#በመሬት_ልብ_ውስጥ_ያለው_ወርቅ በአንተ አእምሮ ውስጥም አለ! ሀሳብ የመፍጠር ኃይል ነው ወይም የፈጠራ ኃይል እንዲንቀሳቀስ ማድረግ የሚችል ተጽዕኖ ፈጣሪ ኃይል ነው፡፡ በተወሰነ መንገድ ማሰብ ሀብትን ወደ እናንተ ያመጣል፡፡ ነገር ግን ለተግባራችሁ ትኩረት ሳትሰጡ በሀሳባችሁ ላይ ብቻ መተማመን የለባችሁም፡፡ ብዙ ሳይንሳዊ ሜታፊዚክስ አሳቢዎች የሚሰናከሉበት አለት ይህ ነው፡፡ ሀሳብን ከግለሰባዊ ተግባር ጋር ማገናኘት አለመቻል፡፡ ካለ ተፈጥሯዊ ሂደቶች ወይም ካለ ሰው ልጅ ጣልቃ ገብነት ነገሮችን ከቅርጽ አልባው ንጥረ ነገር መፍጠር ይቻላል ብለን ብንል እንኳን የሰው ልጅ እንደዚህ አይነቱ የእድገት ደረጃ ላይ አልደረሰም፡፡ #ሰው_ማሰብ_ብቻ_ሳይሆን_ያለበ…

Channel
ህይወትን በጥበብ
@lifeandwisdom
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Telegram's recommendations · Cite this entry
1,170subscribers
-4 since we began measuring on 7 September 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 1,000–3,162.
Register entry
| Telegram ID | -1001293593080 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @lifeandwisdom |
| Created | Between 1 April 2018 and 31 July 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 7 September 2026 |
| Last confirmed live | 17 September 2026 |
| Measurements held | 4 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 17 September 2026 |
| On Telegram | t.me/lifeandwisdom |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 17 Sept 2026, 06:57 | 1,170 | -2 |
| 13 Sept 2026, 15:39 | 1,172 | -2 |
| 7 Sept 2026, 10:22 | 1,174 | no change |
| 7 Sept 2026, 09:47 | 1,174 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 15 August 2024 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 19 September 2025. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
What this channel posts
- Video runtime
- 27s
- Average length
- 27s
Measured directly from 1 video with a duration reading, out of the posts we hold for this channel — not this channel’s whole posting history, only the sample this register has actually read. An exact reading to the second, taken from the post itself rather than from Telegram’s own rounded chrome, so it carries no ≈ mark.
Recent posts
Invest in yourself ⏰⏰⏰ " ለሰው ልጅ ሁሉ እኩልና ያለስስት የተሰጠ ሀብት ቢኖር ጊዜ ነው ። ጊዜህን መጠቀም ስትችል እራስህን ትለውጥበታለህ...ራሥህን መለወጥ ሥትችል ሌሎችንም ትለውጣለህ ። ራስህን ለመለወጥ ጊዜን ካልወሰድህ ሌላን መለወጥ አትችልም ። ( Invest in your self )ራስህ ላይ ፈሰስ አድርግ መጀመርያ ራስህን ለውጥ ። አስተሳሰብህን ሞርድ ፣ እይታህን አጥራ ፣ ንግግርና እርምጃህን ገምግም ነገ የሚኖርህ ዛሬን ስትጠቀምበት ነው ። ከዛሬም ያለህ ጊዜ አሁን ነው...አሁን ደግሞ እያለፈ ነው! ጥያቄው እንዴት እያለፈ ነው የሚለው ነው ። ለዚህ ጥያቄ የምትመልሰው መልስ #ነገ በምትለው ምናባዊው ቀን ላይ ያለህን አንተነት ይወስነ…
ፍላጎትን ለፍርሃት የማስበለጥ ስኬት “እንዲሳካልህ ከፈለክ፣ ካለብህ የመውደቅ ፍርሃት ይልቅ ለስኬት ያለህ ፍላጎት ሊልቅ ይገባዋል” – Bill Cosby ከልባችን ያልተጸየፍነውን ነገር አንሸሸውም፤ በጽኑ ያልፈለግነውንና ያልተከታተልነውን ነገር ደግሞ በፍጹም ልንደርስበት አንችልም፡፡ የአንድ አንድ ሰው ሕልም በትምህርት አንድ ደረጃ መድረስ ነው፡፡ የሌሎች ሕልም ደግሞ ቤተሰባቸው አሁን ካለበት ችግር ማላቀቅ ነው፡፡ ከዚህም ባለፈ ሁኔታ፣ በስራ፣ በግል ጤንነት፣ እና በሌሎች ሁኔታዎች አንጻር ሰዎች ግብን አውጥተው እዚያ ለመድረስ ይጣጣራሉ፡፡ የእነዚህ ሁኔታዎች መሳካት የአጠቃላይ ሕይወት መሳካት ባይሆንም የስእሉ አካል ስለሆኑ አስፈላጊ ጉዳዮች ናቸው፡፡ በዚህ …
#ሕይወትን_በዛሬ_ልክ_ኑር! ኢትዮጵያዊው የበረሃ መልእክተኛ አባ ሙሴ እንዲህ ተብለው ተጠየቁ ‘ለነገ አትጨነቁ፤ (ማቴ ፮፥፴፬) ተብሎ የተጻፈው ለማን ነው?’ ሽማግሌውም መለሱ፣ “ስቃዬ ምነው በዛ መቼስ ነው የሚያበቃልኝ፣ ብሎ ለሚጨነቅ ሰው ነው የተጻፈው። ከዚህ ይልቅ ለራሱ “ዛሬ” ማለት አለበት” ብዙውን ጊዜ አዲስ አመት በመጣ ቁጥር፣ ከቀደመው ጠባያችን ሳንላቀቅ፣ የኃጢአት ኮተቶቻችንን እንደያዝን፣ “ይሄኛው አመት የተለየ ይሆናል፣ የተሻለም እሆናለሁ!” እንላለን፣ ሆኖም አባ ጴሜን እንዳሉን... ህይወትን በዛሬ ልክ መኖር አለብን። ከውድቀት ራሳችንን ማስቀረት ባንችል እንኳ፣ ብንወድቅም የሚያነሳን አባት አለንና አስቀድመን መጨነቅ አያስፈልገንም፤ ጭ…
#ይሄኔ_የት_በደረስኩኝ_ነበር?! • ሰዎች በእኔ ላይ ምን እንደሚያስቡ ለማወቅ የታገልኩትን ያህል ራሴን ለማወቅ ብሰራ ኖሮ . . . ይሄኔ የት በደረስኩኝ ነበር?! • በፍጹም የማይፈልጉኝን ሰዎች ስለማመጥና ስከታተል ያሳለፍኩትን ጊዜ ለእኔ ዋጋ ላላቸው ሰዎች ሰጥቸው ቢሆን ኖሮ . . . ይሄኔ የት በደረስኩኝ ነበር?! • በማያገባኝ የሰዎች ስራና ሃሳብ ላይ በማውራትና በመቃወም ያባከንኩትን ጊዜ የሚደገፍ ሰው ፍልጌ ደግፌ ቢሆን ኖሮ . . . ይሄኔ የት በደረስኩኝ ነበር?! • በየጊዜው ካለእቅድ የማወጣቸውን የገንዘብ መጠኖች በጥንቃቄ ብቆጥባቸው ኖሮ . . . ይሄኔ የት በደረስኩኝ ነበር?! • ምንም ያህል ብጨነቅ መለወጥ በማልችላቸው ነገሮች ላ…
#እስቲ_ለአላማ_ኑር! ህይወትህን ለአላማ ኑር! ትኩረትህን ያለህ ነገር ላይ መባረክህ ላይ አድርግ። በሌለህ ነገር ከምትማረር ከምትሰላች ተስፋ ከምትቆርጥ ስላለህ ነገር አመስግን። ባለህበት ቦታ ጥቅምህን አስቀጥል። ማግኘትህን አካብት። የሌለህ ያ- ፍላጎትህ ራሱ ዳዴ ብሎ፣ ድክ ድክ እያለ፣ እየተረመደ ከዛም በፍጥነት እየሮጠ ወዳለህበት እንዲመጣ ያለህን ነገር ተጠቀምበት። እድለቢስ ስለመሆንህ አትብሰልሰል። ጥንካሬ እና ብርታት አሻግሮ፣ አርቆ፣ አልሞ ማሰብ ከተቻለህ እድል ከፈጣሪ ዝቅ ሲል አንተ ለራስህ የምታመቸው ስራ ማለት ይሆናል። ከድክመትህ ይልቅ ለጥንካሬህ ቦታ ስጥ። ከሚያልፈሰፈስህ ስንፍና የሚያበረታህን ጉብዝና ምን እንደሆነ ለይ። ራስህን ሁን- ማ…
ህይወትን በጥበብ pinned a video
#ከዜሮ_መጀመር_አልፈራም ሰው ሁኔታን መቀበል ስለማይችል ነው በሁኔታ የሚጎዳው፤ ዛሬ ካጣህ፣ የለመድከው ነገር ከቀረ፣ ከነገሮች ጋር ራስን ማዋሃድ ነው ያለብህ በቃ! የሚቀሩብህ ነገሮች ይኖራሉ፤ ለዛሬ ይቅሩ፤ ነገ ይደርሳሉ። እኔ አሁን ማጣትን አልፈራም፤ ከዜሮ መጀመር አልፈራም፤ ዜሮ ደግሞ ብሩ እይደለም። እኛ ብር አይደለም የሚከብደን- ሰው ነው የሚከብደን፤ አሁን እኔን «በየ ፖድካስቱ ለፍልፎ ይሀው ዜሮ ገብቶ. . . መክሮን ይኸው ዛሬ ዜሮ ገባ. . . .» ቢሉ አልፈራውም! እወጣዋለሁ! እንዲያውም ታሪኬን ያሳምርልኛል። አንተ ውስጥህ ሰላም ከሆነ፣ ጤና ካለህ ምን ያስፈልጋል? ሁሉም ነገር ያለው አእምሮ ውስጥ ነው፤ ሁሉም ነገር ጨዋታው ያለው አእም…
መሉ በሙሉ በኢትዮጵያ ብር ተዋውለው ወዲያውኑ ቤትዎን ይረከቡ። በመሀል ልደታ ላይ የሚገኝ ባለ 9 ወለል ዘመናዊ የመኖሪያ አፓርትመንት 100% የተጠናቀቀ እና fully furnished ሁለት ቤት ብቻ ቀርተውታል! 3ኛ ወለል ላይ 173 ካሬ ባለ 3 መኝታ 8ኛ ወለል ላይ 151 ካሬ ባለ 3 መኝታ አፓርትመንቱ የተማሉለት -ሊፍት -መጠባበቂያ ጀነሬተር -ውሀ -ፓርኪንግ -ሰገነት በካሬ ከ 95ሺ ብር ጀምሮ እውነተኛ ገዢ ከሆኑ ቅናሽ ይደረግሎታል ለበለጠ መረጃ ይደውሉ: 📞09 36 04 06 30
Invest in yourself ⏰⏰⏰ " ለሰው ልጅ ሁሉ እኩልና ያለስስት የተሰጠ ሀብት ቢኖር ጊዜ ነው ። ጊዜህን መጠቀም ስትችል እራስህን ትለውጥበታለህ...ራሥህን መለወጥ ሥትችል ሌሎችንም ትለውጣለህ ። ራስህን ለመለወጥ ጊዜን ካልወሰድህ ሌላን መለወጥ አትችልም ። ( Invest in your self )ራስህ ላይ ፈሰስ አድርግ መጀመርያ ራስህን ለውጥ ። አስተሳሰብህን ሞርድ ፣ እይታህን አጥራ ፣ ንግግርና እርምጃህን ገምግም ነገ የሚኖርህ ዛሬን ስትጠቀምበት ነው ። ከዛሬም ያለህ ጊዜ አሁን ነው...አሁን ደግሞ እያለፈ ነው! ጥያቄው እንዴት እያለፈ ነው የሚለው ነው ። ለዚህ ጥያቄ የምትመልሰው መልስ #ነገ በምትለው ምናባዊው ቀን ላይ ያለህን አንተነት ይወስነ…
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ በዓሉ የደስታ፣ የፍቅር እና የጤና እንዲሆንልላችሁ እመኛለሁ 🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄
#አታስመስል_የሆንከውን_ሁን! በትክክል የሆንከውን ሆነህ መታየት ስትጀምር ሕይወትህን በከፍተኛ ደረጃ መለወጥ ትጀምራለህ። የሆንከውን ሆነህ መታየት ስትጀምር፣ አላስፈላጊ መረጃዎችን እንዲቆሙ ታደርጋለህ። በዚህም ራስህን እንደምትወድ ብቻ ሳይሆን፣ ዋጋ ያለህ መሆንህንም ለዓለም ታውጃለህ። ከዚያ እሴቶች ብቻ ሳይሆን ሊያስፈልግህ የሚችል ሁሉም ነገር ይኖርሃል። የምትፈልገው ቦታ ስትደርስም ባለመርህ ብቻ አትሆንም። የሆነ ሰው ሲያፈቅርህም ደስተኛ ብቻ አትሆንም። እንደሆንከው ሆነህ ስትመጣ ይህንን አካሄድ ታፋልሳለህ። ከዚህ በኋላ የሕይወት መልካምነት ምናልባት ላትሆን ለምትችለው ለተሻለው አንተነትህ የተያዘ አይደለም። እንዴት መታየትና ስሜትህን ማሳየት መ…
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @lifeandwisdom. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Appears in Telegram’s recommendations for other channels
The reverse of the list above, and a different kind of signal. This does not require this channel to have ever been asked about directly — each row below is a channel we DID ask Telegram about, whose Telegram-generated list happened to include this one. A channel can appear here with an empty list above it, because being named by someone else’s query is independent of having been queried itself.
@Maryam_Maryam2127 · 30,438
Telegram ranks this channel #27 of 67 here — alongside 66 others — read 7 September 2026
This channel appears in 1 seed channel's Telegram-generated recommendation list in total. Each is Telegram’s list for THAT channel, not this one — see how this is measured.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 17 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ህይወትን በጥበብ” (@lifeandwisdom), 1,170 subscribers as measured 17 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/lifeandwisdom.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.