6 Aug 2026, 23:27 UTC24 views2 reactionsread 8 August 2026 " በልቡ ውስጥ ፍቅር የሌለው ሰው ምንም ያህል ሀብታም ቢሆን በመንፈስ ግን ድሃ ነው።እግዚአብሔር የሚያድረው በትላልቅ ሕንጻዎች ውስጥ ብቻ ሳይሆን ይበልጥ የሚያድረው እርስ በእርስ በሚዋደዱና በፍቅር በአንድነት በሚኖሩ ሰዎች ልብ ውስጥ ነው። ፍቅር ካለህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር አለ። "
ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
🥰2
Signed Melaku_24🖐️✟✟ᵒʳᵗʰᵒᵈᵒˣ✟✟🦋⃟ተክልዬ'ᬼ⃝⃦⃓⃪⃬⃑፳፬♰አባቴ ወዳጄ ., ድር ቢያብር🕸️ ..?
3 Aug 2026, 21:23 UTC46 views2 reactionsread 8 August 2026 Forwarded from @myPoems396Photo
∞∞ ∞∞ ∞∞ ∞∞ ∞∞
ታምርህን ሰምቶ እንዳላመነህ፣
አብርሖትህን እንዳልለመነህ፣
ከጅህ በረከት እንዳልጠገበ፣
ባንተ ሲጎበኝ፧
ቤትና 'ደጁ እንዳልጠበበ፣
°
በክንድህ ስንቱን እንዳላለፈ፣
ጽልም እና ሞቱን እንዳልገፈፈ፣
ሃይልህን አይቶ እንዳልሰከነ፣
ከግሮችህ ትቢያ እንዳልመነነ፤
°
እንደተረሳ እንደማይጠቅም፣
ድንገት አብርቶ በሚጠፋ አቅም፤
ዘብ እንደሌለው እንደባይተዋር፣
አውታሩ ጎድሎ እንዳለ ክራር፥
°
በኑሮ ቅኝት እያቀለለህ፣
ሸርተት እያለ የተላቀቀህ፣
እንዲህ ያለ ሰው አይተ ታውቃለህ?!
#እንደኔ_ያለ!
[ ዓለም ]
❤🔥2
Signed ዓለም
30 Jul 2026, 08:37 UTC104 viewsread 8 August 2026 በምድር ላይ ለዘላለም የሚኖር ምንም ነገር የለም። "ወፍ በህይወት እያለ ጉንዳኖቹን ይበላል ወፉ ሲሞት ደግሞ ጉንዳኖቹ ወፉን ይበሉታል" ጊዜ እና ሁኔታዎች በማንኛውም ጊዜ ሊለዋወጡ ይችላሉ።
በህይወት ውስጥ ማንንም አታሳንስ ወይም አትጉዳ።
ዛሬ ጠንካራ ልትሆን ትችላለህ ነገር ግን ጊዜ ከአንተ የበለጠ ጠንካራ መሆኑን አትርሳ! አንድ ዛፍ አንድ ሚሊዮን ክብሪቶችን ይሠራል፣ እና አንድ የክብሪት እንጨት አንድ ሚሊዮን ዛፎችን ያቃጥላል፣ ስለዚህ አንድ አሉታዊ ነገር በሚሊዮን የሚቆጠሩ በህይወትህ ውስጥ ባሉ አዎንታዊ ነገሮች ላይ ተጽዕኖ እንዳያሳድር…
#ስለዚህ_መልካም_ሁን_መልካምም_አድርግ...
Signed Melaku_24🖐️✟✟ᵒʳᵗʰᵒᵈᵒˣ✟✟🦋⃟ተክልዬ'ᬼ⃝⃦⃓⃪⃬⃑፳፬♰አባቴ ወዳጄ ., ድር ቢያብር🕸️ ..?
29 Jul 2026, 05:11 UTC81 viewsread 8 August 2026 Photo
ስሚኝማ የኔ ቆንጆ😊
ብዙ የዘገዩ የምመስሉ ፀሎቶች የተረሱ የምመስሉ እምባዎች ልኖሩሽ ይችላሉ ግን በዚህ ማለዳ አንድ ነገር ልንገርሽ ይህ ልብሽን ይደግፈዋል የኔን እንደደገፈው ሁላ ማለት ነዉ ፀሎቶችሽ እምባሽ ዋጋ አለዉ እንድሁ አልባከነም🥹
ሰው የፀለየውን ይረሳ ይሆናል፤
እግዚአብሔር ግን የሰማውን አይረሳም🙇።
Amen🙏
Signed Melaku_24🖐️✟✟ᵒʳᵗʰᵒᵈᵒˣ✟✟🦋⃟ተክልዬ'ᬼ⃝⃦⃓⃪⃬⃑፳፬♰አባቴ ወዳጄ ., ድር ቢያብር🕸️ ..?
29 Jul 2026, 05:11 UTC80 views2 reactionsread 8 August 2026 "ሰዉ የፀለየዉን ይረሳ ይሆናል፤ እግዚአብሔር ግን የሰማዉን አይረሳም የነገሩትን የማይረሳ የታመነ ረዳት ነውና።"
🥰2
Signed Melaku_24🖐️✟✟ᵒʳᵗʰᵒᵈᵒˣ✟✟🦋⃟ተክልዬ'ᬼ⃝⃦⃓⃪⃬⃑፳፬♰አባቴ ወዳጄ ., ድር ቢያብር🕸️ ..?
29 Jul 2026, 05:11 UTC82 views1 reactionsread 8 August 2026 እግዚአብሔር ሁን ያለውን ጉም አይጋርደውም፤ ድምጽን በድምጽ የሚሽር የበላይ ዳኛ ነው። እርሱ ያለው ከአድማስ እስከ አድማስ ያለከልካይ ይሆናል።
#ተመስገን
🔥1
Signed Melaku_24🖐️✟✟ᵒʳᵗʰᵒᵈᵒˣ✟✟🦋⃟ተክልዬ'ᬼ⃝⃦⃓⃪⃬⃑፳፬♰አባቴ ወዳጄ ., ድር ቢያብር🕸️ ..?
21 Jul 2026, 11:42 UTC90 views1 reactionsread 8 August 2026 Forwarded from @myPoems396Photo
አገር ንቆ..ሰው አይፀድቅም!
❤1
Signed ዓለም
17 Jul 2026, 04:07 UTC135 views1 reactionsread 8 August 2026 https://t.me/myPoems396
👍1
Signed ዓለም
16 Jul 2026, 18:29 UTC137 views2 reactionsread 8 August 2026 Photo
ህይወት ዘላቂ ሂደት ናት። በእያንዳንዱ ቀን የምታነበው፣ የምትሰማው ወይም የምታየው ነገር አንተን ማሻሻል አለበት። ዕውቀት ሀብት ነው፤ አጠቃቀሙ ደግሞ ጥበብ ነው።
🔗share - @mtuk_hasab
እንዴት አረፈዳችሁ 🌅
🙏2
Signed Melaku_24🖐️✟✟ᵒʳᵗʰᵒᵈᵒˣ✟✟🦋⃟ተክልዬ'ᬼ⃝⃦⃓⃪⃬⃑፳፬♰አባቴ ወዳጄ ., ድር ቢያብር🕸️ ..?
መልካም-ሰው....,,Visit Ethiopia🟢🟡🔴 pinned a photo
16 Jul 2026, 13:43 UTC96 views2 reactionsread 8 August 2026 Forwarded from @myPoems396Photo
~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~
°
ብሸፍተም ሰው ስገድል..
ስትጠራኝ ሳትሸነግል..
ቀስቴን ጥዬ ተሸነፍኩኝ
አንተን ሳይህ 'ረገፍኩኝ፨
ድንገት ራደች ሰዉነቴ፣
ተፈታልኝ ሰንሰለቴ፨
°
ለካ እንዲ ነህ ሰው ስትለውጥ
ለካ እንዲ ነህ ሰው ስትጠራ፣
ጨካኙን ልብ ደግ ያልሰራ፣
ታኖራለህ ስታራራ፨፨
°
ለካ እንዲ ነህ ስታንኳኳ፣
ጻዲቅ ሆነ ገዳዩ እንኳ፨!
[ዓለም]
👍1🔥1
Signed ዓለም
15 Jul 2026, 10:23 UTC90 viewsread 8 August 2026 በውነት ፈጣሪ የለም ❓❓
አንዳንድ ጊዜ በባዮሎጂ ትምህርት ስለ ዲ.ኤን.ኤ (DNA)🧬፣ ስለ ነርቭ ሲስተም🧠 ፣ ስለ ደም ዝውውር🫀 እና ስለ አተነፋፈስ ስርአት🫁... ስማር በጣም ይገርመኛል። በፊዚክስ ደግሞ ስለ ምድር ህግጋት 🌏 ስላጠቃላይ ዩኒቨርስ 🪐ስማር ደግሞ ‘አንተ ምን ያህል ጠቢብ ነህ❗’ ብዬ ፈጣሪን አደንቃለሁ። በ ኬሚስትሪ ደግሞ ስለ አቶም⚛ አወቃቀር ሳጠና ስራህ ግሩም እላለሁ።
ሞትን⚰ሳስብ ደግሞ ይበልጡኑ ለማወቅ ጓጓለው..
በውኑ ይህ ሁሉ ግሩም ስርአት በዝግመተ ለውጥ (Evolution) ብቻ የመጣ ነው ❓ ይህ አባባል፣ አንዳንዴ ህፃናትን ለማሳመን የሚነገር ተረት ተረት ይመስለኛል። በውኑ ይህ ሁሉ ጥበብ በአጋጣሚ የመጣ ነው❓ወይስ አእምሮዬ ብ…
Signed Melaku_24🖐️✟✟ᵒʳᵗʰᵒᵈᵒˣ✟✟🦋⃟ተክልዬ'ᬼ⃝⃦⃓⃪⃬⃑፳፬♰አባቴ ወዳጄ ., ድር ቢያብር🕸️ ..?
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @melikamnetlerasnew. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.