀኔንም በሙሉ
አኩኩሉ ስልሽ ትያለሽ አልነጋም
እኔስ ምኔ ሞኙ
ላልደረሰ ጸሎት ስለት አላስገባም
ስሜን አስጥተሽው ሁሉ እየዘገነ
ከራሴ መልክ በልጦ የሳልሽኝ ገነነ
የቀረቡኝ ሁሉ በእኔ ላይ በር ዘጉ
ማክበርሽ ባይደርሰኝ ተይ ናቂኝ በወጉ
ባትሰሚኝም እንኳን
ካየሁት ልንገርሽ አትታለይ በዓለም
ትናንትሽን እይው
የማለልሽ እንጂ የሞተልሽ የለም
እናንተ ጠቢባን
ትዝታን ስትስሉ ቀለሜን ተዋሱ
ተስፋ ስትነድፉ ከእኔ ገፅ ጥቀሱ
ስሙን እያላችሁ እውነት ስትዘግቡ
እኔን አዳምጡና ይሄን ቃል ከትቡ
ትናንቱን ያወቀ ነገውን አይንቅም
ማቀፍ የለመደ በቀላሉ አይወድቅም
ከትናንቴ…
❤6👍2
Signed abela
22 Feb 2026, 10:22 UTC344 views1 reactionsread 7 September 2026 ~ላንቺ ነው የፃፍኩት~
© እሱባለው ኢ.
አይደለም አመታት፣
ሳምንት ና ወራት ፣
መኖር እንደማልችል ፤ ካንቺ ተለይቼ፣
ባዶ እንደሆንኩኝ ፤ ካንቺ ስር ወጥቼ ፣
ተስፋ እንደማይኖረኝ ፤ ባክኜ እንደምቀር፣
ጨለምተኛ ሆነሽ ፤ የሰጠሽኝ ምክር፣
ዛሬ ላይ ሳስበው፤ ዞሬ ወደኋላ፣
እውነቱ ባዶ ነው ፤ ካንቺ ቅናት ሌላ።
ይኸው እኖራለሁ ፣
አንቺን ያሰብኩ ዕለት፣
ልቤ ቢቃጠልም ፤በጥርሴ እስቃለሁ።
~~
አይደለም አንድ ሰው ፤ ከወደደው ርቆ፣
በሀጥያቱ ብዛት ፤በበደል ታጭቆ፣
በሲኦል ይኖራል፤ ካምላኩ ተሳቆ።
አንድ ቦታ ቆሜ ፤ብቻዬን እላለሁ፣
አንቺን በማሰቤ ፤ግራ እየተጋባሁ፣
ደስታዬ ርቆኝ ፤ ይኸው እኖራለሁ ፣
ውስጤ ቢቃጠልም ፤ በጥርሴ እስቃለሁ።
~16/03/1…
❤1
Signed abela
21 Feb 2026, 18:43 UTC317 views3 reactionsread 7 September 2026 እንደዚያ ይሆን
elias shitahun
(short - story)
ጎደኛው መጣ። ምን እያየ እንደሆነ ሳይጠይቀው ያውቀዋል። የተለመደ ነው።
"ሁሌ እንደዚ አይነት ነገር ነው ለምንድነው የምታየው" አለው
"እኔንጃ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ Social media ላይ ትኩረት አድርጌ ስቦኝ ከማየው ነገር ይሄ ሆኗል።
የተጣለ እቃ የተበላሸ መኪና የዛገ የተጣለ ብረት ጭቃ የወረሳቸው አሻንጉሊቶች ወስደው
አጥበው
ቀይረው
አስተካክለው አሳምረው የሚሰሩት ሰዎችን ነው። "
"እኮ ለምን ሳበህ እንደዚህ አይነት ነገር?"
"እኔንጃ ተመኝቼ ይሆን !
ከወደቅኩበት የሚያነሳኝ
አንስቶ እንደአዲስ እንድታይ የሚያደርገኝ ኃይል ፈልጌ ይሆን?
ተጥለው በተነሱ አስቀይመው በኋላ …
😢2👍1
Signed abela
21 Feb 2026, 18:42 UTC259 views1 reactionsread 7 September 2026 እንደዚያ ይሆን
elias shitahun
(short - story)
ጎደኛው መጣ። ምን እያየ እንደሆነ ሳይጠይቀው ያውቀዋል። የተለመደ ነው።
"ሁሌ እንደዚ አይነት ነገር ነው ለምንድነው የምታየው" አለው
"እኔንጃ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ Social media ላይ ትኩረት አድርጌ ስቦኝ ከማየው ነገር ይሄ ሆኗል።
የተጣለ እቃ የተበላሸ መኪና የዛገ የተጣለ ብረት ጭቃ የወረሳቸው አሻንጉሊቶች ወስደው
አጥበው
ቀይረው
አስተካክለው አሳምረው የሚሰሩት ሰዎችን ነው። "
"እኮ ለምን ሳበህ እንደዚህ አይነት ነገር?"
"እኔንጃ ተመኝቼ ይሆን !
ከወደቅኩበት የሚያነሳኝ
አንስቶ እንደአዲስ እንድታይ የሚያደርገኝ ኃይል ፈልጌ ይሆን?
ተጥለው በተነሱ አስቀይመው በኋላ …
❤1
Signed abela
21 Feb 2026, 18:36 UTC222 viewsread 7 September 2026 እንደዚያ ይሆን
elias shitahun
(short - story)
ጎደኛው መጣ። ምን እያየ እንደሆነ ሳይጠይቀው ያውቀዋል። የተለመደ ነው።
"ሁሌ እንደዚ አይነት ነገር ነው ለምንድነው የምታየው" አለው
"እኔንጃ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ Social media ላይ ትኩረት አድርጌ ስቦኝ ከማየው ነገር ይሄ ሆኗል።
የተጣለ እቃ የተበላሸ መኪና የዛገ የተጣለ ብረት ጭቃ የወረሳቸው አሻንጉሊቶች ወስደው
አጥበው
ቀይረው
አስተካክለው አሳምረው የሚሰሩት ሰዎችን ነው። "
"እኮ ለምን ሳበህ እንደዚህ አይነት ነገር?"
"እኔንጃ ተመኝቼ ይሆን !
ከወደቅኩበት የሚያነሳኝ
አንስቶ እንደአዲስ እንድታይ የሚያደርገኝ ኃይል ፈልጌ ይሆን?
ተጥለው በተነሱ አስቀይመው በኋላ …
Signed abela
21 Feb 2026, 18:34 UTC233 views2 reactionsread 7 September 2026 Photo
"ስትጣሉ እንዴት ናችሁ?"
(simple - story )
አባቷን
"ፍቅር ምንድነው" አለችው
ማሰብ አላሰፈለገውም።
"ፍቅር ማለት
ፍቅር በጠፋበት ጊዜ የምታሳይው መልካምነት ነው።"
"ማለት"
"ከምትወጂው ሰው ጋር ስትቀያየሙ የምታሳይው ባህሪ ነው ፍቅር።"አላት
"ጥያቄዬ ገብቶሀል?" አለችው
"የምትወጂው ሰው ሲያናድድሽ ምን ታረጊዋለሽ ነው ዋናው።
ታንቋሽሺዋለሽ?
ትንቂዋለሽ?
ለፈጣሪሽ ትነግሪዋለሽ? ወይስ ለሰዎች ታሚዋለሽ?
ወይስ ትበቀይዋለሽ ? ወይስ በልብሽ ይዘሽው ትቆይዋለሽ።
ወይስ እንኳስ ፍቅርሽን እንደኳስ ጠልዘሽ በሰው ዘንድ ቆንጆ ታሪክ ፈጥረሽ"የልክ ነኝ" ጎል ለማስቆጠር ትጥሪያለሽ? ወይስ በብልሃት ታልፊዋለሽ?"
ተቆጣች።
"ከተጣላን ከተቀያ…
❤2
Signed abela
21 Feb 2026, 16:38 UTC209 viewsread 7 September 2026 https://t.me/jqffjqtfjffabot?start=_tgr_b38aenQ0YzA0
Signed abela
21 Feb 2026, 16:32 UTC260 views1 reactionsread 7 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
❤1
Signed abela
21 Feb 2026, 04:12 UTC258 views0 reactionsread 7 September 2026 (ብንያም ወጋየሁ)
የደግ ቅናት
..
.
ታውቂያለሽ
የኛን ነገር ሳስብ ሌሎችን አያለው
በሌሎች ቀናለው
ማን ነበረን እስኪ ከኛ ውጪ መቅድም?
ማለት ለምንድነው
አንቺን ለኔ አድርጎ ከፈጠረሽ ኋላ ፈጣሪ አይፈቅድም
ባይገባሽ ነው እንጂ
ፈጣሪ አይፈቅድም ብለሽ ያማረርሽው
ምን ያደርጋል መፍቀድ
እሱ እሺ ብሎ አንቺ እንቢ ካልሽው
ሰው የሚሉት ፍጡር ፍቅርን የገፋ ለት
ፍቅርን ገፋ ማለት
ኢ-ምንት አልቦ አድርገኝ ብሎ መግባት ስለት
ማነው የተሳለው?
ከሰውነት ገደብ እንነቀል ያለው
ለዚህ ነው
የምቀናው ባንቺ ስትመጪ ስትሄጂ
አይምሰልሽ ሐራም ቀና ቅናት እንጂ
አዎን እቀናለው
ያል…
Signed abela
Channel name was changed to «ke metsihaft getsoch»
Posted without readable text
24 Aug 2024, 19:55 UTC≈1,340 views7 reactionsread 7 September 2026 Video
Video, posted without a caption
❤4👍3
Signed abela Abzer
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @kemetshaft. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.