24 Aug 2026, 05:16 UTC95 views6 reactionsread 3 September 2026 Photo
✨ መንፈሳዊ እፎይታ እና ተፈጥሯዊ ፈውስ በመዳን ኸርባል! ✨
ከህይወትዎ ላይ የመንፈሳዊ ህመሞችን ጭንቀቶችን ያቃልሉ! «መዳን ኸርባል» ከተፈጥሮ እፅዋት በተዘጋጁ ህክምናዎች ከጭንቀት፣ ከእስራት እና ከመንፈሳዊ መሰናክሎች ነፃ እንዲሆኑ ይረዳዎታል።(በአላህ ፍቃድ)
📌 የሚሰጣቸው መፍትሔዎች:
ለሲህር: የፈታኝ እና ተደጋጋሚ መንፈሳዊ እክሎች መፍትሔ
ለጅን እና አይነ ጥላ: የውስጥ ጭንቀትን፣ ስራ መዘጋጋትን እና የህይወት መሰናክሎችን ለማስወገድ
ለአይን እናስ: ከሰው አይንና ቅናት የሚመጡ ህመሞችን እና ድካሞችን ለማስወገድ
💚 ተፈጥሯዊ፣ ንጹህ እና አስተማማኝ ምርቶች!
📞 አሁኑኑ ይደውሉልን: 0936038353
🥰3❤2🤝1
20 Aug 2026, 04:39 UTC153 views3 reactionsread 3 September 2026 Photo
✨ ያ_ኢ__ላ _ሂ ✨
ዩኑስን= ከዓሳ ነባሪ ሆድ
ኢብራሒምን= ከእሳት
ዩሱፍን = ከጉድጓድ
ሙሳን = ከፊርዐውን
ኢሳን = ከአይሁዶች ተንኮል
ያዳንካቸው አንተ ነህ።
አሏህ ሆይ በየ ቤቱ በየ ቦታው ተቸግረው ያሉ ብዙ ባሪያዎችህ አሉና ሀሳባቸውን ሁሉ አሳካለቸው ካሉበት ጭቅትም ነጃህ በላቸው ።
🟧🟧🟧🟧🟧🟧🟧
🔸 በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦
https://t.me/medantube36
🛑 ይህ የዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏
https://youtube.com/@medantube1
🛑 ይህ የቲክቶክ አካውንታችን ፎሎ ያድጉን🙏🙏🙏
https://www.tiktok.com/@medantube?_t=8duLJvhOtCn&_r=1
❤1🥰1🙏1
17 Aug 2026, 19:26 UTC152 views3 reactionsread 3 September 2026 Photo
✔️ ከክፉ ነገር ለመጠበቅ የተሻሉት መጠበቂያዎች!
ረሱል (📿) እንዲህ ብለዋል፦
﴿أَلا أُخْبِرُكَ بأفضلِ ما تَعَوَّذَ بِهِ الْمُتَعَوِّذونَ قُلْ أَعُوذُ بِرَبِّ الْفَلَقِ وقُلْ أَعُوذُ بِرَبِّ النّاسِ﴾
“ተጠጋጊዎች (ከክፉ ነገር በአላህ የሚጠበቁ ሰዎች) ከተጠበቁበት ነገር ሁሉ በላጩን አልነግርህምን? እርሱም፦ ‘ቁል አዑዙ ቢረቢል ፈለቅ’ እና ‘ቁል ዓዑዙ ቢረቢን ናስ’ ናቸው።”
📚 ሶሂህ አልጃሚ፡ 2593
🟧🟧🟧🟧🟧🟧🟧
🔸 በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦
https://t.me/medantube36
🛑 ይህ የዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏
https://youtube.com/@medant…
🤝2❤1
14 Aug 2026, 08:56 UTC202 views4 reactionsread 3 September 2026 Photo
🤲 የአንድ ታካሚያችን እውነተኛ ምስክርነት!❤
ከዚህ በላይ ከፍ ያለ ደስታ የለም አላህምዱሊላህ 🤲🤲። ለ7 ዓመታት ሲሰቃዩ የነበሩና ብዙ ቦታ በመሄድ ተስፋ ቆርጠው የነበሩ ታካሚ፣ ከእኛ የተላከውን መድኃኒት ተጠቅመው ጤናቸው በመሻሻሉ እና ባለፉት ዓመታት የደረሰባቸው ፈተና በማለፉ ከልብ ደስ ብሎናል።
👉 አላህ ሁልጊዜም አድራጊው እሱ ነውና ለብዙዎች መጽናኛ በመሆናችን እናመሰግናለን።
👉 እናንተም ተመሳሳይ የጤና ፈተና ካጋጠማችሁ ወይም ማማከር ከፈለጋችሁ በማንኛውም ጊዜ ሊያገኙን ይችላሉ።
📞 ስልክ/ቴሌግራም፦ 0936038353
❤2👏1🥰1
22 Jun 2026, 20:32 UTC428 views8 reactionsread 3 September 2026 Photo
የአሹራ ቀን ፆም!
❤ ለመልካም ስራ አስተዋሽ እንሁን
ረሱል (ሰዐወ)እንዲህ ብለዋል፦
﴿فَإِذَا كَانَ الْعَامُ الْمُقْبِلُ - إِنْ شَاءَ اللَّهُ - صُمْنَا الْيَوْمَ التَّاسِعَ﴾
“የሚቀጥለው ዓመት ከደረስኩ በአላህ ፍቃድ የአሹራን ቀን ፆም ዘጠነኛውን ጨምሬ እፆማለሁ።”
ሙስሊም ዘግበውታል: 1134
በሌላ ሀዲሳቸው ፦
﴿صيامُ يومِ عاشوراءَ، إنِّي أحتَسِبُ على اللَّهِ أن يُكَفِّرَ السَّنةَ الَّتي قبلَهُ﴾
“የአሹራ ቀን ፆም ያለፈውን አመት ኃጢአት እንደሚያብስ ከአላህ እጠብቃለሁ።”
ሙስሊም ዘግበውታል: 1162
በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦
h…
❤6🥰2
21 Jun 2026, 17:20 UTC306 views1 reactionsread 3 September 2026 Photo
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿إنَّ اللَّهَ يُعَذِّبُ الَّذِينَ يُعَذِّبُونَ النّاسَ في الدُّنْيا.﴾
#አሏህ እነዛን በዱኒያ ላይ ሰዎችን ያለአግባብ ይቀጡ የነበሩትን አላህ በአኼራ ላይ ይቀጣቸዋል።”
🌴 ሙስሊም ዘግበውታል:
2613🌴
🔴 ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇
▫️🎀🎀▫️
🛑 ለበለጠ ትምህርታዊ ዕውቀቶችን ለማግኘት
የቴሌግራም ቻናላችን ከስር በሊንኩ ይቀላቀሉ👇
🛑 መዳን_ቲዩብ 🛑
✅ በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦
🛑 ይህ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏
https://t.me/medantube36
🛑 ይህ የዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏
https://youtube.com/@meda…
❤1
21 May 2026, 15:15 UTC420 views4 reactionsread 3 September 2026 Photo
🌸ዋናው ነገር ጤና!!
ረሱል (ሰዐወ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿اسْأَلُوا اللَّهَ الْعَفْوَ وَالْعَافِيَةَ ؛ فَإِنَّ أَحَدًا لَمْ يُعْطَ بَعْدَ الْيَقِينِ خَيْرًا مِنَ الْعَافِيَةِ﴾
“አላህን ይቅርታንና ጤንነትን ጠይቁት። ማንም በአላህ በእርግጠኝነት ከማመን ቀጥሎ እንደ ጤንነት መልካም ነገር አልተሰጠውም።”
▫️🎀🎀▫️
🛑 ለበለጠ ትምህርታዊ ዕውቀቶችን ለማግኘት
የቴሌግራም ቻናላችን ከስር በሊንኩ ይቀላቀሉ👇
🛑 መዳን_ቲዩብ 🛑
✅ በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦
🛑 ይህ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏
https://t.me/medantube36
🛑 ይህ የዩቲዩብ ቻናላችንን…
🥰2❤1👍1
17 May 2026, 18:13 UTC424 views6 reactionsread 3 September 2026 Photo
🌟 በአላህ ዘንድ እጅግ የተወደዱት 10 ቀናት መጡ! 🌙
ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች፤ የአመቱ "ወርቃማ ቀናት" የተባሉትን አስሩን የዙል ሂጃህ ቀናት ነገ ሰኛኞ እንቀበላለን ኢንሻአላህ።እነዚህ ቀናት ዝም ብለው የሚያልፉ ተራ ቀናት አይደሉም። ነቢዩም (ሰ.ዐ.ወ) ከየትኛውም የዱንያ ቀናት የበለጠ በላጭ መሆናቸውን መስክረውላቸዋል።
ይህንን ታላቅ ቀናት እንዴት ልንጠቀምበት አቅደናል?
🏃♂️ የትሩፋት ጉዞአችንን በዚህ እንጀምር፦
ልብን በዚክር ማርጠብ፦
የቀን ብርሃንን በጾም ማድመቅ፦ በተለይም የሁለት አመት ወንጀል የሚያስምረውን የአረፋን ቀን ለመጾም አሁኑኑ መነየት።
ለሊቱን በሰላት ማጀብ፦ ከእንቅልፍ ተነስተን በሱጁድ ከአላህ ጋር የምንገናኝበት…
❤4🥰2
Showing the 8 most recent of 8 posts we hold for @medantube36. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.