7 Aug 2026, 11:08 UTC304 views1 reactionsread 8 August 2026 Video
የጨፌ ወንድሞቻችን የገዙት የመስጂድ ቦታ ይህ ነዉ‼️
አሁን ቀለል ያለች የእንጨት መስጂድ ለመስራት የሚያስፈልጋቸዉ
1 🏓 ቆርቆሮ 110 ፍሬ
2 🏓 ጠርብ 400 ፍሬ።
3 🏓 ቋሚ 70 ፍሬ
4 🏓 ማገር 200 ፍሬ
5 🏓 ምስማር 12 ባኮ ነዉ።
ስለሆነም ከላይ ከተዘረዘሩት ማቴሪያሎች መካከል የቻላችሁትን ያክል ታግዟቸዉ ዘንድ አሁንም ጥሪያችንን እናስተላልፋለን‼️
👉https://t.me/murselseid
❤1
5 Aug 2026, 14:09 UTC477 views2 reactionsread 8 August 2026 ተቀርተው ያለቁ ደርሶች ማውጫ
1- ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
2- ኡስታዝ ኸዲር አሕመድ
3- ሙሐመድ ዐብዲላህ ባቲ
4- ሸይኽ ሙሐመድዘይን አደም
5- ኡስታዝ ሙሐመድሲራጅ ሙኑር
6- አቡ ሒዛም ዐብዱረሕማን ሰዒድ
7- ሸይኽ አወል አሕመድ አልኸሚሲ
9- ኡስታዝ አቡል ዐባስ ናሲር ሙሐመድ
10- አቡ ዑሠይሚን ዐብዱረሕማን ዝናቤ
11- አቡ ፈውዛን ዐብዱ ሸኩር ሙሐመድ
12- አቡ ሙስሊም ዑመር ሐሰን አልአሩሲ
13- አቡ አዩብ ሙሐመድ ሰዒድ ሙሐመድ
14- ኡስታዝ ሑሴን ዐሊ አቡ አመተ ረሕማን
15- አቡ ዐብዲረሒም ዐብዱረሕማን ሹመት
16- አቡ ዐብዲላህ ሷዲቅ ኢብኑ ኸይሩ
17- አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢማም
18- አቡ ዚክራ ጀላሉ ሑሰይን
19- ሙርሰል ሰይድ ጨፌ
20-…
❤1👍1
5 Aug 2026, 14:06 UTC436 views2 reactionsread 8 August 2026 Photo
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
💦ታላቅ ቢዛሻራ በዛሬው ምሽት
💧እንሆ ዛሬ ማለትም ሮብ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ በonlin ቀጥታ ስርጭት ሞቅ ደመቅ ያለ የዳዕዋና የምክክር ፕሮግራም አዘጋጅተን በክብር ስንጋብዘወ በታላቅ ደስታ ነው።
🍒በምሽት ፕሮግራሙ የሚታደሙ እንግዶች 🍒
▪አቡ ሙሀመድ ሸይኽ ሰዒድ➝(ሀፊዘሁሏህ)
▪ወንድም አቡ ሂበቲላህ➝(ሀፊዘሁሏህ)
▪ወንድም አቡ ሻኪራ➝ (ሀፊዘሁሏህ)
▪ወንድም አቡ ዒምራን➝(ሀፊዘሁሏህ)
▪ወንድም ሙሀመድ አያሌው➝(ሀፊዘሁሏህ
▪ወንድም አቡ ፋሩቅ ኑረድን➝(ሀፊዘሁሏህ)
እነዚህና ሌሎችም ኡስታዞችና ወንድሞች ይታደማሉ ኢንሻ አሏህ
🎙የፕሮግራሙ መሪ:- ወንድም አቡ ሹራ…
❤2
3 Aug 2026, 00:50 UTC813 views8 reactionsread 8 August 2026 ማህበራዊ ሚዲያ ላይ በደዕዋ እንቅስቃሴያቸው ላይ አደብና ትጋት ያላቸው ዱዓቶችን ስናይ በምንችለው ልናግዝ ይገባል። ተከታዮቻቸው እንዲጨምሩ፣ ተደራሽነታቸው ከፍ እንዲል ብናግዝ ቀላል የሚመስል ግን ትልቅ ዋጋ ያለው ተግባር ነው።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
👍7👏1
3 Aug 2026, 00:50 UTC549 viewsread 8 August 2026 ከዐብዱላህ ብኑ መስዑድ (አላህ ይውደድላቸው) ተይዞ የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
" هَلَكَ الْمُتَنَطِّعُونَ - قَالَهَا ثَلَاثًا "
“አጉል አጥባቂዎች ጠፉ!” [ሙስሊም (2816)] ዘግበውታል።]
ማብራሪያ፡
የሐዲሱ ትርጉም
1. አል-ሙተነጢዑን (الْمُتَنَطِّعُونَ): ማለት በሃይማኖታዊ ድርጊቶች ወይም በንግግር ውስጥ ያለ አንዳች አስፈላጊነት ወሰን የሚያልፉ፣ ነገሮችን አላስፈላጊ በሆነ መንገድ የሚያጠብቁ ሰዎች ማለት ነው።
2. "ሙተነጢዑን" እነማን ናቸው?
ዑለማኦች ይህንን በበርካታ መንገዶች አብራርተውታል፡
ሀ. በሃይማኖት ውስጥ ወሰን ማለፍና አጉል ማጥበቅ
* አላህና መልእክተኛው ያገሩትንና ያቃለሉት…
3 Aug 2026, 00:41 UTC456 views1 reactionsread 8 August 2026 Photo
የነገ ስኬትህ የዛሬ ጥረትህ ጥርቅም ነውና ዛሬላይ ለነገ የሚጠቅምህን በመማር በማዳመጥ በማየት ቢዚ ሁን ።
ዛሬ ካለፋህ ነገ የሰው ስኬት አድማቂ ሆነህ ትቀራለህ።
https://t.me/bintyusuf_aselefiya
👍1
2 Aug 2026, 08:59 UTC685 views16 reactionsread 8 August 2026 .
አልሀምዱ ሊላህ ሱመልሀምዱ ሊላህ‼️
የጨፌ ወንድሞቻችን ከብዙ ፈተና በሗላ ረመዷን ላይና ከዚያ በፊት ባደጋችሁላቸዉ ድጋፍ የመስጂድ ቦታ መግዛታቸዉን ስናበስራችሁ በታላቅ ደስታ ነዉ‼️
ነገር ግን የመስጂድ ቦታ የገዙ ቢሆንም ቦታዉን ከመግዛት ዉጭ መስጂድ የመገንባት አቅም ስለሌላቸዉ በድጋሚ እናንተን ለማስቸገር ተገደዋል‼️
በመሆኑም መለስተኛ የሆነች የእንጨት መስጂድ ለመገንባት የሚያስፈልጋቸዉ ማቴሪያል
1 🏓 ቆርቆሮ 110 ፍሬ
2 🏓 ጠርብ 400 ፍሬ።
3 🏓 ቋሚ 70 ፍሬ
4 🏓 ማገር 200 ፍሬ
5 🏓 ምስማር 12 ባኮ ነዉ።
ስለሆነም ከላይ ከተዘረዘሩት ማቴሪያሎች መካከል የቻላችሁትን ያክል ታግዟቸዉ ዘንድ አሁንም ጥሪያችንን እናስተላልፋለን‼️
…
👍9🎉4❤3
31 Jul 2026, 15:04 UTC843 views6 reactionsread 8 August 2026 اذا ايقنت المراة من جمالها تحجبت
واذا شكت في جمالها تزينت
واذا خاب أملها تبرجت
الله يرزقك من اوسع ابواب"
"ሴት ልጅ በውበቷ ከተማመነች ትሸፈናለች (ሂጃብ ትለብሳለች)፤ በውበቷ ከተጠራጠረች ትጌጣለች፤ ተስፋዋ ከተቆረጠ(እምነቷ ከጎደለ) ደግሞ ውበቷን አጋልጣ ትወጣለች። አላህ ከሰፊው በሩ ሲሳይን ይለግስሽ።"
"
https://t.me/bintyusuf_aselefiya
❤3👍3
30 Jul 2026, 08:48 UTC≈1,000 views6 reactionsread 8 August 2026 Photo
ወላጆችህን ከቻልክ አቅምህ በሚፈቅደው አስደስታቸው። ካልሆነልህ ግን በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ የመከፋታቸው፣ የመጨነቃቸው፣ የመተከዛቸው ሰበብ አትሁን። "አይዟችሁ"፣ "ከጎናችሁ ነኝ" ማለት ቢቀር "አትስጉ፣ ደህና ነኝ" ማለት ልናሳጣቸው አይገባም። ሰርቶ ማገዝ፣ ከጎን መቆም ካቃተ፣ ፊትን ከመከስከስ፣ የሻከረ ቃል ከመናገር መቆጠብ ይገባል።
=
የቴሌግራም ቻናል :-
t.me/IbnuMunewor
t.me/IbnuMunewor
👍5❤1
28 Jul 2026, 07:14 UTC≈1,280 views30 reactionsread 8 August 2026 انا لله وانا اليه راجعون
እኛ የአሏህ ነን ወደ እርሱም ተመላሾች ነን‼️
የወንድማችን አቡ ሀሳን ወላጅ አባት ወደ አኼራ መሄዳቸዉን ገና አሁን ሰማሁ
አባታችንን አሏህ ይማራቸዉ የአኼራን ሂይወት ከዱንያ ሂይወት የተሻለ ያድርግላቸዉ‼️ በሰፊዉ ጀነቱም ያኑራቸዉ‼️
ወንድማችን አቡ ሀሳንንም አሏህ ሶብሩን ይለግስህ‼️
👉https://t.me/murselseid
👍30
25 Jul 2026, 23:46 UTC≈1,270 views6 reactionsread 8 August 2026 قال لقمان الحكيم رحمه الله ؛
لابنه أي بُني، إن الدنيا بحرٌ عميق، قد غَرِقَ فيه ناسٌ كثير، فاجعل سفينتك فيها تقوى الله عز وجل، وحَشْوَها الإيمان بالله عز وجل، وشِراعَها التوكل على الله؛ لعلَّك تَنجُو.
[الزهد/ لأحمد بن حنبل(ص٨٦)]
❤3👍3
24 Jul 2026, 07:25 UTC≈1,310 views2 reactionsread 8 August 2026 ራሳቸውን ወደ ሱና በሚያስጠጉ አካላት ላይ በሰፊው ከሚታዩ ነውረኛ ተግባራት ውስጥ አንዱ ሰዎችን በተመለሱበት ጉዳይ መክሰስ ነው። አንድ ሰው ከሆነ የተሳሳተ አቋም ወይም ጥፋት ከተመለሰ ያንን ጉዳይ #እያወቀ ሆነ ብሎ በሱ ላይ የሚለጥፍ ሰው
1ኛ፦ ዋሾ ነው።
2ኛ፦ ውሸትን የደዕዋው መንገድ አድርጎ የያዘ መጥፎ ሰው ነው።
3ኛ፦ ዓላማው ዲን ሳይሆን ቂም ማወራረድና ብሸሸቅ ነው።
ይሄ ነገር የሰውየውን መመለስ #ሳናውቅ ሊገጥመን ይችላል። መመለሱን ካወቅን በኋላ በተመለሰበት ጉዳይ መወንጀል ግን ያለ ወንጀሉ ሰውን መክሰስ ነው። ቡድናዊ ሽኩቻ ላይ ያነጣጠሩ "ረዶች" በብዛት ይሄ ችግር ጎልቶ ይታይባቸዋል።
ሰውን በተመለሰበት ጥፋት መክሰስ ባልፈፀመው ጥፋት እንደ…
❤2
Showing the 12 most recent of 21 posts we hold for @murselseid. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.