9 Aug 2026, 01:58 UTC98 viewsread 7 September 2026 Photo
👉የኢትዮጵያ መንግሥትና ህወሓት ለተጨማሪ ዉጊያ እየተዘጋጁ መሆናቸዉ ተነገረ !!
የኢትዮጵያ መንግሥት ጦርና ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ ታጣቂዎች ለተጨማሪ ዉጊያ የሚያደርጉት ዝግጅት መቀጠሉን የተለያዩ ወገኖች አስታወቁ።የአዉሮጳ የሰላም ተቋም መገናኛ ዘዴዎችንና ሌሎች ምንጮችን ጠቅሶ እንደዘገበዉ የመቀሌና የአዲስ አበባ ግንኙነት ይበልጥ እየተበላሸ ነዉ።ሁለቱ ወገኖች የሚያደርጉት የጦር ኃይል ንቅናቄም ሌላ ጦርነት ሊጫር ይችላል የሚለዉን ሥጋት አንሮታል።ሁለቱ ወገኖች ልዩነታቸዉን ሰላማዊ፣ ሁሉን አካታችና ገንቢ በሆነ ዉይይት እንዲፈቱ ተቋሙ ጠይቋል።
የአይን ምሥክሮች በበኩላቸዉ የትግራይ ኃይል የሚባለዉ የታጣቂዎች ስብስብ በርካታ ተዋጊዎችን ወደ ምዕራብ ትግ…
Signed Teshe12🙏
9 Aug 2026, 01:51 UTC87 viewsread 7 September 2026 Photo
👉ተፎካካሪ ፓርቲዎች በመንግሥት ካቢኔ ውስጥ መካተታቸው የፖለቲካ ምህዳሩ መስፋቱን ያረጋገጠ ነው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በተለያዩ የፖለቲካ አመለካከቶች ላይ የተሰማሩ ተፎካካሪ ፓርቲዎች በመንግሥት ካቢኔ ውስጥ እንዲካተቱ መደረጉ የፖለቲካ ምህዳሩ መስፋቱን ያረጋገጠ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከኦቢኤን ጋር ባደረጉት ቆይታ እንዳሉት ከለውጡ በፊት በነበረው መንግሥት የሕዝቡን ቁጥር መሰረት ያደረገ ፍትሃዊ የሕዝብ ውክልና እና የስልጣን ክፍፍል አልነበረም።
Signed Teshe12🙏
25 Jul 2026, 09:00 UTC152 views1 reactionsread 7 September 2026 Photo
https://static-cdn.tellowebs.com/web/invite.html#/invite-user?uid=1222825
👆በቤታቹ ቁጭ ብላቹ የምሰሩት online ስራ ነው በወር ከ 15000 ብር በላይ የምሰሩበት ስራነው ተጠቀሙበት ሳይረፍድባቹ
❤1
Signed Teshe12🙏
16 Apr 2026, 21:25 UTC288 viewsread 7 September 2026 Photo
ለ195 የልብ ህሙማን ሕፃናትን ለማከም የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ ተፈረመ
ኸርት ቱ ኸርት ቺልድረንስ ኤይድ ከኢፌድሪ የጤና ሚኒስቴር ጋር ለ175 + 20 የልብ ህሙማን ህጻናት ነጻ የልብ ቀዶ ህክምና ከሚያዝያ 12 ጀምሮ ለ45 ቀናት በግል እና በመንግስት ሆስፒታሎች ለመስጠት የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ በመፈረም ወደሥራ መግባቱን ገልጿል።
የመግባቢያ ሰነዱን ከጤና ሚኒስቴር ጋር የተፈራረሙት፤ የኸርት ቱ ኸርት ችልድረን ኤይድ፣ የኢትዮጵያ የልብ ማህበር፣ የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል እና ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ፣ የጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል፣ የቅዱስ ዼጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል፣ የኢትዮ-ኢስታንቡል ጠቅላላ ሆስፒታል፣ የኤልውዘር የልብ ህክምና ማዕ…
Signed Teshe12🙏
16 Apr 2026, 21:05 UTC198 viewsread 7 September 2026 Photo
'የአሰላ ንፋስ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ቢበዛ በሁለት ዓመት ሙሉ ወጪውን ሸፍኖ ትርፋማ ስለሚሆን፣ ልጆቻችን ትርፍ ሀብት የሚያገኙ እንጂ ዕዳ የሚረከቡ አይሆኑም።
_ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
Signed Teshe12🙏
16 Apr 2026, 20:40 UTC230 viewsread 7 September 2026 👉የደብረ ማርቆስ ሆስፒታል በአድማ ብተና ቁስለኞች ሲጥለቀለቅ በሊባኖስ ግምባር 206ኛ ኮር ከ45 በላይ የጠላት ኃይል ደምስሷል
መጋቢት 8/2018 ዓ.ም
========================
ጀብደኛው 206ኛ ኮር በደብረ ማርቆስ ከተማ በቅርብ እርቀት ከንጋቱ 11:00 ሰዓት ጀምሮ እስከ 5:00 በአደረገው ትንቅንቅ በሊባኖስ ግምባር ከ45 በላይ የአድማ ብተና አባላት ተደምስሰዋል።
በአልተጠበቀ ሰዓት በጠላት ላይ ምህረት የለሽ ጥቃት የፈፀመው 206ኛ ኮር 14ኛ ክ/ጦር ጠላትን ሲረፈርፍ ያረፈደ ሲሆን አስደናቂ ጀብድ መፈፀሙ ታውቋል።
በመድፍ ፣ በዙ-23 እና ሞርተር የታገዘ ውጊያ በመክፈት ራሱን የተከላከለው የአረመኔው ሰራዊት 45 አስክሬን ተሸክሞ ከ25 በ…
Signed Teshe12🙏
16 Apr 2026, 20:32 UTC171 views2 reactionsread 7 September 2026 Photo
ሰበር!
አዲሱ የቴዲ አልበም በሰዓታት ውስጥ በዓለም አቀፍ ደረጃ በከፍተኛ ሁኔታ በመታየት ላይ ያሉ የሙዚቃ ቪዲዮዎች ሰንጠረዥ 2ኛ ደረጃን ይዟል።
👍2
Signed Teshe12🙏
29 Aug 2025, 18:28 UTC511 views4 reactionsread 7 September 2026 የድል ናዳ ገጥሞናል ‼️
ጀብደኛዉ ክ/ጦር የዘመቾች ንጉስ አፋጎ ጎጃም ምድር ክ/ጦር ወንድማማቾቹ ብርጌዶች በዘመቻ ሰማዕታት ‼️ 💪
ቆንጆዎቹ ምላጭ ተራራ ላይ ጠላትን አፈር አስግጠዉታል
_የአረመኔዉ አገዛዝ አስከሬን እንደ ጮፌ ተጎዝጉዟል
-በርካታ የጠላት መሳሬዎች ተተኳሾች ተማርከዋል
_ጠላት ወታደራዊ አልባሳቱን ሎጅስቲኩን ጥሎ ፈርጥጧል
_የጠላት ምሽጎች በቆንጆዎቹ ተሰባብሯል
ዛሬ ጎጃም አገዉ ምድር ክ/ጦር ያለተሰራ ታምር የለም ከሞት የተረፈ ቁስለኛ ሜነሳዉ አጧል መጨረሻዉ የጅብ እራት ይሆናል
ቆንጆዎቹ ይችላሉ 💪💪💪💪
ምርኮዎቻችንን በተመለከተ በዝርዝር እመለሳለሁ
ይበልጣል የዉነቱ (እሳቱ)
❤4
Signed Teshe12🙏
11 Jun 2025, 05:00 UTC583 viewsread 7 September 2026 👉ሸዋ ጠቅላይ ግዛት የሚባለው ቡድን የራሳ የሸዋ ሮቢት ቀበሌ መሃይም ሽፍታዎች ስብስብ ብቻ መሆኑን መታወቅ አለበት።
Signed Teshe12🙏
Live stream finished (440 days)
20 Mar 2025, 12:51 UTC762 views2 reactionsread 7 September 2026 Photo
ሰበር ዜና!
ዘመቻ አንድነትን የአስማረ ዳኜ የመንፈስ ልጆች ነበልባሎቹ ወደ ከተማ በመግባት ጀምረውታል!
የአማራ ፋኖ በሸዋ ከሰም ክፍለ ጦር ነበልባል ብርጌድ የአማራ ፋኖ ዘመቻ አንድነትን በቀን 10/7/2017 ዓ.ም አመሻሹ ላይ 12:40 ገደማ ተርቦቹ ጠላትን በከተማ ገብተው በመቀንደሽ የሚታወቁት የነበልባል ብርጌድ የብርጌድ ተወርዋሪዎች በተጠቀሰው ሰዓት መሀል አረርቲ ከተማ ጥሰው በመግባት ጠላትን እደረመጥ እሳት በሚቆሰቁሱበት ነፍጣቸው አረርቲ ሆስፒታል አካባቢ በአብይ ወንበዴ ኃይል ላይ በሰነዘሩበት ጥቃት ስመ መከላከያውን እሬሳ በሬሳ አድርገው በጥቁር አስፖልት አጥፈው እስከወዲያኛው ሸኝተዋቸው በሰላም ወደ ነፃ ቀጠና ነበልባሎቹ ወጥተዋል።
በዚህ የተደ…
❤2
Signed Teshe96
19 Mar 2025, 15:41 UTC499 views4 reactionsread 7 September 2026 Photo
የአንድነት ዘመቻ 💪💪💪
የአማራ ፋኖ በአራቱም አቅጣጫ የሃይል ሚዛኑን በማጠናከር ባንዳን የማፅዳት ዘመቻ💚💛❤️
👍3👎1
Signed Teshe96
Showing the 12 most recent of 17 posts we hold for @orthodoxtewahedonegn. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.