12 Aug 2026, 12:05 UTC172 views4 reactionsread 13 August 2026 Photo
ነሐሴ 6፤2018 - ውድ የብስራት ሬዲዮ አድማጮች የ facebook ገጻችን like, share እና Comment በማድረግ ሃሳብ አስተያየታችሁን አካፍሉን።
በ-#አውሮፓ_ሱፐር_ካፕ #ፍጻሜ የ-#ፓሪሰን_ዠርሜን እና #አስቶንቪላ-ን ጨዋታ #ላምባዲና_ስፖርት ይዘውላችሁ ይቀርባሉ።
ማነኛውንም ሃሳብ አስተያየት አድርሱን። መልሰን ወደ እናንተ አናደርሳለን።
ምሽት ከ3:00-6:00 ሰዓት ይጠብቁን!
በመላው #ዓለም በዩቲዩብ ገፃችን ይጠብቁን። 👇👇👇
https://www.youtube.com/@Bisrat_Fm_101.1
የብስራትን የተለያዩ ማህበራዊ ገጾች በመቀላቀል፤ ወቅታዊ መረጃዎችን እና ፕሮግራሞችን ይከታተሉ…
Facebook: https://we…
👍4
6 Aug 2026, 16:49 UTC420 views10 reactionsread 13 August 2026 መሞከር ፣ መሞከር እና ደጋግሞ መሞከር = ስኬት
በዚች ምድር ስንኖር የሚጠበቅብን ለምንኖርለት አላማ መጣር እና መታገል ከዛም ውጤቱን መጠበቅ ነው። ከዚህ ውጣ ውረድ ቡሀላ ቢሳካም ባይሳካም አሸናፊ ነን ሞክረናል እና። ዛሬ የለፋነው ለነገ የስኬታችን ሚስጥር ትልቁን ሚና ይጫወታል። ለዚህ ደግሞ ምሳሌው በዛሬው እለት በይፋ የምንግዜም ታላቅ ቡድን ለሆነው ሪያል ማድሪድ የፈረመው ያን ዲዮሞንዴ ነው!!! ይህንን ስም ከ አንድ አመት በፊት ማን በደንብ ያውቀው ነበር? ማንስ ለዚህ ሰው ከ አመት ቡሀላ ሎስ ብላንኮሶቹ 140 ሚሊዮን ዮሮ በ አጠቃላይ ያወጣሉ ብሎ አሰብ? ማንም የለም ነበር ግን ገና በ አፍላ እድሜ ማንም እሱ ላይ ሳያምን እና ተስፋ ሳያደርግ በፊት አ…
👍7🔥3
6 Aug 2026, 16:49 UTC344 viewsread 13 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
30 Jul 2026, 09:09 UTC647 views8 reactionsread 13 August 2026 አርሰናል ከ ዘመነ ማርኪኒዮስ እስከ ቪኒሲየስ 📈
የሰሜን ለንደኑ ቡድን አርሰናል ላለፉት ረዥም አመታት የሚታይበትን ሰንኮፍ በሜዳም ከሜዳም ውጪ እያፀዳ መቷል። በሜዳ ላይ ክለቡ ከ ሀያ አመት በላይ ለመጠበቅ የተገደደውን ፕሪሚየር ሊግን ማሳካት የቻለ ሲሆን ከ 2006 ቡሀላም በ አውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የፍፃሜ ተፋላሚ ሆኗል ምንም እንኳን ዳግም ዋንጫውን ጎምዥተውት ቢያልፉም። ግን ይሄ ከ አርቴታ መምጫ በፊት ወይንም በመጣ በመጀመሪያ አመታቶች ውስጥ የነበረውን ድሪቶ እንደፀዳ የሚያመላከት ነው። ቡድኑ በተደጋጋሚ ሲያሳካ የቆየው ዋንጫ ፌኤ ካፕ መሆኑ የፆም ምግብ በቋሚነት የሚበላ አስመስሎት ቆይቷል። ከ ዋንጫ ስኬቶች ባልተናነሰ አርሰናል ሌላ የሚታማበት ደካማ …
😁4❤3👍1
30 Jul 2026, 09:09 UTC471 viewsread 13 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
5 Jul 2026, 06:47 UTC777 views9 reactionsread 13 August 2026 Forwarded from @Bisrat101fmPhoto
ሰኔ 28፤2018 - ውድ የብስራት ሬዲዮ አድማጮች የ facebook ገጻችን like, share እና Comment በማድረግ ሃሳብ አስተያየታችሁን አካፍሉን።
በ-#አለም_ዋንጫ የ-#ሜክሲኮ እና #እንግሊዝ-ን ጨዋታ #ላምባዲና_ስፖርት ይዘውላችሁ ይቀርባሉ።
ማነኛውንም ሃሳብ አስተያየት አድርሱን። መልሰን ወደ እናንተ አናደርሳለን።
ሌሊት ከ8:00-11:00 ሰዓት ይጠብቁን!
በመላው #ዓለም በዩቲዩብ ገፃችን ይጠብቁን። 👇👇👇
https://www.youtube.com/@Bisrat_Fm_101.1
የብስራትን የተለያዩ ማህበራዊ ገጾች በመቀላቀል፤ ወቅታዊ መረጃዎችን እና ፕሮግራሞችን ይከታተሉ…
Facebook: https://web.facebook.co…
❤6👍2😁1
2 Jul 2026, 09:44 UTC963 views5 reactionsread 13 August 2026 " ከፍተኛ የ ተጫዋቾች የዋጋ ንረት በ ሀገረ እንግሊዝ "
የተጫዋቾች ዝውውር ዋጋ ከዚህ ቀደም ከምናውቀው ሂሳብ ለየት ባለ መልኩ ከ ቀን ወደ ቀን እየጨመረ መቷል። ቀድሞውኑም በ ዮናይትድ ኪንግደም የተጫዋቾች ሽያጭ ዋጋ የተጋነነ ነው ተብሎ ይታማ የነበረ ቢሆንም አሁን ላይ ግን ከዛም የከፋ ሆኖ ከሰሞኑ የብዙሀኑ መነጋገርያ ሆኗል። ግን ይህ በ እግርኳስ ትልቁ የገንዘብ ማሸጋርያ አካል የሆነው የተጫዋቾች ዝውውር ለምን በዚህ ልክ ከፍተኛ የሂሳብ ለውጥ አመጣ ብላቹ ታውቃላቹ? ይህ የሆነበትን ምክንያት በዝርዝር እናብራራዋለን ተከታተሉ።
በ ሀገረ እንግሊዝ ከ እግርኳሱ ጥራት የበለጠ ሚድያው የተገነባ ይመስላል። ይህም ደግሞ ነገሮችን በ እራሳቸው ቁጥጥር አድርገው…
👍4❤1
2 Jul 2026, 09:44 UTC607 viewsread 13 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
11 Jun 2026, 06:10 UTC≈1,190 views3 reactionsread 13 August 2026 የፊፋ ፒስ ፕራይዝ አሸናፊው ሰው አነጋጋሪ ውሳኔዎች በ አለም ዋንጫው!
እግርኳስ እራሱን ችሎ የሚቆም በ ቢሊዮን ለሚቆጠሩ ሰዎች ትልቅ የመዝናኛ መስክ የሆነ እና ከ ዘር ፣ ከሀይማኖት ፣ ከ ፖለቲካ ውጪ የሆነ ትልቅ ኢንዱስትሪ ነው። በተለይ ደግሞ የአለም ዋንጫን የመሰለ ትልቅ የእግርኳሱ አንድ አካል ፆታን እና እድሜን ሳይገድብ ለ ሁሉም የሚደርስ አንድ የተወዳጁ የእግርኳስ ምእራፍ ሆኖ ለ በርካታ አመታት ቆይቷል።
በዛሬው እለት በጣምራ በ ካናዳ ፣ ሜክሲኮ እና አሜሪካ የሚዘጋጀው የ 2026ቱ የአለም ዋንጫ በ ይፋ የሚጀምር ይሆናል። ነገር ግን በ ጣምራ ሊዘጋጅ ቢችልም እንኳን ከ 80% በላይ የሚሆኑ ጨዋታዎች በ አሜሪካ የተለያዮ ስቴቶች ተከፋፍለው የሚደረጉ…
👍2❤1
11 Jun 2026, 06:10 UTC616 viewsread 13 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
9 Jun 2026, 18:55 UTC876 views1 reactionsread 13 August 2026 Photo
የ ጠላቴ ጠላት ወዳጄ ነው 🤷♂
ዛሬ ሪያል ማድሪዶች ለ ጁሊያን አልቫሬዝ የ 150 ሚሊዮን ዮሮ ጥያቄ ለ አትሌቲኮ ማድሪድ ልከዋል። ይሄ አስገራሚ ቢመስልም ግልፅ ሴራ ነው እንጂ በ እውነት አልቫሬዝ በትክክል በማድሪድ የሚፈለግ profile ያለው ተጫዋች ነው? እሱን እንተወውና ቀድሜ እንዳልኩት አትሌቲኮ ማድሪድ እና ሪያል ማድሪድ ባልተመደ መልኩ ለ ተጫዋች የተላከ ጥያቄን ኦፊሻል በማድረግ ውድቅ አድርገውት በ ሶሻል ሚድያ ላይም እንደለመዱት ፌዛቸውን ቀጥለዋል።
ቀደም ብሎ ፔሬዝ 150 ሚሊዮን ዮሮ ጥያቄ አቀርባለው አለ እንጂ አስፈርማለው አላለም። በ እውነቱ ገበያው ተዋዷል ነገር ግን አልቫሬዝ 150 ሚሊዮን ዮሮ የሚያወጣ አጥቂስ ነው? ለማድሪድስ በዚህ ሰ…
👍1
30 May 2026, 06:19 UTC985 views4 reactionsread 13 August 2026 Photo
ግንቦት 22 ፤ 2018 በቅዳሜ ከሰዓት ፕሮግራማችን #ላምባዲና #መዝናኛዎች በተለየ አቀራረብ ይጠብቋችኋል። የሙዚቃ ግብዣዎችም ተዘጋጅተዋል ዛሬም እንደተለመደዉ የኢትዮጲያ የሙዚቃ ባለዉለታ የሆነን ታላቅ ሰዉ እንግዳችን ሆኖ ከእኛ ጋ ቆይታ ያደርጋል። እናንተ ብቻ ከተወዳጁ ጣቢያ ብስራት fm 101.1 ጋር ከሆናችሁ ሁሉ ሙሉ ሁሉ ዝግጁ
ማነኛውንም ሃሳብ አስተያየት አድርሱን። መልሰን ወደ እናንተ አናደርሳለን።
ከ 9:00-11:00 ሰዓት ይጠብቁን!
#BisratNews #BisratFm #BisratRadio #sports
የብስራትን የተለያዩ ማህበራዊ ገጾች በመቀላቀል፤ ወቅታዊ መረጃዎችን እና ፕሮግራሞችን ይከታተሉ…
Facebook: https://web.facebo…
👍4
Showing the 12 most recent of 17 posts we hold for @lanbadinaonbisrat. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.