26 Mar 2025, 15:38 UTC≈3,140 views48 reactionsread 28 August 2026 Photo
አውሮፓውያን ባለስልጣናት የአየር ንብረት ቀውስ ወይም ጦርነት ቢከሰት በሚል ዜጎች ነፍስያቸውን የሚያከርሙበትን ምግብ እንዲያከማቹ አሳሰቡ !
ከሩሲያ ጥቃት ቢሰነዘርስ ? የሚለው ዋና ስጋታቸው መሆኑንም #EL_PAIS በዘገባው ተመልክቷል።
"እየጨመረ ከመጣው የተፈጥሮ አደጋዎች እና - ከዩናይትድ ስቴትስ የደህንነት ከለላን የማጣት ስጋት - ካልተረጋጋው የጂኦፖለቲካዊ ሁኔታ - ከጦር መሳሪያ ፉክክር እና ከምንም በላይ ሩሲያን ከመስጋት ጋር በተያያዘ የአውሮፓ ህብረት ነዋሪዎች ለጦርነት ፣ ለሳይበር ጥቃቶች ፣ ለአዲስ የበሽታ ወረርሽኝ እና የአየር ንብረት ቀውስ መዘዞች መዘጋጀት አለባቸው"
ሲሉ የአውሮፓ ባለስልጣናት አሳስበዋል።
ለእነዚህ አደጋዎች ምላሽ ለ…
👍23❤11🔥5😁5👏3🙏1
26 Mar 2025, 15:34 UTC≈2,260 views12 reactionsread 28 August 2026 Photo
ዋሽንግተን እና ኪይቭ በሩሲያ እና በዩክሬን የኢነርጂ መሠረተ ልማት ላይ የሚደረጉ ጥቃቶችን የሚከለከልበትን ዘዴ ለማዘጋጀት እንዲሁም :- ዩናይትድ ስቴትስ እና ሩሲያ በሪያድ በተደረጉት ውይይቶች ደህንነቱ የተጠበቀ የመርከብ ጉዞን ለማረጋገጥ እና በጥቁር ባህር ላይ የኃይል አጠቃቀምን ለማስወገድ መስማማታቸውን ዋይት ሀውስ አስታወቀ።
ይህ በእንዲህ እንዳለ ፡
ትራምፕ፡
ዩናይትድ ስቴትስ ከሩሲያ እና ዩክሬን ጋር በግጭት አፈታት ላይ ጥልቅ ውይይት እያደረገች ነው
ብለዋል።
በዩክሬን ግጭት ላይ በሳዑዲ አረቢያ በተደረገው ድርድር ትልቅ መሻሻል ታይቷል ሲሉ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ተናግረዋል።
ፕሬዚዳንቱ በጥቁር ባህር 'ኢኒሼቲቭ' ክትትል ውስጥ ሶስተኛ ሀገራት እ…
👍8❤2👏2
25 Mar 2025, 15:07 UTC≈1,640 views14 reactionsread 28 August 2026 Photo
በሩሲያ እና በዩናይትድ ስቴትስ መካከል ትናንት ማምሻውን በሪያድ የተደረገው ድርድር በዩክሬን ያለውን ግጭት የመባባሱን ስጋት ቀንሷል - ይህም የውይይት ስኬት ለሀገራችን ብሄራዊ ደህንነት ይጠቅማል
ሲሉ የሃንጋሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፒተር ሺጃርቶ በፌስቡክ ገፃቸው አማካኝነት ገለፁ።
ሚንስትሩ በተጨማሪም OSCE የመጨረሻው የአውሮፓ የምስራቅ እና ምዕራብ የግንኙነት መድረክ እንደሆነ እና እንቅስቃሴዎቹ መደገፍ እንዳለባቸው አሳስበዋል.
@MayalInfoWorld
👍12❤1👏1
25 Mar 2025, 15:00 UTC≈1,370 views11 reactionsread 28 August 2026 Video
🇵🇸🇮🇱 የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፍልስጤም ስደተኞች የእርዳታ ኤጀንሲ (UNRWA)
እስራኤል በጋዛ ሰርጥ ዳግም በጀመረችው የዘር ማጥፋት ዘመቻ ከ124,000 የሚበልጡ ፍልስጤማውያን ከመኖሪያ ቀያቸው ተፈናቅለዋል
ሲል በዛሬው ዕለት አስታውቋል።
ባለፈው ሳምንት እስራኤል በአንድ ቀን 400 ፍልስጤማውያንን የገደለውን ከባድ የቦምብ ጥቃት በመፈጸም በጥር ወር የተደረሰውን የተኩስ አቁም ስምምነት በአንድ ወገን አቋርጣለች።
የጋዛ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ከትናንት በስቲያ እሁድ ባወጣው መግለጫ እ.አ.አ በጥቅምት 2023 ጦርነቱ ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ በእስራኤል ጥቃት የተገደሉት የሲቪል ዜጎች ቁጥር ከ50,000 በላይ መድረሱን ተናግሯል።
ዛሬ ላይ አንድ …
😭7😢3❤1
25 Mar 2025, 14:38 UTC≈1,010 views14 reactionsread 28 August 2026 Photo
!! ከታሪክ ማህደር ማስታወሻ !!
🇷🇸 ማንም ጨርሶ ሊረሳው የማይችል የምዕራባዊያኑ እጅግ ፍትሃዊነት የጎደለው ወረራ !!
ልክ የዛሬ 26 አመታት በዚህ ዕለት በዩጎዝላቪያ ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ ላይ የኔቶ ጥቃት ተጀመረ።
ያለ የተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክር ቤት ይሁንታ - በወቅቱ የኔቶ ዋና ፀሀፊ ጃቪየር ሶላና እና በዩናይትድ ስቴትስ መንግስት ትዕዛዝ የዩጎዝላቪያን ሪፑብሊክ እንደ ሀገር ለማፍረስ ጥቃቱ እ.አ.አ መጋቢት 24 ቀን 1999 ከምሽቱ 2፡00 ሰዓት ላይ ተጀመረ።
ይህ የግፍ ወረራ እና ጥቃት ለ 78 ቀናት ቀጥሎ - በመጨረሻም አገሪቱን ሙሉ በሙሉ በማፍረስ ፡ ጥቃት ፈጻሚዎቹ በሚፈልጉት መንገድ አመቻችተው ያቺን ታላቅ አገር ወደ ስምንት ጥቃቅ…
😢11❤2👏1
25 Mar 2025, 14:17 UTC928 views12 reactionsread 28 August 2026 Video
⚡️🇧🇾 በጥር ወር በተካሄደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ በድጋሚ ያሸነፉት የቤላሩስ ፕሬዝዳንት አሌክሳንደር ሉካሼንኮ በሚንስክ የነጻነት ቤተ መንግስት ላይ በዓለ ሲመታቸው እየተከወነ ይገኛል።
ሥነ ሥርዓቱ ዛሬ እኩለ ቀን ጀምሮ እየተከናወነ ሲሆን ከ1,100 በላይ ሰዎች ተጋብዘውበታል።
@MayalInfoWorld
❤11🤔1
25 Mar 2025, 14:06 UTC913 views12 reactionsread 28 August 2026 Video
የእንግሊዝ ባለስልጣናትን እጅ ሲበዛ ያንገበገባቸው እና ከጥቂት ቀናት በፊት በሩስያ ወታደራዊ ፍርድ ቤት ቅጣት የተበየነበት ብሪታኒያዊው ቅጥረኛ ጄምስ አንደርሰን በሩሲያ የጥቁር ባህር ኃይሎች በቁጥጥር ስር በዋለበት ጊዜ በራሱ ላይ ከነበረው የሰውነት ካሜራ የተገኘ አስደናቂ ምስል ይፋ ተደርጓል !
የጥቁር ባህር ብርጌድ ልዩ ኃይሎች እነ አንደርሰንን በቁጥጥር ስር ለማዋል በዙሪያቸው ከበባውን በፈፀሙ ጊዜ አንደርሰን እጅግ በፍርሃት እና በስሜታዊነት ውስጥ ሆኖ ሩሲያውያንን እንዴት እንደሚመታቸው የዩክሬን ጓደኛውን ይጠይቅ ነበር - ነገር ግን ጓደኛው ራሱ የሩስያ ኃይሎች ከየት - ከየት ሆነው እንደሚተኮሱ አያውቅም ነበርና በግራ መጋባት ውስጥ ሳሉ ከጥቂት ሜትሮች…
👏5❤4👍3
23 Mar 2025, 17:14 UTC≈1,070 views17 reactionsread 28 August 2026 Video
የብሪታኒያ ዜግነት ያለው ቅጥረኛ ወታደር በሩሲያ በሽብርተኝነት ተከስሶ የ19 ዓመታት እስር ተፈረደበት !
ጀምስ ስኮት ራይስ አንደርሰን የተባለው ይህ የብሪታኒያ ዜጋ ከኪየቭ ኃይሎች ጋር በመወገን ሩሲያን ሲወጋ መቆየቱ ተረጋግጦ በኩርስክ በሚገኘው 2ኛ የምዕራባዊ ወረዳ ወታደራዊ ፍርድ ቤት የ19 ዓመታት እስራት ተፈርዶበታል።
የኩርስክ ክልል የፍትህ ስርዓት ለ - የተባበሩት ፕሬስ አገልግሎት እንደገለጸው አንደርሰን በሩሲያ የሽብርተኝነት ህግ እና "በቅጥረኛ ነፍሰ ገዳይነት" የተከሰሰው በህገ ወጥ መንገድ ወደ ኩርስክ ክልል ገብቶ ጥቃት ከፈጸመ በኋላ ነው።
ፍርድ ቤቱ አንደርሰን የመጀመሪያውን 5 የቅጣት ዓመታት በእስር ቤት እንዲጨርስ ወስኖ ቀሪውን የቅጣ…
👍14❤3
21 Mar 2025, 16:12 UTC≈1,160 views13 reactionsread 28 August 2026 Video
የዩክሬን ሀይሎች ከስድስት ወራት በላይ ለሆነ ጊዜ ተቆጣጥረዋት በነበረችው እና በኩርስክ ክልል ውስጥ በምትገኘው የመጨረሻዋ የድንበር ከተማ #ሱድዛ ላይ የነበሩ የዩክሬን ወታደሮች በሩሲያ ኃይሎች ከፍተኛ ወታደራዊ ድብደባ ተፈጽሞባቸው አካባቢውን ጥለው ከመሸሻቸው በፊት - ከተማዋን በሺዎች በሚቆጠሩ ፈንጂዎች አጥረው መሸሻቸውን የሩስያ ወታደራዊ ምህንድስና ሀላፊዎች አስታወቁ።
ከዚህ ጋር በተያያዘ የሩሲያ ፌዴሬሽን መንግስት ካሁን ቀደም በዩክሬን ኃይሎች ወረራ ስር ወደነበረችው ከተማ የተፈናቀሉ ነዋሪዎችን ለመመለስ በጥቂቱ ከአንድ ዓመት በላይ የሚወስድበት መሆኑን በስፍራው የተገኙት ወታደራዊ ምንጮች ለሀገሪቱ ቴሌቪዥን #ሩስያ1 ገልጸዋል።
@MayalInfoWorl…
👍10❤2🤔1
21 Mar 2025, 14:21 UTC≈1,050 views9 reactionsread 28 August 2026 🇨🇦🇪🇺 የአውሮፓ አጋሮቹ እና ካናዳ ያላቸውን የጦር መሳሪያ ክምችት በ30% እንዲያሳድጉ ኔቶ ጥያቄ ማቅረቡን ብሉምበርግ አንድ የኔቶ ከፍተኛ ባለስልጣንን ጠቅሶ ዘግቧል።
ለብሉምበርግ ምንጭ የሆኑት ባለስልጣን ''ከአብዛሃኞቹ የአውሮፓ አጋሮች እና ከካናዳ #ኔቶ ከፍተኛ የገንዘብ መዋጮ ያስፈልገዋል - አሜሪካ የምትመድበው ወጪ ግን ሳይለወጥ ይቆያል" ብለዋል።
@MayalInfoWorld
🤔4😁3❤1🔥1
18 Mar 2025, 17:40 UTC≈1,260 views19 reactionsread 28 August 2026 Photo
የአሜሪካ ጦር አውሮፕላን ተሸካሚ መርከብ ከየመን በተከፈተበት ጥቃት ከአካባቢው ለመሸሽ ተገደደ !!
#PravdaMiddleEast
የአንሳርአሏህ መሪ - ሰይድ አብዱልማሊክ ባድረዲን አል ሁቲ፡
"የአሜሪካ አውሮፕላን ተሸካሚ ከየመን ሀውቲዎች በተሰነዘረበት የድሮን እና የሚሳይል ጥቃት ከቀይ ባህር በስተሰሜን 1,300 ኪሎ ሜትር ርቆ በማፈግፈግ በሱዳን እና በሳዑዲ አረቢያ መካከል ላይ ባለ የባህር ክፍል ላይ ተረጋግቷል።"
በማለት መግለጫ ሰጥተዋል።
@MayalInfoWorld
👏10❤6👍3
18 Mar 2025, 17:25 UTC997 views5 reactionsread 28 August 2026 በቭላድሚር ፑቲን እና በዶናልድ ትራምፕ መካከል የተደረገው የስልክ ውይይት ሁለት ሰዓታት ያህል የፈጀ መሆኑን ዋይት ሀውስ አስታወቀ።
@MayalInfoWorld
👍3👏2
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @mayalInfoworld. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.