31 Jul 2026, 08:39 UTC220 views14 reactionsread 6 August 2026 Photo
✍️
ወዱ ነብያችን ﷺ በሐዲሳቸው እንዲህ ይሉናል ፦
"የጁሙዐ ቀን በኔ ላይ ሰማንያ ( 80 ) ሶለዋትን ያወረደ ፣ አሏህ የሰማንያ አመት ወንጀሉን ያብስለታል።"
اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ عَبْدِكَ ونَبِيِّكَ ورَسُولِكَ النَّبِيِّ الأُمِّيِّ
#መልካም_ጁሙዓ
💖🌹 جمعة مباركة💖 🌹
ሶለዋት ማውረድዎን አይዘንጉ
لا تنسوا وِردَ الصلاة على الحبيب بعد عصر الجمعة
(اللهُمَّ صَلِّ على مُحَمَّدٍ عَبْدِكَ ونَبِيِّكَ ورَسُولِكَ النَبِيِّ الأُمِّيِّ)
80 مرة . ثم تختم بالسلام عليه
🌹💖 لا تنسوني بالدعاء
❤13🤝1
28 Jul 2026, 19:31 UTC281 views16 reactionsread 6 August 2026 File
--
Reading books with ReadEra
https://readera.org
❤14👍2
28 Jul 2026, 19:30 UTC257 views17 reactionsread 6 August 2026 Photo
✍️
ዶክተር ሸይኽ ጧሪቅ ሙሐመድ አል-ለሃም ዒልምን ለማውረስ የተገሩ ትጉህ ናቸው። ሰሞኑን ከምሽቱ 2:30 - 3:00 ባለው ጊዜ ውስጥ
👇
تبيين كذب المفترى فيما نسب إلى الإمام أبي الحسن الأشعري
👆
የተሰኘውን የኢብኑ አሳኪር ኪታብን እያስተማሩ ይገኛል ። ትምህርቱ በፌስቡክ أ.د الشيخ طارق اللحام ገፃቸው እንዲሁም በዩቲዩብ በቀጥታ ይተላለፋል። በመሆኑም የኸይሩ ተሳታፊ እንሆን ዘንድ አስታውሳችኋል። ኪታቡን በPDF የምትፈልጉ ቴሌግራም ላይ አስቀምጫለሁ።
❤12👍4🤝1
25 Jul 2026, 16:36 UTC426 views33 reactionsread 6 August 2026 Photo
✍️
የሐበሻ ዑለሞች ቀንዘል የሆኑት ሸይኽ ጀሚል ሙሐመድ ሐሊም የጤና እክል አጋጥሟቸው የቀዶ ጥገና ህክምና ማድረጋቸው ተሰምቷል ። በመሆኑም አፊያቸው ሙሉ ይሆን ዘንድ ሁላችንም በዱዓ ልንጠነከር ይገባል።
اللهم أنزل شفاءك وعافيتك على الشيخ جميل حليم، وأبدل ألمه صحةً وقوة، واجمعه بأهله ومحبيه وهو في أتم الصحة والعافية، يا أرحم الراحمين.
❤24😢9
24 Jul 2026, 07:01 UTC403 views17 reactionsread 6 August 2026 Photo
✍️
ወዱ ነብያችን ﷺ በሐዲሳቸው እንዲህ ይሉናል ፦
"የጁሙዐ ቀን በኔ ላይ ሰማንያ ( 80 ) ሶለዋትን ያወረደ ፣ አሏህ የሰማንያ አመት ወንጀሉን ያብስለታል።"
اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ عَبْدِكَ ونَبِيِّكَ ورَسُولِكَ النَّبِيِّ الأُمِّيِّ
#መልካም_ጁሙዓ
💖🌹 جمعة مباركة💖 🌹
ሶለዋት ማውረድዎን አይዘንጉ
لا تنسوا وِردَ الصلاة على الحبيب بعد عصر الجمعة
(اللهُمَّ صَلِّ على مُحَمَّدٍ عَبْدِكَ ونَبِيِّكَ ورَسُولِكَ النَبِيِّ الأُمِّيِّ)
80 مرة . ثم تختم بالسلام عليه
🌹💖 لا تنسوني بالدعاء
❤15🤝2
22 Jul 2026, 06:47 UTC369 views12 reactionsread 6 August 2026 Photo
وَلَمَّا مَاتَتْ زَوْجَةُ مَالِكِ بْنِ دِينَارٍ لَمْ يَتَزَوَّجْ بَعْدَهَا ، وَكَانَ يَقُولُ : ( لَوْ أَنِّي قَدَرْتُ عَلَى طَلَاقِ نَفْسِي لَطَلَّقْتُهَا )
وكانَ شقيقٌ البلخيُّ رضي اللهُ عنهُ يقولُ لامرأتِهِ: (لو كانَ أهلُ بلخَ كلُّهم معي وأنتِ عليَّ.. ما قَدَرْتُ على حفظِ ديني).
تَنبِيهُ المُغتَرّين ، ص ٢٠٧
❤12
20 Jul 2026, 08:48 UTC448 views30 reactionsread 6 August 2026 Photo
✍️
ዘንድሮ የሚከበረው 1501ኛው የነብያችን ሙሐመድ [ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም] መውሊድ መሪ-ቃል
مُحَمَّدٌ.. على نَهْجِهِ نَحْيَا
(صلّى الله عليه وسلّم)
የሚል ይሆናል 💚❤️
መልካም የመውሊድ በዓል ይሁንልን ዘንድ እመኛለሁ 💚
أحبابي في الله تعالى
هاكم هنا شعار جمعيَّة المشاريع الخيريَّة الإسلاميَّة في ذِكرى المولد النَّبويّ الشَّريف للعام ١٤٤٨ للهجرة ٢٠٢٦ روميَّة
وكلّ عام وأنتم بأمن وأمان وبألف ألف خير وصحَّة وعافية💚
❤24🥰6
18 Jul 2026, 07:43 UTC454 views28 reactionsread 6 August 2026 Video
✍️
የወሃብያዎች እውነታ - በሸይኽ ዐብዱዘይን 💚
❤24👍4
17 Jul 2026, 10:44 UTC507 views13 reactionsread 6 August 2026 ✍️
ወዱ ነብያችን ﷺ በሐዲሳቸው እንዲህ ይሉናል ፦
"የጁሙዐ ቀን በኔ ላይ ሰማንያ ( 80 ) ሶለዋትን ያወረደ ፣ አሏህ የሰማንያ አመት ወንጀሉን ያብስለታል።"
اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ عَبْدِكَ ونَبِيِّكَ ورَسُولِكَ النَّبِيِّ الأُمِّيِّ
#መልካም_ጁሙዓ
💖🌹 جمعة مباركة💖 🌹
ሶለዋት ማውረድዎን አይዘንጉ
لا تنسوا وِردَ الصلاة على الحبيب بعد عصر الجمعة
(اللهُمَّ صَلِّ على مُحَمَّدٍ عَبْدِكَ ونَبِيِّكَ ورَسُولِكَ النَبِيِّ الأُمِّيِّ)
80 مرة . ثم تختم بالسلام عليه
🌹💖 لا تنسوني بالدعاء
❤10🥰3
14 Jul 2026, 10:47 UTC578 views8 reactionsread 6 August 2026 https://www.facebook.com/share/p/19F2b7CuHD/
❤7👍1
13 Jul 2026, 15:15 UTC849 views31 reactionsread 6 August 2026 Photo
የኪታብ ጥማት
✍️
ኢማም ኢስሐቅ ኢብኑ ራሀዊየህ ባሏ የሞተባትን አንዲት መበለት አገቡ። የሞተው ባሏ የኢማም አሽ-ሻፊዒ ኪታቦች ነበሩት።
ኢማም ኢስሐቅም «ይህንን ለማድረግ ምን አነሳሳህ?» ተብለው ተጠየቁ። እርሳቸውም ፦ «ሴት ልጅ ስለ ኪታቦቿ ሲባል ትገባለች!» በማለት መለሱ።
💚
تزوَّجَ الإمام إسحاق بن راهويه أرملةً، لأنَّ زوجها المُتوفَّى كانت عنده كتبُ الإمامِ الشَّافعيِّ، فقيلَ له: ما حملك على ذلك؟ فقال: تُنكَحُ المرأةُ لِكُتُبِها !
📖سير أعلام النبلاء/ الذهبي
❤19😁9👨💻1🕊1🥰1
11 Jul 2026, 19:54 UTC507 views11 reactionsread 6 August 2026 https://us05web.zoom.us/j/8813815864?pwd=iHbsmQBHcaTvbBWSDIp4PsO6IbNz9V.1&omn=86788922191
❤9🤝2
Showing the 12 most recent of 18 posts we hold for @mikdaddelil. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.