“አባቱን የሚረግም፥ እናቱንም የማይባርክ ትውልድ አለ። ለራሱ ንጹሕ የሆነ የሚመስለው ከርኵሰቱ ያልጠራ ትውልድ አለ።”ምሳ30፥11።
❤25👍1
Signed Mulu Law Group

Channel
@mulualemsview
On this record: Growth · Engagement · Reactions · Posts · Telegram's recommendations · Cite this entry
2,199subscribers
+4 since we began measuring on 24 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 1,000–3,162.
| Telegram ID | -1001905048784 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @mulualemsview |
| Created | Between 1 March 2023 and 30 November 2023 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 24 August 2026 |
| Last confirmed live | 31 August 2026 |
| Measurements held | 5 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 31 August 2026 |
| On Telegram | t.me/mulualemsview |
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 31 Aug 2026, 18:43 | 2,199 | -1 |
| 28 Aug 2026, 14:57 | 2,200 | +6 |
| 25 Aug 2026, 17:28 | 2,194 | -1 |
| 24 Aug 2026, 19:15 | 2,195 | no change |
| 24 Aug 2026, 19:01 | 2,195 | first reading |
20 posts held, back to 29 July 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
ERR is average views per post over the last 30 days divided by subscribers, the definition TGStat uses, so this figure is comparable with the one you will see elsewhere. It falls structurally as a channel grows: a high ERR on a small channel and a low one on a large channel describe reach mathematics, not quality. We publish the figure and the sample it came from and pass no verdict on it.
ER is defined industry-wide as (forwards + reactions + comments) ÷ views — note the denominator is views, not subscribers. Telegram’s public web preview carries views and reactions but not forward or comment counts, so the reaction rate above is the reactions term only and is therefore a floor: the true ER for this channel is higher by an amount we have not measured and will not estimate. It is computed over the 16 of 17 measured posts that carry a reaction reading, and over those same posts' views.
| Window | Rolling 30 days · latest post in window 22 August 2026 |
|---|---|
| Posts held | 20 (29 July 2026 – 22 August 2026) |
| Views total | 16,249 |
| Reactions total | 443 |
| Forwards / comments | not exposed by the public surface — not measured, not estimated |
| Readings taken | 24 Aug 2026, 19:15 UTC |
Views are a single reading per post, taken at the time above. A post published in the last day or two is still accumulating views, which pulls the 30-day average down slightly. That is a property of the standard definition rather than a fault in it, so we keep the definition rather than “correcting” the number into something nobody can reproduce.
Precision. Telegram publishes view counts on its public widget in short form — 8.12K, 3.7M — so any reading at or above 1,000 reaches us rounded to three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. Averages and rates derived from them are shown to the same precision rather than to the unit: a figure like 3,701,250 would assert digits nobody measured.
Reaction counts are published per emoji and rounded the same way, so a total below 1,000 is exact and a larger one is a sum that may carry a rounded component from each emoji above 1,000. Because it is a sum, it does not look rounded — read a large reaction total as three significant figures per contributing emoji rather than as the figure it prints.
502 reactions across 19 posts, in 9 distinct kinds. The most used accounts for 74.1% of them.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| ❤ | 372 | 74.1% | |
| 👍 | 59 | 11.8% | |
| 🙏 | 36 | 7.17% | |
| 🔥 | 21 | 4.18% | |
| 🤔 | 9 | 1.79% | |
| 💯 | 2 | 0.398% | |
| 😇 | 1 | 0.199% | |
| 😐 | 1 | 0.199% | |
| 🤝 | 1 | 0.199% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 19 of the 20 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 502 reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 20 most recent posts we hold, published 29 July 2026 to 22 August 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
“አባቱን የሚረግም፥ እናቱንም የማይባርክ ትውልድ አለ። ለራሱ ንጹሕ የሆነ የሚመስለው ከርኵሰቱ ያልጠራ ትውልድ አለ።”ምሳ30፥11።
❤25👍1
Signed Mulu Law Group
የኢሚግሬሽንን ስቃይ ስታስቡ የእግዚአብሔርን መንግስት አስቡት። የገቡት እና በዛ ደስታ ተካፋይ የሆኑት፤ ሌሎች የበለጠ ወደ እነርሱ እንዲመጡ ይመኛሉ። ከዛ የእግዚአብሔር መንግስት አባል፤ የሰማያዊው ዜጋ እንድንሆን ያለ ቅናት እና ስግብግብነት በፍጹም ትጋት ይጠሩናል። ታላላቅ ሀገሮች ሰዎች ወደ እነርሱ እንዳይመጡ በር ይዘጋሉ። የታላቁ የእግዚአብሔር መንግስት አባል እንድንሆን ግን የዛ መንግስት ተካፋዮች ይተጋሉ። ዲያብሎስ ስቃዩን ሊያካፍለን ሲጥር፣ የእግዚአብሔር የሆኑት ግን ከዛ የደስታ ፏፏቴ ተካፋዮች እንድንሆን ተጉ።
❤44🙏2
Signed Mulu Law Group
ብዙ ጊዜ ከምንሄድበት የስህተት መንገድ እንድንመለስ፣ ከጥፋት በፊት ምልክቶችን እናያለን። እነዛ ምልክቶችን እንደተራ አጋጣሚ መቁጠር ወይም ሌሎችም ላይ የሚደርስ ነው ብለን ካላቀለልናቸው በቀር ከቀስት ፊት ለማምለጫ የመጡ ነበሩ።
❤30👍1
Signed Mulu Law Group
https://www.mulualemblogs.com/post/በድካማችን-የሚሰራ-ኃያል
❤6👍5
Signed Mulu Law Group
የእምነት ጉድለት ብዙ ጊዜ የሚመጣው ከሁለት ምክንያቶች ነው፤ 1) ብዙዎቻችን በራሳችን ሳይሆን በእግዚአብሔር ላይ መደገፍ እንዳለብን እንረሳለን። (It comes about because one forgets that one is supposed to have faith in God and not in oneself). እኛ አንድን ነገር ለማድረግ ያለን የአቅም ጉድለት ከእምነታችን ጋር መያያዝ የለበትም። ሰሪው እግዚአብሔር ነው። የኛ አቅም አያስፈልገውም። 2) እምነት አልባነት ብዙ ጊዜ የሚመጣው በራሳችን ድካም፣ ያልተገባ መሆን ወይም አቅም ውስንነት ላይ ከፍተኛ ትኩረት ስለምናደርግ ነው። እግዚአብሔር በኛ ድካም ውስጥ የሚሰራ መሆኑን ይጠፋናል።
❤22
Signed Mulu Law Group
“ጻድቃን ድል ባደረጉ ጊዜ ብዙ ክብር አለ፤ ኀጥኣን ከፍ ከፍ ባሉ ጊዜ ግን ሰው ይሸሸጋል።”ምሳሌ 28፥13።
❤22
Signed Mulu Law Group
ሙሴ በዜግነት ግብጻዊ፤ ያውም በግብጽ ምድር በፈርዖን ቤተመንግስት በክብር ያደገ፤ ሕይወቱንም ግብጻዊ ልዕልት ያዳነችው ቢሆንም ፥ ሲያድግ ግን የፈርዖን የልጅ ልጅ ከመባል ይልቅ ከሚገፉት ወገኖቹ እስራኤላዊ ጋር መቆጠርን መረጠ። ፈርዖን ቤተመንግስት እየዋለ እና እያደረ ፥ እየወጣ ግን የወገኖቹን መከራ ያይ እና በክንዱም ሊረዳቸው ይጥር ነበር። ከሚገፉት ግፍዖን ጋር መቆም፣ ዜጎች የሆንም ቢሆን ትላንት የዚህ ዛሬ የሚሰቃየው ስደተኛ ታሪክ ተካፋዮች ነበር እና ፥ እንደ ሙሴ የመቆርቆር ልባችንን እንዳናጣ። እግዚአብሔር ሁልጊዜ የተገፉት አምላክ ተብሎ ለመጠራት የሚወድ ነው። ዜግነት ከሚሰጠን የውሸት የደህንነት ስሜት (sense of safety) ይልቅ የስደተኞች…
❤18👍2
Signed Mulu Law Group
እሥራኤላውያን ወደ ግብጽ ተሰደው ከሄዱ በኋላ አራት መሠረታዊ ሂደቶችን ተሻግረዋል፤ (ምን አልባት ስደት ላይ ያሉ ሰዎች ከእነዚህ ሂደቶች ዓይኖችን አለመንቀል ጥሩ ነው)። 1) ግብጾች በደስታ ተቀበሏቸው። እስራኤሎችም ጠንክረው ሰሩ፣ ተባዙም፥ አጅግም ጸኑ፤ ምድሪቱንም ሞሏት፤ 2) እሥራኤሎች ለግብጽ በዮሴፍ በኩል ያደረጉትን ታሪክ የማያቅ፣ እስራኤሎች መብዛታቸው እና መጽናታቸው ብቻ የታየው ትውልድ ተነሳ። ይሄም ትውልድ ሊወርሱን ይችላሉ ብሎ ፈራ። በዚህም ብዙ መከራ አበዙባቸው። ሁሉንም ነገር አከበዱባቸው። ባሮች አደረጓቸው። ነገር ግን እስራኤሎች አሁንም በዙ። ጠነከሩ። 3) ይሄ የባርነት ፖሊሲ ለውጥ ሳያመጣ ሲቀር፤ የግብጽ ንጉስ በድብቅ አዋላጆችን ጠር…
❤13🤔8
Signed Mulu Law Group
ሁለት ግብዣ አውቃለሁ። አንደኛው ከአመጹ ጋር እንድንተባበር፣ ከክህደቱ ከሚመነጭ ፍሬ ጋር ማዕዱን እንድንቆርስ ጋብዞናል። ምክንያቱም አመጽ እንኳ የሌሎች ተካፋይነት ሲኖረው ደስ ይለዋል። ክህደቱን ሌሎች ሲቋደሱት ደስታውን ይጨምርለታል። ሌላኛው ግብዣ ግን እኛ ላይ ያተኮረ ነው። የዘላለማዊው ደስታው ተካፋይ እንድንሆን ጠራን። በእርሱ፣ በአባቱ እና በመንፈስ ቅዱስ መካከል ያለውን ልዩ ፍቅር ለኛም ሊያካፍለን በመካከላችን ተገኘ። ያለ መቀናናት በመካከላቸው ያለው ፍቅር እና ሕብረት ተካፋይ እንድንሆን ሞትን ሳይቀር ስለ እኛ ተቀበለ። የዚህ ግብዣ ተካፋይ ለመሆን እሻለሁ። ንጹሁ ነውና በንጽህና ብቻ መቅረብ የሚቻለው ግብዣ ጋር እቀርብ ዘንድ የእርሱን ምህረት እሻለ…
❤40👍3😇1🙏1
Signed Mulu Law Group
እሳት የሆነውን በሆድ ያቀፈች፣ ፈጣሪን ለዘጠኝ ወር በጠባብ ማሕጸን የተሸከመች ፥ ፍጡር፤ ኦ ጌታ እኮ ነው ብለው ሐዋርያት የተደነቁበትን አልፋና ኦሜጋን ሥጋዋን ያጋራች ድንግል ማርያምን በጸሎት በጾም ለምታስቡ ሁሉ መልካም የፍልሰታ ጾም።
❤51🙏16
Signed Mulu Law Group
በስቶክ ማርኬት ውስጥ ትልቁ ልዩነት (በስኬት እና በውድቀት መካከል) ትዕግስት ነው ይላሉ እንደ ወረን በፌት ያሉ አዋቂዎች። ለብዙ ጊዜ ይሄ ትዕግስት ቀናት ወይም ቢበዛ ወራት ነበር የሚመስለኝ። በኋላ ስረዳው ግን ይሄ ትዕግስት ለካ የጊዜ ብቻ አይደለም። አንዴ ጥሩ ነው ብላችሁ የገዛችሁት ቢዝነስ ሲወድቅ፣ አሁንም ሲወድቅ፣ አሁንም ሲወድቅ ዝም ብሎ የመመልከትም ትዕግስት ነው። ከዛ አንድ ቀን ከወራትም ሆነ ከዓመት ወይም ሁለት ዓመት በኋላ በእጥፍ አድጎ ታይቷሏችሁ። ከዛ እንደ ገና በእጥፍ። ከዛ አሁንም በሚገርም እጥፍ አድጎ። ሌላኛው ትዕግስትም በዚህ ሰዓት ነው። ተቻኩሎ ያለመሸጥ ትዕግስት። ድሮ ሲወድቅ ስላያችሁት አሁን ትንሽ ከፍ ሲል ፈጥናችሁ ያለመሸጥ …
👍12❤3🔥3
Signed Mulu Law Group
"እናንተ በግብፅ ምድር እንግዶች ነበራችሁና ከእናንተ ጋር የሚቀመጥ እንግዳ እንደ አገር ልጅ ይሁንላችሁ፥ እርሱንም እንደ ራስ ውደድ፤ እኔ እግዚአብሔር አምላካችሁ ነኝ።" ኦሪት ዘሌዋውያን 19፥34። ይሄ በብሉይ ኪዳን ለአይሁድ የተሰጠ ትዕዛዝ ነው። ፍቅርን አስመልክቶ አዲስ ኪዳን ደግሞ እንዲህ ይላል "እርሱ ስለ እኛ ነፍሱን አሳልፎ ሰጥቶአልና በዚህ ፍቅርን አውቀናል፤ እኛም ስለ ወንድሞቻችን ነፍሳችንን አሳልፈን እንድንሰጥ ይገባናል።" 1ኛ ዮሐ 3፥16። (ሚኒሶታ ውስጥ ነፍሳቸውን ለስደተኞች አሳልፈው የሰጡትን እንዳየነው።) አይሁዶች በግብጽ መጻተኛ ሆነው ነበር። ስደተኞች ነበሩ ለአራት መቶ ዓመታት። እናንተ የስደተን መራራነት፣ ባይተዋርነት ታውቃላችሁ እና…
🙏11❤5💯2🤝1
Signed Mulu Law Group
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @mulualemsview. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
The reverse of the list above, and a different kind of signal. This does not require this channel to have ever been asked about directly — each row below is a channel we DID ask Telegram about, whose Telegram-generated list happened to include this one. A channel can appear here with an empty list above it, because being named by someone else’s query is independent of having been queried itself.
This channel appears in 4 seed channels' Telegram-generated recommendation lists in total. Each is Telegram’s list for THAT channel, not this one — see how this is measured.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 31 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Mulualem’s View” (@mulualemsview), 2,199 subscribers as measured 31 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/mulualemsview.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.