24 Aug 2026, 06:45 UTC131 viewsread 3 September 2026 ውድና የተከበራችሁ የኑር የቁርኣን ንባብና ኢስላማዉ ጥናት ማዕከል ተማሪዎቻችን
አሰላሙ ዓለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱህ
በመጀመሪያ ቁርኣንን በስኬት በማጠናቀቃችሁ እንኳን ደስ አላችሁ!
ቀደም ሲል በተያዘው ፕሮግራም መሠረት የምርቃት ፕሮግራማችንን ለማካሄድ ከእዝነት በጎ አድራጎት ድርጅት ጋር ዝግጅታችንን አጠናቅቀን የነበረ ቢሆንም፤ ከእዝነት በጎ አድራጎት ድርጅት በኩል ባጋጠመ ድንገተኛ ሀጃ ምክንያት የፕሮግራሙን ቀን እንድናራዝም ተገደናል።
ከልብ የመነጨ ይቅርታችንን እየጠየቅን የፕሮግራሙን ቀን በቅርብ የምናሳውቅ ይሆናል
Signed ሰሚራ የኑር የቁርኣን ማዕከል ሀላፊ
18 Aug 2026, 10:58 UTC258 views4 reactionsread 3 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
👍4
Signed ሰሚራ የኑር የቁርኣን ማዕከል ሀላፊ
18 Aug 2026, 06:44 UTC231 viewsread 3 September 2026 አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ዉድ ተማሪዎቻችን እኛጋ ቁርኣን ቀርታችሁ ያኸተማችሁ ከላይ ስማችሁ ያልተፃፈ ተማሪዎች ካላችሁ በዉስጥ መስመር አሳዉቁን🙏🙏
Signed ሰሚራ የኑር የቁርኣን ማዕከል ሀላፊ
17 Aug 2026, 11:07 UTC248 views5 reactionsread 3 September 2026 አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
ከ ታህሳስ 2017 እስከ ነሀሴ 2018 ድረስ ያኸተሙ ተመራቂ ተማሪዎቻች ስም ዝርዝር
1,ሰሚራ አህመድ ሙሀመድ ( አዉስትራልያ)
2,ራህማ ሺፋ (ሳዉዝ አፍሪካ)
3,አህላም ሰኢድ (ዱባይ)
4,አሚናት ኡመር ሀሰን (ዱባይ)
5,አህላም አህመድ አሊ (ጀርመን)
6,መዲና ሁሴን ሀምዛ (ዱባይ)
7,ሉባባ ሙሀመድ ሀሰን( ሳኡዲ)
8,ዩስራ አሊ (ሲዉዲን)
9,ሁስንያ ድንቁ ገመዳ(ሳኡዲ)
10,ፈይሰል ኤልያስ (ሲዉዘርላንድ)
11,ፋጡማ አሊ (ለንደን)
12,ሀናን ሙሀመድ ያሲን(ለንደን)
13,አብዱረህማን አብደለህ ዲሳ (ጀርመን)
14,አይመን አብዱረህማን ተካ ( አሜሪካ)
15,አብዱረሂም አሊ (ካናዳ)
16,ሳሚያ ገመቹ ማሞ (ዱባ…
👍5
Signed ሰሚራ የኑር የቁርኣን ማዕከል ሀላፊ
3 Aug 2026, 06:52 UTC322 viewsread 3 September 2026 ✨ የዕለቱ ማስታወሻ | የሰደቃ (ምጽዋት) ታላቅነት ✨
ለአላህ ብለን የምንሰጣት አነስተኛዋ ሰደቃ በቂያማ ቀን ታላቅ መከታ እንደምትሆነን ያውቃሉ?
ቁርኣን እና ሐዲስ ስለ ሰደቃ ጥቅም ምን ይላሉ? 👇
📖 ከቅዱስ ቁርኣን
"በማንኛውም ነገር ከለገሳችሁ እርሱ (አላህ) ይተካዋል። እርሱም ሲሳይን ሰጪዎች ሁሉ በላጭ ነው።"
🔗 (ሱረቱ ሰበእ፡ 39)
✨ ከሰሒህ ሐዲስ
"ምጽዋት (ሰደቃ) ከሀብት ምንም አትቀንስም፤ ውሃ እሳትን እንደሚጠፋው ሁሉ ወንጀልንም ታጠፋለች።"
🔗 (ቲርሚዚ እና ሙስሊም)
💡 አስተውል/ዪ:
ሰደቃ ሀብትን አይቀንስም — በረከት ይጨምራል!
ሰደቃ ህመምን ይፈውሳል — መከራን ይመልሳል!
በቂያማ ቀን ከብርቱው የፀሐይ ሙቀት ጥላ ይሆነናል!…
Signed ሰሚራ
3 Aug 2026, 06:52 UTC277 viewsread 3 September 2026 አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ዉድ ተማሪዎቻችን እንኳን ደስ አላችሁ በኑር የቁርኣን ንባብና ኢስላማዊ ጥናት ማዕከል ላይ ቀርተዉ ያኸተሙ ተማሪዎቻችንን ለማስመረቅ ዝግጅታችንን ጨርሰናል ።
እንደተለመደዉ ማዕከላችን ተማሪዎቻችንን ስናስመርቅ የቀደምቶችን ተሞክሮ በመዉሰድ ከናንተ ከተማሪዎቻችን ጋር በመሆን የሰደቃ ፕሮግራም በማዘጋጀት እና እናንተን በማሳተፍ ልዩ ቀናችንን በጋራ ለማሳለፍ አስበናል ። ከዚህ በፊት በነበረን የምርቃት ፕሮግራም የሲር ለና የእርዳታ ድርጅት በመሄድ የቲሞችን እና ደካማ እናት እና አባቶችን በመርዳት አብረናቸዉ አሳልፈናል በዚህ አመትም የምርቃት ፕሮግራማችንን በ እዝነት አካል ጉዳተኛ ህፃናትና ወላጆች መርጃ ድርጅት በመገኘት ህ…
Signed ሰሚራ
27 Jul 2026, 12:35 UTC372 views1 reactionsread 3 September 2026 አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ዉድ ተማሪዎቻችን እንኳን ደስ አላችሁ በኑር የቁርኣን ንባብና ኢስላማዊ ጥናት ማዕከል ላይ ቀርተዉ ያኸተሙ ተማሪዎቻችንን ለማስመረቅ ዝግጅታችንን ጨርሰናል ።
እንደተለመደዉ ማዕከላችን ተማሪዎቻችንን ስናስመርቅ የቀደምቶችን ተሞክሮ በመዉሰድ ከናንተ ከተማሪዎቻችን ጋር በመሆን የሰደቃ ፕሮግራም በማዘጋጀት እና እናንተን በማሳተፍ ልዩ ቀናችንን በጋራ ለማሳለፍ አስበናል ። ከዚህ በፊት በነበረን የምርቃት ፕሮግራም የሲር ለና የእርዳታ ድርጅት በመሄድ የቲሞችን እና ደካማ እናት እና አባቶችን በመርዳት አብረናቸዉ አሳልፈናል በዚህ አመትም የምርቃት ፕሮግራማችንን በ እዝነት አካል ጉዳተኛ ህፃናትና ወላጆች መርጃ ድርጅት በመገኘት ህ…
❤1
Signed ሰሚራ
25 May 2026, 20:17 UTC617 views3 reactionsread 3 September 2026 ኑር የቁርኣን ንባብና ኢስላማዊ ጥናት ማዕከል
🌟 የዓመቱ ምርጥ ቀን — ነገ የዐረፋ ቀን ነው! 🌟
አሰላሙ አለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱህ፤
ነገ ልዩ ቀን ነው! የፈጣሪያችን የአላህ (ሱ.ወ) እዝነትና ምህረት በምድር ላይ በስፋት የሚዘንብበት፣ ባሮቹን ከእሳት ነፃ የሚያወጣበትና ዱዓ የሚቀበልበት ታላቁ የዐረፋ ቀን (የዙልሒጃ 9) ነው። ይህንን ወርቃማ ዕድል በቸልተኝነት እንዳናሳልፈው ልባችንን እናንቃ!
📖 ከቅዱስ ቁርኣን
አላህ (ሱብሓነሁ ወተዓላ) በዚህ ታላቅ ቀን ላይ ዲኑን ሙሉ ማድረጉንና ፀጋውን ማሟላቱን ሲገልጽ እንዲህ ይላል፡
“ዛሬ ሃይማኖታችሁን ለእናንተ ሞላሁላችሁ። ጸጋዬንም በእናንተ ላይ ፈጸምኩ። ለእናንተም ኢስላምን ከሃይማኖት በኩል ወደድኩ።” (አ…
👍2❤1
Signed ሰሚራ
23 May 2026, 12:05 UTC470 viewsread 3 September 2026 ቀን 6፡ የቁርኣን ጓደኝነት
ማብራሪያ፡ ቁርኣን በቂያማ ቀን ለቀራው ሰው አማላጅ ሆኖ ይመጣል። በነዚህ የተቀደሱ ቀናት ደግሞ ምንዳው እጥፍ ድርብ ነው።
መልእክት፡ በቀን ቢያንስ አንድ ጁዝ ወይም የተወሰኑ ገጾችን ትርጉሙን እያስተነተንን ለመቅራት እንሞክር። ቁርኣን ልብን ያርሳል፣ ህይወትን ይባርካል።
Signed ሰሚራ
23 May 2026, 12:05 UTC461 viewsread 3 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed ሰሚራ
23 May 2026, 12:05 UTC465 viewsread 3 September 2026 ዙል ሂጃ 5፡ መልካም ስራን ማብዛት
ማብራሪያ፡ መልካም ስራ ሲባል ሶላትና ጾም ብቻ አይደለም። ሰዎችን መርዳት፣ የታመመ መጠየቅ፣ ለወላጆች መልካም መሆን ሁሉንም ያካትታል።
ትምህርት፡ ሰለፎች (ቀደምት ደጋግ ሰዎች) በነዚህ ቀናት ውስጥ እንደ ረመዳን ትጋታቸውን ይጨምሩ ነበር።
ተግባራዊ ምክር፡ ዛሬ አንድ ሰው ደስ የሚል ቃል በመናገር ወይም ለተቸገረ ትንሽ ሰደቃ በመስጠት የአላህን ውዴታ እንፈልግ።
Signed ሰሚራ
23 May 2026, 12:05 UTC417 viewsread 3 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed ሰሚራ
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @nur_quran_center. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.