19 Jun 2026, 12:09 UTC≈1,070 views6 reactionsread 8 September 2026 ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባ እንደተባለው የፋኖን ክንድ መቋቋም ያቃተው በኮለኔል ማቲዎስ ማዴቦ የሚመራው የአየር ወለድ ቅልብ ሰራዊት ቁጥራቸው 395 የሚሆኑ እማወራ እናቶችን ወደ ፋኖ የተቀላቀሉ ባሎቻችሁን አምጡ በሚል በግፍ መታሰራቸውን የአፄ አምደ ፅዮን ኮር ለዕዙ በላከው መረጃ ገለፀ።
ሰኔ 09 ቀን 2018ዓ.ም
በሸዋ ጠቅላይ ግዛት መርሀቤቴ አውራጃ የሬማ ከተማና አካባቢው ነዋሪዎች ላይ ከፍተኛ ግፍ በመፈፀም የሚታወቀው የብልፅግናው የግል ሰራዊት 101ኛ አየር ወለድ ክፍለጦር ቁጥራቸው 395 የሚሆኑ የአካባቢው ነዋሪዎች እማወራዎችን ከሚጠቡ ህፃናት ጋር በመያዝ ባሎቻችሁ 94,000ብር በልተው መሳሪያችንን ይዘው ፋኖን ተቀላቅለዋልና "ወይ እንዲመ…
❤6
Signed A...........
19 Jun 2026, 12:08 UTC856 views3 reactionsread 8 September 2026 ስብሰባው በጭቅጭቅም ቢሆን ተጠናቋል
👉በትናንተናው እለት እኔን ጨምሮ በምድር ሀይል
ሲካሄድ የዋለው የጄነራል መኮንኖች ስብሰባ በአብዛኛው ባለመግባባት መግባባት ተጠናቋል ቃለ ጉባኤ አያያዝ ኮለኔሉን በጣም አድንቄያለሁ😁😁
😁የስብሰባው አጀንዳዎች የሚከተሉት ናቸው
1,የህወሀት የጦርነት ዝግጅትና ኦባሳንጆ ትግራይ የሄደበትን የፕሪቶሪያ ውል በተመለከተ ማብራሪያ መስጠት
2,የፋኖ ሀይሎች የውጊያ ስልት አስቸጋሪነትና የሀይል ሚዛንን በተመለከተ
3,ጦርነቱ መጀመሩ አይቀሬ በመሆኑ ውጊያውን የሚመራ ኮማንድ ፖስት ማቋቋም
✍️የመጀመሪያው አጀንዳ ላይ የብርሀኑ ጁላ ማብራሪያ
👉ህወሀት በሙሉ አቅሙ ለውጊያ እየተዘጋጀ እንደሆነና የትግራይ ወጣት 90% በሚባል ደረጃ ወ…
❤3
Signed A...........
26 May 2026, 09:56 UTC976 views6 reactionsread 8 September 2026 ምንጃሮች
🥰5❤1
Signed A...........
12 Mar 2026, 19:20 UTC≈1,340 views2 reactionsread 8 September 2026 https://t.me/mnijare
☝☝☝☝☝☝
#Share /#joine
❤2
Signed A...........
12 Mar 2026, 19:11 UTC≈1,240 views6 reactionsread 8 September 2026 🔥የንስሮቹ ዳግም ውህደት የሸዋ ምድር የአንድነት ዝማሬ‼️
በሸዋ ወይና ደጋማ ተራራዎች ላይ ለሁለት ዓመታት ያህል የቆየው የሀሳብ መለያየት አክትሞ አዲስ ብርሃን የታየበት ታሪካዊ ዕለት ሆኗል። በአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ስር የሚንቀሳቀሱት የደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ እና የሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ለሁለት ዓመታትን በኃሳብ ልዩነት መንገድ ሲጓዙ ቆይተው፣ ዛሬ ግን የሸዋን ህዝብ የአንድነት ጥሪ ሰምተው ወደ አንድ ታላቅ አደረጃጀት ተመልሰዋል።
በዚህ ታሪክ ውስጥ እንደ ንስር የተመሰሉት የአሳምነው ፋኖ አባላት ንስር ከከፍታ ላይ ሆኖ ጠላቱን የመለየት እና ሳይታሰብ የመወርወር ብቃት እንዳለው ሁሉ እነዚህ ታጋዮችም በቀጠናው ውስጥ ያላቸውን ወታደራዊ…
❤6
Signed A...........
27 Feb 2026, 20:26 UTC≈1,220 views5 reactionsread 8 September 2026 ሰበር ዜና‼️
አፋብን ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ከሰም ፪ኛ ኮር የኃይለማርያም ማሞ ክ/ጦር ሰላም ሰው ሻለቃ ቃኘዎች በፊቼ ከተማ ጠላት ካምፕ ውስጥ ሰርጎ በመግባት ታሪካዊ ድል ተቀዳጀ ።
የካቲት 20/2018 ዓ.ም፡ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ከሰም ፪ኛ ኮር የኃይለማርያም ማሞ ሰላም ሰው ሻለቃ ቃኘዎች በኦሮሚያ አሌልቱ ወረዳ ፍቼ ቀበሌ ከንገቱ 2:00 ሰዓት ላይ ከተማ ውስጥ በጠላት ካምፕ ላይ የክፍለ ጦሩ ቃኘዎች በጠላት ቀጠና ውስጥ ሰርገው በመግባት የብልጽግናውን ስርዓት አስፈፃሚዎች ላይ፤ የአብይ አህመድ የሽመል አብዲሳ የከተማ ጠባቂ ሚሊሻዎች ወይም "ተጠባባቂ ኃይል" ብሎ የሚጠራቸውን፤
➣ አቶ በላይነህ ለማ…
❤5
Signed A...........
27 Feb 2026, 20:25 UTC840 viewsread 8 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed A...........
27 Feb 2026, 20:24 UTC804 viewsread 8 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed A...........
6 Feb 2026, 00:57 UTC≈1,050 views5 reactionsread 8 September 2026 🔥#የድል_ዜና‼️
አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ከሰም ፪ኛ ኮር ነበልባል ክፍለ ጦረ በባንዳ ላይ ድል ተቀዳጀ !!
ጥር 28/2018 ዓ.ም አፋብን ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ከሰም ፪ኛ ኮር ነበልባል ክፍለ ጦር ጥላት ላይ ብሎም የፈረጃቸውን የከተማ ውስጥ አውደልዳይ ሆድ አደር ባንዳ ሚሊሻዎችን ማፅዳቱን አጠናክሮ ቀጥሎበታል ።
ይህም በከተማ ውስጥ ህዝብን ሲያስርና ሲረሽን ፥ ሴቶችን በጅምላ ሲያስደፍርና የፈለገውን ሲያደርግ እንዲሁም ንብረት ሲዘርፍና ሲያዘርፍ፤ በከተማው ላይ ከመጣ ከሄደው የብልፅግና ሰራዊት ጋር በማበር በህዝብ ላይ የመከራ ዶፍ ሲያወርድ በነበረው በሚሊሻው አቶ አስታጥቄና በግበረ አበሮቹ ላይ የለመደውን …
❤4👎1
Signed A...........
6 Feb 2026, 00:55 UTC797 viewsread 8 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed A...........
6 Feb 2026, 00:43 UTC777 viewsread 8 September 2026 🔥#ጥብቅ_መልዕክት‼️
ወደ አማራ ምድር ከሰሞኑን በርካታ ሜካናይዝድ መሳሪያና ሰራዊት መግባቱ ይታወሳል። ይህ ሀይል የለሊት ማጥቃት ለማድረግ ወደ ፋኖ ቀጠናዎች በለሊት እንዲንቀሳቀስ ትዛዝ የተሰጠ ሲሆን የስልክና የኢንተርኔት አገልግሎት በበርካታ የፋኖ ግዛቶች እየተቆራረጡ መሆናቸውንም ንስር አማራ ባሰባሰበችው መረጃ ማረጋገጥ ተችሏል።
ስለሆነም አገዛዙ ያለ የለለ የሰው ኃይልና መሳሪያ በመታገዝ የግንኙነት መንገዶችን ሙሉ በሙሉ አቋርጦ የለሊት ጥቃት የመክፈት እቅድን በአንዳንድ ቦታዎች ተግባራዊ ያደረገው ስለሆነ የወገን ሀይል ከወትሮው በተለዬ ዝግጁ እንዲሆን እናሳስባለን።
#ዐንድ_አማራ‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድ…
Signed A...........
4 Feb 2026, 18:56 UTC804 viewsread 8 September 2026 🔥#መረጃ_ሸዋ_ቀጠና‼️
የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ይህ መረጃ እሽከተጠናከረበት ድረስ በ**** ወረዳ ጣይቱ ክፍለ ጦር ከፍተኛ ተጋድሎ ላይ ይገኛል።
በአካባቢው በአፋር ክልል በኩል በ5 ሊኮፍተር ወታደር አሰማርቷል። ኔትወርክ አጥፍቷል። ጣይቱ ክፍለጦር በቀጠናው ትንቅንቅ ላይ ትገኛለች።
ኔትወርክና ኢንተርኔቴ ወደ ፋኖ ቀጠናዎች እየተዘጉ ስለሆነ መገናኛ ሬዲዬዎችን በስፋት እንጠቀም‼️
#ዐንድ_አማራ‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
27/ዐ5/2018 ዓ.ም
@mnijare
Signed A...........
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @mnijare. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.