3 Aug 2026, 16:35 UTC514 views32 reactionsread 6 August 2026 ወልዳ የማታረጅ
አብባ ማታፈጅ
ልጆቿን ኮትኩታ
በሰለፎች መንሀጅ
ስንት አሳድጋለች
ፉርቃን ድንቅ ልጆች
ወንዝማ ውሃ ነው
ቢያፈስ ቢያመነጭ
ፉርቃንግን ኸይር ነው
የምታፈልቀው ምንጭ
አይደለም ወዳጅሽ
ጠላትሽም አይክድ
ያበረከትሽውን
ለሱና ለተውሂድ
ይገባሻል ፉርቃን
ፎቅና ግራውንድ
ስትገባ በግፊ
ስትወጣ በሰልፍ
ማንአለ ፉርቃን
ጀመዓዉየሚጎርፍ
ለሡብሂ ሶላት
የማይጥለው እንቅልፍ
ታዲያ ያሏህን ቤት
መስጂድ ለመገንባት
ሁሉም ይረባረብ
ይነሳ ባንድነት
ለነገህ ቤት ስራ
ለቀብርህ አሳልፍ
አሏህ ባገራልህ
በሰጠህ ተሳተፍ
ሞት በድንገት መቶ
…
👍27🎉5
3 Aug 2026, 15:30 UTC378 views13 reactionsread 6 August 2026 የግጥሜ እርዕስ
ወልዳ የማተረጅ
.........
👌7👍5🎉1
26 Jul 2026, 18:01 UTC595 views6 reactionsread 6 August 2026 Forwarded from @yesergGtimoch
💡قال شيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله:
✅ الْمَرْأَةُ إذَا تَزَوجتْ كانَ زَوجُهَا أَمْلَكَ بِهَا مِنْ أَبَوَيْهَا وَطَاعَةُ زَوْجِهَا عَلَيْهَا أَوْجَبُ
📚مجموع الفتاوى📚
👍6
14 Jul 2026, 19:50 UTC830 views12 reactionsread 6 August 2026 Forwarded from @yesergGtimoch
አርቆ ካሰበ
ችሎ ካሳለፈ
ጥበብ ከተቸረ
ነፍሱን ካሸነፈ
ልባም ቆራጥ ጀግና
በ ፍ ቅርም በሀርድ
አይደለም ሴትን ልጅ
ሀገር ይመራል ወንድ
ሴቱም ሴትነቱን አምኖ አልተቀበለ
ወንድም ወንድነቱ ጠፍቶበት ጨለለ
በሁለት ባል ትዛዝ አንድቤት ዋለለ
**** عمر
👍7👌5
14 Jul 2026, 15:09 UTC858 views5 reactionsread 6 August 2026 Forwarded from @yesergGtimoch
ሚስት ወይስ ባልነሽ
ቤት ውስጥ ስልጣንሽ
ስልጣንሸ ምንድነው ሸሪዓ የሰጠሽ
አዛዥ ወይስ ታዛዥ አድሮጎ የሾመሽ
ለባልሽ እህቴ ሚስት ወይስ ባልነሽ ??
......
👌5
20 Jun 2026, 19:22 UTC≈1,800 views12 reactionsread 6 August 2026 ኻሊድ ክብሮም
ሠልሟል አልሰለመም???
ግራ አጋበን ጎበዝ
አርቲፊሻል ኡስታዝ
👌8👍4
20 Jun 2026, 19:09 UTC≈3,840 views15 reactionsread 6 August 2026 ኑሮ እየጠለዘህ
አመቻችቶ እንደ ኳስ
አርሴ ማንቼ እያልክ
አትጬህ እንደ አምቡላንስ
👍15
15 Jun 2026, 16:33 UTC≈1,750 views13 reactionsread 6 August 2026 Forwarded from @ibnmuzemil
✍……
....የባከነ ዘመን....
የዘመን ቁልቁለት
በዘመን ተሟሽቶ፣
ወደ ምስራቅ ስሮጥ
ወደ ምዕራብ መሽቶ፣
ያዝኩት ባልኩት ቁጥር
አንድ እርምጃ ሸሽቶ፣
ሲገፋኝ ስገፋው
ሲሸሽ ስከተለው፣
ሰዶ በማሳደድ
ቀኔን ዘመን በላው።
✍️ አቡ ሙዓዝ አል ቡታጀሪይ
👍12👌1
14 Jun 2026, 16:42 UTC≈1,420 views4 reactionsread 6 August 2026 Forwarded from @merkezassunnah
ለአራት ሩብ ጉዳይ!
የአንብያት ሱና የነብዩ ተግባር
ማግባት መዋለድ ነው መጣመር በትዳር
አግቡ ተብለናል ውለዱ ውደዱ
ላጤእየቋመጠ እየጓጓ ላአንዱ
አቅም ጉልበት ላለው ገርቷል ተአዱዱ!
ኡመር ሶስት ሲልህ ሀሀሀ ብለህ ምትሰማ
ህይወት አላማህን በግዜ አስማማ
የትም አያደርስም የፈነዳ ጎማ
እንደኔ እንዳንተው አንድ ያንገዳገደህ
ይህን ነሻጣ አይተህ የሰው ሰው ካመጣህ
ከአሏህ ከሰውም ዘንድ የሰውን ሰው ጎዳህ
ፋራ ፈሪም አትሁን ደፋር መቶ ያለፈ
አንድ ተግባር በልጧል ሺ ከለፈለፈ
ባለአንድ ፈሪዎች አትንበጫበጩ
ኡስታዝም አይቆሙም አራት ካልገጩ
ያንተ ደጋፊ ነኝ ምኖ በርታ በርታ
ሁለቱን አጥብቀህ ባትጨምርም ፈታ!
አሰናብቱኝ እኔን …
👍3👌1
12 Jun 2026, 11:30 UTC≈4,320 views22 reactionsread 6 August 2026 ማነው ሲነሳ ሠርግ
የማይለው ፈገግ
በተለይ እንደኔ
የማሜ ጀመዓ
ሠርግ ይመስለናል
ጁመዓጁመዓ
ሲጀመርም ኹጥባ
ይመስለናል ኺጥባ
ማነው ሲነሳ ሠርግ
የማይለው ፈገግ
ወልዶ ድሮ ከብዶ
ሆኖ ሽማግሌ
ላጤውም በጉጉት
በናፍቆት አኮሌ
እየተጎነጨ ህልሙን
ባሳብ ሁሌ
ማነው ሲነሳ ሠርግ
የማይለው ፈገግ
በኔና በማሜ
ምሳሌ አረኩእንጂ
አለች ከሁሉምጋ
ሸብሀት ዘዋጂ
ሀብታሙም ፈርቶ ነው
ድሀውም አጥቶ ነው
ልብ ነስቶ ገንዘብ
ብር ነስቶ ወኔ ልብ
ፈጣሪ አከፋፍሏል
በፍትህ በጥበብ
ምርጫውን …
👍22
4 Jun 2026, 08:45 UTC≈2,110 views36 reactionsread 6 August 2026 ⚽️⚽️🏆🏆🏆🏆⚽️⚽️
ሜዳችን መስጂድ ነው ግባችን ሶላት
ዳኛችን ቁርዓን ነው ዋንጫችን ጀነት
ኳስን አታምልኩ የሙስሊም ወጣት
አንዘናጋ እንጂ እንዳለብን ሞት
አዛን እየሰማህ ነጃ ፈላህ መውጫ
አንተ ትጮኻለህ ለፈረንጅ እርግጫ
እብደት ነው ጤንነት ቆም ብለህ አስብ
ዲንህን አታርክስ ሙስሊም አታሰድብ
عمر
https://t.me/oumershaer/1027
👍27👌9
26 May 2026, 22:02 UTC≈1,580 views9 reactionsread 6 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
👍9
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @oumershaer. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.