6 Aug 2026, 14:31 UTC38 views1 reactionsread 8 August 2026 Forwarded from @yaregalabegaz
ፍልሰታ ምን ማለት ነው?
ፍልሰታ ማለት ‹ፈለሰ – ተሰደደ› ከሚለው ግሥ የወጣ ነው፡፡ ‹ፍልሰት› ማለት ደግሞ የተለያየ ትርጕም ቢሰጠውም ‹ፍልሰታ ለማርያም› ተብሎ ሲገለጽ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከሚያልፈው ወደ ማያልፈው ዓለም ከመቃብር የወጣችበት (የተነሣችበት) ቀን ማለት ነው፡፡ ወይም ደግሞ ከሥጋዊው ዓለም ወደ መንፈሳዊው ዓለም የተሸጋገረችበት ማለት ነው፡፡››
'ፍልሰታ ለማርያም' የሚለው የግእዝ ቃል ሲኾን ‹ፍልሰታ› ማለት ደግሞ ‹ፈለሰ› ከሚል ግሥ የተገኘ ነው፡፡ ‹ፍልሰት› ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ መሔድን (መፍለስን) ያመለክታል፡፡
እመቤታችን ካረፈች በኋላ የሥጋዋን መፍለስ አስመልክቶ ሐዋርያት የእመቤታችን ሥጋ የት እንደ ተቀበረ አ…
❤1
31 Jul 2026, 18:49 UTC110 viewsread 8 August 2026 https://t.me/Hamernohe16
29 Jul 2026, 09:32 UTC145 views6 reactionsread 8 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
❤6
19 Jul 2026, 18:36 UTC169 views1 reactionsread 8 August 2026 Forwarded from @Theo_Sophia_apology
መናገር ጥቅም ያለው አይመስልም፤ አለመናገር ደግሞ ያስቆጫል። ነገር ግን በዚህ ውስጥ የሚገኙ ጥቂት ሰዎች እንኳን ሐሳባችንን ቢያውቁና ቢጋሩት መልካም ነው በማለት ይህንን ለመጻፍ ተገደናል።
እንደሚታወቀው በኢትዮጵያ ውስጥ ዋናውና አብዛኛው የሕዝብ ቁጥር የኦርቶዶክስ ክርስቲያን ቢሆንም፣ ይህ ማኅበረሰብ አሁን ላይ በዓለማዊነት፣ በፕሮቴስታንት አስተሳሰብ እና በምዕራባውያን ተጽዕኖ ደክሟል። በዚህም ምክንያት አንዳንዶቹ ስለ ቤተክርስቲያን መንፈሳዊ ማንነት ለመረዳትም ሆነ ለመጨነቅ እጅግ ቀዝቅዘዋል፤ ሌሎች ንጹሐን ምእመናን ደግሞ በሃይማኖት አክራሪዎችና በኢስላማዊ አሸባሪዎች በየቦታው እየተገደሉ ነው። ከዚህ በላይ ደግሞ የወቅቱ መንግሥት የቤተክርስቲያኗን መዳከም፣ …
🙏1
28 Jun 2026, 07:13 UTC197 views4 reactionsread 8 August 2026 Forwarded from @DnabelPhoto
ቤተ ክርስቲያን ታመሰግንሻለች!!!
"ያዘነች ስትሆን በልጅሽ በወዳጅሽ ትንሣኤ የተጽናናችው፡፡ የተዋረደች ስትሆን በድንግልናሽ ቡቃያ መውጣት ከፍ ከፍ ያለችው ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ታመሰግንሻለች፡፡ በዕለተ ዓርብ ከልጅሽ ቀኝ በፈሰሰው ውኃ ተጠምቃ የውግታቱን ደም ተቀብታ ቅድስት ቤተክርስቲያን ታመሰግንሻለች። የልዑል እግዚአብሔር በግ የተባለ ልጅሽ አማኑኤል የተሞሸረባት መርዓዊ ሰማያዊ የተባለባት ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ታመሰግንሻለች"
አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ
እንኳን እመቤታችን ድንግል ማርያም ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሰን!
ዲያቆን አቤል ካሳሁን
[email protected]
https://t.me/Dnabel
❤2👍1🙏1
3 Jun 2026, 09:12 UTC263 viewsread 8 August 2026 Forwarded from @GurshaTubePhoto
Photo, posted without a caption
21 May 2026, 09:31 UTC343 views2 reactionsread 8 August 2026 Forwarded from @Dnabel
"በክርስቶስ ኢየሱስም በሰማያዊ ስፍራ ከእርሱ ጋር አስቀመጠን" ኤፌ 2፥6-7
እንኳን ለበዓለ ዕርገት በሰላም አደረሰን!
❤2
8 May 2026, 17:28 UTC396 viewsread 8 August 2026 Forwarded from @Rodas9Photo
Photo, posted without a caption
12 Apr 2026, 10:23 UTC544 views6 reactionsread 8 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
❤5🙏1
10 Apr 2026, 13:41 UTC419 views6 reactionsread 8 August 2026 Forwarded from @kesisgetnetaytenewPhoto
ኃያል ወልድን ፍቅር ከዙፋኑ ሳበው፤ እስከሞትም አደረሰው። በደል የሌለበትን እንደበደለኛ ሰቀሉት። ሕይወትን የሠራውን ከበደለኞች ጋር ቆጠሩት።
ይህን ያሕል ትሕትና እንደምን ያለ ትሕትና ነው?
ይህን ያሕል ትዕግስት እንደምን ያለ ትዕግስት ነው?
ይህን ያሕል ዝምታ እንደምን ያለ ዝምታ ነው?
ይህን ያሕል ቸርነት እንደምን ያለ ቸርነት ነው?
ይሕን ያሕል ሰውን መውደድ እንደምን ያለ ሰውን መውደድ ነው?
[ ቅዳሴ ዘቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ]
❤4🙏2
4 Apr 2026, 18:50 UTC329 viewsread 8 August 2026 Forwarded from @Dnabel
+++ ‹‹ጻድቅ እንደ ዘንባባ ያፈራል›› መዝ 92፥12 +++
በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ተሰጋግሞ የመነሣት እድል ካገኙ እጽዋት መካከል አንዱ የዘንባባ ተክል ነው፡፡ ጠቢቡ ሰሎሞን የእግዚአብሔርን ቤት ከሠራ በኋላ በመቅደሱ የውስጥ ግንቦች ላይ ከቀረጻቸው ምስሎች ውስጥ አንዱ የዘንባባን ቅጠል ነው፡፡(1ኛ ነገ 6፡29) በእስራኤላውያን ታሪክም ድል ሲቀናቸውና ሲደሰቱ በእጃቸው የሚገኘው እጽ ይኸው ዘንባባ ነበር፡፡ ከዚህ በተጨማሪም የብሉይ ኪዳን ጸሐፊዎች የአንድ አገር መለያ አድርገው ከሚጠቅሷቸው ምልክቶች ውስጥ ‹‹የዘንባባ ዛፍ›› አንደኛው ነው፡፡(ዘዳ 34፡3) ከዚህ ሁሉ ደግሞ በጣም የሚያስደንቀው የሐዲስ ኪዳኑ ባለ ራእይ ቅዱስ ዮሐንስ እንደ ጻፈው ሩጫቸውን…
27 Mar 2026, 16:03 UTC327 viewsread 8 August 2026 https://youtu.be/iOObENIX0Ng?si=EIho_fJxw7WFIw9A
Showing the 12 most recent of 18 posts we hold for @orthopoems. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.