30 Jul 2026, 07:59 UTC540 views6 reactionsread 7 August 2026 Photo
📌 በRFQ (የዋጋ መጠየቂያ) የግዥ ሂደት ውጤታማ እንዲሆን በምን ላይ ማተኮር ይገባል?
የRFQ (Request for Quotation) ግዥ ዘዴ ከሌሎች የግዥ ዓይነቶች አንፃር ቀለል ያለ ቢመስልም፣ በጥንቃቄ ካልተመራ ግን አላስፈላጊ ብክነትንና የስራ መዘግየትን ሊያስከትል ይችላል። ውጤታማ፣ ግልጽና ፍትሃዊ የግዥ ሂደት ለመከተል የዋጋ ንፅፅር ላይ ብቻ ሳያተኩሩ የሚከተሉትን 5 ወሳኝ ነጥቦች ማስተዋል ይገባል።
🎯 1. ግልጽ የቴክኒክ ስፔስፊኬሽን (Clear Specifications): የሚፈለገው ዕቃ ወይም አገልግሎት መጠን፣ ጥራት እና ዝርዝር መስፈርት አሻሚ በሌለው መልኩ በግልጽ መቀመጡን ማረጋገጥ።
🎯 2. የህጋዊነትና የብቃት ማረጋገጫ (Supplier D…
👍5❤1
28 Jul 2026, 15:57 UTC541 views5 reactionsread 7 August 2026 Photo
📌 ማብራሪያ (Clarification) በጨረታ ሂደት ለምን ያስፈልጋል?
🖇 በጨረታ ሂደት ማብራሪያ (Clarification) ማለት ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ ያልገባቸውን ወይም ግልጽ ያልሆኑ ጉዳዮች በተወሰነው የጊዜ ገደብ ውስጥ በጽሑፍ ጥያቄ ሲያቀርቡ፣ ገዥው አካልም የጨረታ ሰነዱን ይዘት ሳይቀይር ግልጽ ማብራሪያ በመስጠት ለሁሉም ተጫራቾች በእኩል የሚያሰራጭበት ሂደት ነው።
ማብራሪያ የሚያስፈልግበት ምክንያቶች:
✅ ሁሉም ተጫራቾች ተመሳሳይ ግንዛቤ እንዲኖራቸው።
✅ የተሳሳተ ትርጓሜ ምክንያት የሚፈጠሩ ስህተቶችን ለመቀነስ።
✅ ተወዳዳሪዎች ትክክለኛና ተወዳዳሪ ጨረታ እንዲያቀርቡ።
✅ በግምገማ ወቅት የሚፈጠሩ አለመግባባቶችን ለመከላከል።
✅ የግዥ ሂ…
👍4❤1
28 Jul 2026, 06:10 UTC571 views5 reactionsread 7 August 2026 File
📖 FIDIC Client/Consultant Model Services Agreement (White Book) – 5th Edition (2017)
🟢 A successful consultancy assignment begins with a well-drafted contract.
🟣 The FIDIC White Book is one of the world's most respected model agreements for engineering and consultancy services.
🟠 Whether you are preparing a feasibility study, detailed design, construction supervision, or project management contract, this publicati…
❤3👍2
26 Jul 2026, 17:58 UTC698 views1 reactionsread 7 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
👍1
26 Jul 2026, 17:57 UTC≈1,370 views1 reactionsread 7 August 2026 File
📢 የe-GP ሥርዓት የመረጃና ሰነድ አያያዝ የአሰራር ማኑዋል ጸድቆ ወደ ሥራ ገባ!
የመንግሥት ግዥና ንብረት ባለሥልጣን በኤሌክትሮኒክ የመንግሥት ግዥ (e-GP) ሥርዓት ውስጥ የሚፈጠሩ ዲጂታል መረጃዎችን፣ ሰነዶችንና ለኦዲት ሥራ የሚያገለግሉ አሻራዎችን በትክክል ለመያዝ፣ ለመመዝገብ፣ ለማደራጀትና በደህንነት ለማስቀመጥ የሚያስችል ወጥ የሆነ የመረጃና ሰነድ አያያዝ የአሰራር ማኑዋል አዘጋጅቶ ወደ ሥራ ማስግባቱን ይፋ አድርጓል።
📌 የማኑዋሉ ዋና ዋና ዓላማዎች እና ይዘቶች፦
1⃣ የመረጃና ሰነድ ደህንነት፦ በe-GP ሥርዓት ውስጥ የሚመነጩ የዲጂታል ሰነዶችን ሕጋዊነት፣ ምስጢራዊነት፣ ሙሉነት እና ተደራሽነት በጥብቅ መቆጣጠር።
2⃣ የዲጂታል ፊርማና ኦዲትነት፦…
👍1
18 Jul 2026, 06:27 UTC943 views5 reactionsread 7 August 2026 File
📌 የአዲስ አበባ የግዥ አዋጅ ከ16 ዓመታት በኋላ ተሻሻለ
🚨 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አዲስ የመንግስት ግዥ እና የንብረት አስተዳደር ማሻሻያ አዋጅ ቁጥር 92/2018 አውጥቷል።
🚨ይህ አዲስ አዋጅ የቀድሞውን አዋጅ ቁጥር 17/2002 በመተካት የተዘጋጀ ነው።
📢 Join: @procinsightet
📬 Contact: @Procinsight_bot
👨🦰 Discussion: @procinsightet2
👍3❤2
17 Jul 2026, 12:39 UTC930 views2 reactionsread 7 August 2026 Photo
📌 የጨረታ መክፈቻ ቃለ-ጉባኤ (Minutes of Bid Opening) ለተጫራቾች መላክ እንዳለበት ያውቃሉ?
🟢 የመንግሥት የግዥ መመሪያዎችም ሆኑ የዓለም አቀፍ አበዳሪዎች (እንደ የዓለም ባንክ ያሉ) ሕጎች የጨረታ መክፈቻ ቃለ-ጉባኤ (Minutes) ወዲያውኑ ለተጫራቾች መላክ እንዳለበት በግልፅ ያስገድዳሉ። ይሁን እንጂ በተግባር ግን ይህ ሲደረግ ብዙም አይታይም።
🟣 በመክፈቻው ላይ የተነበቡ ዋጋዎች፣ ቅናሾች እና የሲፒኦ ዝርዝሮች ተጫራቾች እንዲያውቁት በማድረግ ተጫራቾች የግዥ ሂደቱ ፍትሃዊ እና በሕግ መሠረት እየተመራ መሆኑን እንዲያምኑ ያደርጋል፤ ይህም ለወደፊቱ ተቋሙ የተሻሉና ተወዳዳሪ ዋጋዎችን እንዲያገኝ ይረዳል።
🟠 ግዥውን የሚፈፅመው ተቋም ይህን ካ…
❤1👍1
15 Jul 2026, 14:55 UTC973 views6 reactionsread 7 August 2026 Photo
📌 የህጋዊ ውክልና ማስረጃ (Power of Attorney)፦ ተጫራቾችን ውድቅ የሚያደርጉ ስህተቶች
በቴክኒክና ፋይናንስ ከፍተኛ ነጥብ አግኝተው፣ በ"ህጋዊ ውክልና" (Power of Attorney) ግድፈት ብቻ ከጨረታ ውጪ የሚሆኑ ድርጅቶች በርካታ ናቸው። በሰነድ ዝግጅት ወቅት የሚሰሩ 4 ዋና ዋና ስህተቶች፦
1️⃣ ሰነዱን ሙሉ በሙሉ መርሳት (Omission): "ዋና ስራ አስኪያጁ ራሱ ስለፈረመ አያስፈልግም" በሚል የውክልና ሰነዱን/ስልጣኑን የሚያሳዩ ሰነዶች ሳያስገቡ መቅረት
2️⃣ ያልተረጋገጠ (Unauthenticated) መሆን፡ ስልጣን ባለው አካል (በውልና ማስረጃ) ያልተረጋገጠ፣ በድርጅቱ ሌተርሄድ ላይ ብቻ ተጽፎ ማህተም የተደረገበት ውክልና ተቀባይነት …
👍4❤2
11 Jul 2026, 09:17 UTC≈1,120 views3 reactionsread 7 August 2026 Photo
ዋጋ ማስተካከያ (Price Adjustment)
የፌደራል ግዥ መመሪያ ምን ይላል?
📍 ለግንባታ ግዥ 12 ወራት እና ከዚህ በላይ ለሚቆዩ የግንባታ ስራዎች ውሉ ተፈጻሚ መሆን ከጀመረበት ከስድስት ወራት በኋላ የዋጋ ማስተካከያ ይደረግላቸዋል። ከ12 ወራት በታች የሆኑ የግንባታ ስራ ውሎች የዋጋ ማስተካከያ አይደረግላቸውም።
📍ስራ ተቋራጩ በውል ስምምነቱ መሰረት መስራት ላልቻላቸው እና ዘግይተው ለተሰሩ የግንባታ ሥራዎች የዋጋ ማስተካከያ ማድረግ የሚቻለው የግንባታ ሥራዎቹ መሰራት በነበረባቸው ወቅት በነበረው ዋጋ መሰረት ብቻ ይሆናል፡፡
🔖 ለምክር አገልግሎት ግዥ የሚደረግ የዋጋ ማስተካከያ ደግሞ 24 ወራት እና ከዚህ በላይ ለሚቆዩ ግዥዎች፣ ከ12ኛው ወር ጀምሮ …
👍2❤1
10 Jul 2026, 17:58 UTC≈1,140 views9 reactionsread 7 August 2026 File
📈 የኮንስትራክሽን ግብዓት ዋጋ ንፅፅር፡ የC-25 ኮንክሪት ስራ (Ready Mix Concrete with Pump) ዋጋ ምን ያህል ጨምሯል?
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ቢሮ የአራተኛው ሩብ ዓመት ዋጋ ዝርዝር ይፋ አድርጓል።
በየሩብ ዓመቱ የሚያወጣውን የዋጋ መረጃ መሠረት በማድረግ፣ ባለፈው ዓመት እና ዘንድሮ ባለው የC-25 ኮንክሪት ስራ ዋጋ ላይ የታየውን ከፍተኛ የዋጋ ለውጥ ይህን ይመስላል።
📅 በ2017 ዓ.ም 4ኛ ሩብ ዓመት (ያለፈው ዓመት)፡
📍ቀጥታ ወጪ (Direct Cost): 12,750.88 ብር
📍አጠቃላይ ዋጋ (ከ17% ትርፍና አስተዳደራዊ ወጪ ጋር): 14,918.52 ብር
📅 በ2018 ዓ.ም 4ኛ ሩብ ዓመት (ዘንድሮ)፡
📍ቀጥታ ወጪ (Di…
👍6❤3
6 Jul 2026, 16:47 UTC≈1,220 views4 reactionsread 7 August 2026 File
📘 FIDIC Golden Principles: The 5 Foundations of a Fair Contract
The FIDIC Golden Principles preserve the integrity, fairness, and balanced risk allocation of FIDIC contracts.
1️⃣ Preserve Roles & Responsibilities (GP1):
Do not fundamentally change the duties, rights, and responsibilities of the Employer, Contractor, Engineer, or other contract participants.
2️⃣ Ensure Clarity (GP2): Particular Conditions must be c…
👍3❤1
3 Jul 2026, 08:38 UTC≈1,240 views6 reactionsread 7 August 2026 Photo
ድርድር (Negotiation)
🟢 በግንባታ ሥራዎች እና ዕቃ ግዥ (Procurement of Works ተand Goods) ግልጽ ጨረታ ላይ፣ ከተጫራቾች ጋር በዋጋ፣ በቴክኒክ ዝርዝር ወይም በውል ሁኔታዎች ላይ መደራደር የተከለከለ ነው፤ ግዥ ፈጻሚው አካል መስፈርቱን አሟልቶ ዝቅተኛ ዋጋ ካቀረበው ተጫራች (Lowest Evaluated Bidder) ጋር ያለምንም ድርድር ውል ማሰር ይኖርበታል።
📌 አንዳንድ ተቋማት ከፍተኛ ገንዘብ የሚወጣባቸው ግዥዎች ላይ pre-contract award discussion የማድረግ ልምድ አላቸው። ነገር ግን ይህ ድርድር አለመሆኑን ማረጋገጥ ይገባል
🟣 በአንጻሩ፣ የምክር አገልግሎት ግዥ (Procurement of Consultancy Se…
❤3👍3
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @procinsightet. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.