1 Oct 2025, 07:47 UTC≈1,330 views13 reactionsread 22 August 2026 የተሻሻለው የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት…
ትምህርት ሚኒስቴር የ2017 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤትን ከ300 ወደ 297 ዝቅ አድርጓል፡፡
ሚኒስቴሩ እንደገለጸው ÷ የትምህርትና ስልጠና ፖሊሲ ተማሪዎች ወደቀጣይ የትምህርት ደረጃ ለመዛወር 50 በመቶና ከዚያ በላይ ማምጣት እንዳለባቸው ይደነግጋል።
በዚህ መሰረትም በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና አማካይ ውጤታቸው 49 ነጥብ 50 እስከ 49 ነጥብ 99 በመቶ ያመጡ ተማሪዎች ወደ 50 በመቶ እንዲጠጋጋ መወሰኑን አመልክቷል፡፡
ውሳኔውን ተከትሎም 49 ነጥብ 5 እና በላይ አማካይ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች ዝቅተኛውን 50 በመቶ የማለፊያ ነጥብ እንዳሟሉ ተደርጎ ይወሰዳል…
👍9❤4
30 Sept 2025, 07:37 UTC≈1,800 views9 reactionsread 22 August 2026 Photo
የ2018 ዓ/ም የድህረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) የምዝገባ ጊዜ ይፋ ተደረገ።
ትምህርት ሚኒስቴር በ2018 የትምህርት ዘመን የድህረምረቃ ፕሮግራሞች ለመማር ፍላጎት ላላቸው አመልካቾች የሚሰጠው የድህረምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ ከመስከረም 20 - 25/2018 ዓ.ም የሚካሄድ መሆኑን አሳውቋል።
አመልካቾች የመመዝገቢያ ቅጽ ላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በማሟላት በ https://ngat.ethernet.edu.et በኩል መመዝገብ እንደሚችሉ ተገልጿል።
ፈተና የሚሰጥበትን ጊዜ በቀጣይ ይፋ እንደሚደረግ አመልክቷል።
አመልካቾች ከምዝገባ ጋር ተያይዞ ለሚኖራቸው ጥያቄ ዘውትር በስራ ሰዓት በ0920157474 ወይም 091133…
❤8😁1
24 Jul 2025, 11:15 UTC≈1,760 views6 reactionsread 22 August 2026 ነፃ የእንግሊዘኛ ስልጠና የሚፈልጉ በአሜሪካ ኤምባሲ ስፖንሰር የተደረገነውና ባላችሁበት በኦንላይን ተማሩና ተጠቀሙበት። የሚከተለውን ሊንክ በኩል ይግቡ:-
Enhance Your English Skills with the Office of English Language Program's Massive Open Online Courses (MOOCs)!
Are you an English teacher, tourism professional, entrepreneur, or a specialist in another field looking to elevate your professional English language skills?
Visit the MOOC website now!
The MOOCs offer free virt…
👍6
11 Jul 2025, 15:17 UTC≈1,940 views7 reactionsread 22 August 2026 Photo
የስራ ማስታወቂያ
በሙያው ማስተርስ ያላችሁ እና ልምድ ያላችሁ እድሉን መጠቀም የምትፈልጉ ትምህርት ሚኒስቴር ያወጣውን ማስታወቂያ እነሆ። ጠቃሚ መረጃዎችን ማጋራታችንን እንቀጥላለን።
👍7
7 Jul 2025, 15:11 UTC≈2,030 views6 reactionsread 22 August 2026 File
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የድህረምረቃ ትምህርት መማር ለምትፈልጉ ማስታወቂያ አውጥቷል። ዝርዝር መረጃውንም በተያያዘው pdf ላይ ማግኘት ትችላላችሁ። የሌሎች ዩኒቨርሲቲ እና NGAT መረጃ ተከታትለን እናቀርብላችኋለን።
❤3👍3
19 Jun 2025, 18:43 UTC≈2,530 views10 reactionsread 22 August 2026 Photo
Call for Paper
👍9❤1
18 Jun 2025, 20:31 UTC≈2,200 views6 reactionsread 22 August 2026 Photo
Call for Application for 2026-2027 Hubert Humphrey Fellowship
Would you like to advance your career through a graduate-level program at a U.S. university?
The prestigious Humphrey Fellowship program for mid-career professional development may be for you. The application opens on June 11, 2025 and closes on July 31, 2025.
👍5❤1
18 Jun 2025, 20:26 UTC≈2,080 views2 reactionsread 22 August 2026 Photo
Call for Application for 2026-2027 Hubert Humphrey Fellowship
Would you like to advance your career through a graduate-level program at a U.S. university?
The prestigious Humphrey Fellowship program for mid-career professional development may be for you.
The application opens on June 11, 2025 and closes on July 31, 2025.
Visit our website for more information about the program, required qualifications, and link to t…
❤2
Channel name was changed to «T-Edu Info Hub»
13 Jan 2025, 13:38 UTC≈5,780 views31 reactionsread 22 August 2026 ለአገርአቀፍ ድህረምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) ተፈታኞች በሙሉ
የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ እንደመፈተኛ ማህከል መርጣች የተመዘገባችሁ ተፈታኞች ፈተናው የሚሰጠው በቀን 7/5/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት ሲሆን፤ የፈተናው ቦታ በሚዛን ዋናው ግቢ መሆኑን አውቃችሁ በሰዓቱ እንድትገኙ እናሳስባለን።
ማሳሰቢያ:- ተፈታኞች የመፈተኛ ክፍላችሁን በቀን 6/05/2017ዓ.ም ከሰዓት ከድህረምረቃ ዳይሬክቶሬት ቢሮ አቅራቢያ በሚለጠፈው ማስታወቂያ ቀድማችሁ እንድታውቁ እንዲሁም በፈተናው ወቅት የተከለከሉ ቁሳቁሶችን ማለትም ሞባይል ስልክ፣ ስማርት ሰዓት እንዲሁም ካልኩሌተር በፈተናው ወቅት ይዛችሁ እንዳትመጡ በጥብቅ እናሳስባለን::
👍23👎4😁3❤1
13 Dec 2024, 17:40 UTC≈5,810 views15 reactionsread 22 August 2026 ማስታወሻ
ነገ ቅዳሜ ጠዋት MBA General የቅዳሜ እና እሁድ መርሃግብር ትምህርት እንደሚጀምር ለማስታወስ እንወዳለን።
ቦታ:- የቢዝነስ እና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ አጠገብ የሚገኘው ብሎክ 32 ህንፃ ላይ
👍13❤2
11 Dec 2024, 08:23 UTC≈5,870 views9 reactionsread 22 August 2026 የMaster of Business Administration (MBA General ) አዲስ ተማሪዎች
ሲሰጥ የነበረው የብሪጂንግ ኮርስ ስለተገባደደ፤ ከፊታችን ቅዳሜ ( 5/04/2017ዓ.ም) ጀምሮ የሴሚስተሩ ትምህርት የሚጀምር ይሆናል። ስለሆነም እስከ አሁን ምዝገባ ያላደረጋችሁ ተማሪዎች ምዝገባችሁን ቀድማችሁ በማከናወን በእለቱ ለትምህርት እንድትገኙ እናሳውቃለን።
👍5👏4
Showing the 12 most recent of 15 posts we hold for @mtuPG. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.