12 Aug 2026, 18:30 UTC77 views2 reactionsread 13 August 2026 በሳዑዲ የድንበር ጠባቂዎች ሀሺሽ እና ጫት የተገኘባቸው 8 ኢትዮጵያውያንን በቁጥጥር ስር ዋሉ።
በሳዑዲ አረቢያ የዓሲር እና የጃዛን ክልሎች የድንበር ጥበቃ ኃይሎች ጫት እና ሀሺሽ ወደ ሀገር ውስጥ ለማስገባት የሞከሩ ያሏቸውን 8 የኢትዮጵያ ዜጎች በቁጥጥር ስር ማዋላቸው ተነግሯል።
በሳዑዲ አረቢያ ሕግ መሠረት እንደ ጫት እና ሀሺሽ ያሉ እፆችን በሕገ-ወጥ መንገድ ወደ ሀገር ውስጥ ማስገባት እጅግ ከባድ ወንጀል ሲሆን፣ ጥፋተኞች እስከ ሞት ቅጣት ወይም እስከ 15 ዓመት በሚደርስ ፅኑ እስራት፣ ከባድ የገንዘብ መቀጮ እና ከሀገር የመባረር እርምጃ ያስቀጣል።
ለመሆኑ ኢትዮጵያዊያን ለምን በተደጋጋሚ በዚህ መልኩ ይያዛሉ ?
በየዓመቱ ከ100 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያ…
❤2
12 Aug 2026, 18:28 UTC85 viewsread 13 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
12 Aug 2026, 13:20 UTC177 viewsread 13 August 2026 Photo
የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተና መርሐግብር
የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተና ከነሐሴ 13-15/2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ መገለፁ ይታወቃል፡፡
ነሐሴ 13/2018 ዓ.ም
Medicine, Pharmacy, Anesthesia, Environmental Health, Human Nutrition, Emergency and Critical Care Nursing, Dental Medicine and Optometry.
ነሐሴ 14/2018 ዓ.ም
Medical Laboratory Science, Public Health, Midwifery, Medical Radiology Technology, Pediatric and Child Health Nursing, Psychiatric Nursing, Physiother…
12 Aug 2026, 09:30 UTC207 viewsread 13 August 2026 File
What is a Capital Market Service Provider?What do they do, and what does the ECMA require for licensing?
Get the full breakdown in this PDF. 👆
የካፒታል ገበያ አገልግሎት ሰጪ ማለት ምንድን ነው? ምን ያደርጋሉ? ኢካማ (ECMA) ለፍቃድ ምን ይጠይቃል?
ሙሉ ማብራሪያውን በዚህ ፒዲኤፍ ያግኙ። 👆
Join us here:
https://t.me/mock_news
https://t.me/mock_news
12 Aug 2026, 08:49 UTC205 viewsread 13 August 2026 #exit
12 Aug 2026, 05:17 UTC241 viewsread 13 August 2026 ✈️ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሥራ ማስታወቂያ ሙሉ መረጃ (ለአዲስ ተመራቂዎች)
🩸የሥራ መደቦች እና መስፈርቶች:
✅ 1. Trainee Cabin Crew (የአስተናጋጅ ሠልጣኝ)
■ ትምህርት: የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ (EUEEC) ውጤት 200 እና ከዚያ በላይ
○ እድሜ: ከ21 እስከ 30 ዓመት
○ ቁመት: ለሴት 1.58 ሜትር (Arm Reach: 212 ሳ.ሜ) | ለወንድ 1.70 ሜትር እና ከዚያ በላይ
○ ቋንቋ: የእንግሊዝኛ ቋንቋ ችሎታ (Level III)፤ ሌሎች ቋንቋዎችን ማወቅ ተጨማሪ ጥቅም አለው።
✅ 2. Trainee Aircraft Mechanic
■ ትምህርት: 10+3 / ዲፕሎማ / Level III/IV በAutomotive, Electron…
12 Aug 2026, 03:25 UTC194 viewsread 13 August 2026 Photo
አእምሮን ከስልክ ጋር ማገናኘት ተቻለ! 🧠📱
አሁን ባለው የኒውሮ-ቴክኖሎጂ (Neural Tech) እድገት፣ ስልክና ኮምፒውተርን በአእምሮ ሀሳብ ብቻ መቆጣጠር ተችሏል!
* ✍️ ሳትነኩት በሀሳብዎ ብቻ ጽሁፍ መጻፍ
* 🎮 በእጅ ሳይሆን በአእምሮ ጨዋታዎችን መጫወት
* ♿ አካል ጉዳተኞች አካባቢያቸውን በቀላሉ እንዲቆጣጠሩ ማስቻል
> 💡 ይህ ቴክኖሎጂ አገራችን ቢገባ ለመጠቀም ይደፍራሉ?
Join us here:
https://t.me/mock_news
https://t.me/mock_news
11 Aug 2026, 18:17 UTC226 viewsread 13 August 2026 🔥 ላቲቪያ፦ የሴቶች በረከት፤ የወንዶች እጥረት ያለበት ደሴት! 🇱🇻
ወደ ላቲቪያ ለመሄድ ቪዛ መቁረጥ ያማረህ አለህ? 😉
በዚህች ያማረች የአውሮፓ አገር ውስጥ የሴቶች ቁጥር ከወንዶች በ15% ይበልጣል! በዚያ ላይ ደግሞ የላቲቪያ ሴቶች በውበታቸውና በቁመታቸው በዓለም አቀፍ ደረጃ ይታወቃሉ።
ነገሩ ግን እዚያ ብቻ አያበቃም… 👇
* 🔨 “የአንድ ሰዓት ባል”፦ በላቲቪያ የቤት ውስጥ ሥራዎችን የሚሠሩ፣ ዕቃ የሚያስተካክሉና የከበዱ ነገሮችን የሚያነሱ ወንዶች በመታጣታቸው ሴቶች ወንዶችን በሰዓት ተከራይተው ሥራ ያሠራሉ።
* 💍 የትዳር አጋር እጥረት፦ እጅግ በርካታ የላቲቪያ ሴቶች ተስማሚ ወንድ በማጣታቸው ምክንያት ወደ ውጭ አገር አተኩረዋል።
💡 ጥያቄ ለእናንተ፡
እን…
11 Aug 2026, 16:48 UTC239 viewsread 13 August 2026 Photo
🇪🇹 አትሌቶች እና አሰልጣኞች በአሜሪካ መቅረታቸው ተሰማ !
በኦሬገን በተካሄደው የአለም አትሌቲክስ ከ 20ዓመት በታች ሻምፒዮና የተሳተፉ የኢትዮጵያ ልዑክ አባላት በአሜሪካ መጥፋታቸው ተሰምቷል።
ለውድድሩ ወደ አሜሪካ ካቀናው ልዑክ ቡድን ውስጥ ሰባት ያህል አባላት መኮብለላቸው ተገልጿል።
ከልዑክ ቡድኑ ጋር የማይገኙት አባላት 4️⃣ አትሌቶች እና 3️⃣ አሰልጣኞች መሆናቸው ተነግሯል።
ወደ አሜሪካ ካመሩት አራት አሰልጣኞች ሶስቱ መቅረታቸውን ተከትሎ አሰልጣኝ መሰረት ብቻ ወደ ኢትዮጵያ በመመለስ ላይ ይገኛሉ ተብሏል።
ኢትዮጵያ በውድድሩ 2️⃣ የወርቅ ፣ 3️⃣ የብር እና 1️⃣ የነሐስ ሜዳልያ በማሳካት ማጠናቀቋ አይዘነጋም።
መረጃው የጋዜጠኛ ይስሀቅ በላይ…
11 Aug 2026, 15:18 UTC239 viewsread 13 August 2026 #exit news
Something get ready
11 Aug 2026, 11:04 UTC273 viewsread 13 August 2026 Photo
— Telegram is offering people 100 USDT for street-cleaning tasks and post before-and-after photos within a 72-hour window.
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
Join us here:
https://t.me/mock_news
https://t.me/mock_news
11 Aug 2026, 05:33 UTC299 views3 reactionsread 13 August 2026 ትምህርት ሚኒስቴር ከ2019 የትምህርት ዘመን ጀምሮ ተግባራዊ የሚደረጉ የ11 የሥራና ተግባር ትምህርት የሙያ አይነቶችን ዝርዝር አሳውቋል።
የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር እና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እና በክልል ትምህርት ቢሮዎች፣ ከ2019 የትምህርት ዘመን ጀምሮ በሁለተኛው ዙር ተግባራዊ የሚደረጉ 11 የሥራና ተግባር ትምህርት የሙያ ዓይነቶችን ለመተግበር እየተደረገ ያለውን ዝግጅት የተመለከተ መመሪያ አስተላልፏል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ የተመለከተው የትምህርት ሚኒስቴር መመሪያ በአዲሱ የትምህርትና ሥልጠና ፓሊሲ ላይ "የሙያና ቴክኖሎጅ ትምህርት ከቅድመ አንደኛ ደረጃ ጀምሮ ከእድሜያቸው ጋር የተመጣጠነ ሆኖ እንዲሰጥ ይደረጋል" በሚል አቅጣጫ መቀመጡን ያመለክ…
👏3
Showing the 12 most recent of 18 posts we hold for @mock_news. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.