31 Aug 2026, 10:07 UTC250 views7 reactionsread 1 September 2026 Photo
● ኢየሱስ ጌታ ነው!
በዚህ በሚናወጥና በፍጥነት በሚለዋወጥ ዓለም ውስጥ የማይናወጥ አንድ ታላቅ እውነት አለ—እሱም ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትም፣ ዛሬም፣ እስከ ዘላለምም ያው ነው! እርሱ የታሪክ ባለቤት፣ ሞትን ድል አድርጎ የተነሳና ዛሬም በግርማው የሚገዛ የነገሥታት ንጉሥ ነው።
ዛሬ ይህ ትውልድ በብዙ አቅጣጫዎች እየተናወጠ ይገኛል። የሰው ልጅ በምድር ላይ ስምና ዝናን፣ ሀብትንና እውቀትን ቢያከማችም፤ ያለ ኢየሱስ ግን የውስጥ ማንነቱ ሁልጊዜ ባዶ ነው። የልብን እውነተኛ ሰላም፣ እረፍትና ተስፋ ሊሰጥ የሚችል ከሰማይ በታች ሌላ ማንም የለም!
“መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ ለሰዎች የተሰጠ ከሰማይ በታች ሌላ ስም የለምና።” (የሐዋርያት ሥራ 4:…
😍3👍2❤1🥰1
18 Apr 2026, 21:08 UTC232 views7 reactionsread 1 September 2026 Forwarded from @zemenen_leeyesus1Photo
ነፍሳችን እንደ ወፍ ከአዳኞች ወጥመድ አመለጠች። ወጥመድ ተሰበረ እኛም አመለጥን።
መዝሙረ ዳዊት 124:7
****
🌐 ፌስቡክ ፔጅ Follow አድርጉ ተባረኩ👇
https://www.facebook.com/profile.php?id=100063768038025
❤3👍1🔥1🥰1😍1
2 Apr 2026, 23:50 UTC246 views7 reactionsread 1 September 2026 Forwarded from @zemenen_leeyesus1Photo
“እግዚአብሔር ተዋጊ ነው፥ ስሙም እግዚአብሔር ነው፥”
“The LORD is a man of war: the LORD is his name.”
ዘጸአት 15፥3
✝️ አንድ ለምትወዱት ሰው ሼር አድርጉ
📖 𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 📖
@zemenen_leeyesus1
@zemenen_leeyesus1
─── ❖ ── ✦ ── ❖ ───
❤2🥰2👍1🔥1😍1
20 Mar 2026, 10:26 UTC≈3,890 views12 reactionsread 1 September 2026 Photo
#ሁሉ_ነገር_ስለ_እርሱ_ነው❗️
በህይወታችን ውስጥ ብዙ የሚንሮጥላቸው፣ የምንጨነቅላቸውና የሚናቅዳቸው ነገሮች ይኖሩ ይሆናል። ነገር ግን የእነዚህ ሁሉ ነገሮች ማዕከል፣ መጀመሪያና መጨረሻ አንድ አካል ብቻ ነው፤ እርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው!
#መጽሐፍ ቅዱስ ስለዚህ እውነት እንዲህ ይላል፦
"ሁሉ በእርሱና ለእርሱ ተፈጥሯል፤ እርሱም ከሁሉ በፊት ነው ሁሉም በእርሱ ተያይዞ ቆሟል።" (ቆላስይስ 1፥16-17)
#ለምን "ሁሉ ነገር ስለ ኢየሱስ ነው" እንላለን?
◉ #እሱ_ፈጣሪያችን ስለሆነ፦ ያለ እርሱ ምንም የሆነ ነገር የለም። ህይወታችን እስትንፋስ ያገኘው በእርሱ ነው።
🌱ቆላስይስ 1፥16-17
"በሰማይና በምድር ያሉት... ሁሉ በእርሱ …
❤5👍5🥰1🙏1
4 Mar 2026, 20:25 UTC292 views2 reactionsread 1 September 2026 Forwarded from @zemenen_leeyesus1Photo
"ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ እስከ ለዘላለምም ያው ነው።"
ዕብራውያን 13:8
✝️ አንድ ለምትወዱት ሰው ሼር አድርጉ
📖 𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 📖
@zemenen_leeyesus1
@zemenen_leeyesus1
─── ❖ ── ✦ ── ❖ ───
❤1🔥1
3 Feb 2026, 12:14 UTC354 views1 reactionsread 1 September 2026 File
ስምህ ታትሟል በልቤ
አይጠፋም ከአንደበቴ
ወደድኩት ከምንም በላይ
ጣፈጠኝ ስጠራው አፌ ላይ
ኢየሱስ በሞትና በእኔ
ኢየሱስ ሲቀረ አንድ እርምጃ
ኢየሱስ አበቃለት ስባል
ኢየሱስ ስምህ ጣልቃ ገባ
ኢየሱስ ዛሬ ሁሉም አልፎ
ኢየሱስ ቆሜ ብዘምር
ኢየሱስ ያንሳል እንጂ አይበዛም
ኢየሱስ ለስምህ ክብር
#ኢየሱስ_ኢየሱስ ስምህ መድሐኒቴ
ኢየሱስ ስምህ መድሐኒቴ
ኢየሱስ ኢየሱስ
Singer Abenezer
#share_ይደረግ 🙏
⌚️5:59 ደቂቃ | 💾 5.89𝙢𝙗
#react አድርጉት 👍🥰❤😍🔥
sʜᴀʀᴇ ➦ sʜᴀʀᴇ ➦ sʜᴀʀᴇ
❖ ✝️ 𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 🛐 ❖
❖ @myElohim1 ❖
❖ @myElohim1 ❖…
❤1
21 Jan 2026, 22:14 UTC305 viewsread 1 September 2026 Forwarded from @wepreach_ChristCrucifiedPhoto
የዋህ ቃልን ሁሉ ያምናል፤ ብልህ ግን አካሄዱን ይመለከታል።
The simple believeth every word: but the prudent man looketh well to his going.
••••••••••
መጽሐፈ ምሳሌ 14:15
✝️ 𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 🛐
@myElohim1
@myElohim1
─── ❖ ── ✦ ── ❖ ───
21 Jan 2026, 16:58 UTC329 viewsread 1 September 2026 File
"ህክምናዬ"
ዘማሪ አዲስአለም አሰፋ
ህክምናዬ የኔ መድኃኒት (4)
ያየኛል እኮ ልቤ ሲንሸራተት
ያየኛል እኮ ሲያቅተኝ ዳገት መውጣት
ያየኛል እኮ ሆድ ሲብሰኝ ስሆን ለብቻ
ያረግልኛል ሁሉንም የሃዘን ዳርቻ
ያየኛል እኮ ፣ይሰማኛል እኮ
አላጓድልም በፍፁም ፣የስሙን አምልኮ
የኔ ወጌሻ የኔ ጠጋኝ
በእጁ ታሽቼ ድናለሁኝ
በኔና በሞት መካከል አንድ እርምጃ በቀረ ጊዜ
እጄን ሚደግፍ ታማኝ ወዳጅ ባጣሁኝ ጊዜ
ከቦኝ ትካዜ
ሁሉን ጨርሼ የሚውጠኝን ስጠባበቅ
በተዘጋ በር ከፍቶ የገባ ይዞ ማይለቅ
ደርሶ ያየሁት ብዙ ምህረቱን ታማኝነቱን የማያስነካ
እርሱ እግዚአብሔር ነው በኔ አይምሮ በኔ ትከሻ የማ…
24 Dec 2025, 08:21 UTC398 views1 reactionsread 1 September 2026 Forwarded from @zemenen_leeyesus1Photo
#ሕይወትም_ተገለጠ
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ስለ ሕይወት ቃል ከመጀመሪያው የነበረውንና የሰማነውን በዓይኖቻችንም ያየነውን የተመለከትነውንም እጆቻችንም የዳሰሱትን እናወራለን፤
² #ሕይወትም ተገለጠ አይተንማል እንመሰክርማለን፥ ከአብ ዘንድ የነበረውንም ለእኛም የተገለጠውን የዘላለምን ሕይወት እናወራላችኋለን፤
³ እናንተ ደግሞ ከእኛ ጋር ኅብረት እንዲኖራችሁ ያየነውንና የሰማነውን ለእናንተ ደግሞ እናወራላችኋለን። ኅብረታችንም ከአባት ጋር ከልጁም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ነው።
⁴ ደስታችሁም እንዲፈጸም ይህን እንጽፍላችኋለን።
/ 1ኛ ዮሐንስ 1፥1-4 /
▶ Join us ◀👇👇
Ⓙ ♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
Join 𝔩𝔦𝔨𝔢…
🔥1
13 Dec 2025, 18:10 UTC420 views3 reactionsread 1 September 2026 Forwarded from @zemenen_leeyesus1Photo
“መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና። Neither is there salvation in any other: for there is none other name under heaven given among men, whereby we must be saved.”
/ ሐዋርያት 4፥12 /
ቢያንስ ለ 10 ሰው share ማድረጋችሁን አትርሱ ➦ ➦
▶ Join us ◀👇👇
Ⓙ ♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
Join 𝔩𝔦𝔨𝔢 𝔠𝔬𝔪𝔪𝔢𝔫𝔱 𝔰𝔥𝔞𝔯𝔢
▻▻ ዘመኔን ለኢየሱስ ◅◅
███▓▒►JOIN ►▒▓████
███▓▒►JOIN ►▒▓████
@zemenen_leeyesus1
🔥2❤1
29 Nov 2025, 09:06 UTC465 viewsread 1 September 2026 Forwarded from @zemenen_leeyesus1Photo
“እርሱ ሊልቅ እኔ ግን ላንስ ያስፈልጋል።”
ዮሐንስ 3፥30
▶ Join us ◀👇👇
Ⓙ ♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
Join 𝔩𝔦𝔨𝔢 𝔠𝔬𝔪𝔪𝔢𝔫𝔱 𝔰𝔥𝔞𝔯𝔢
▻▻ ዘመኔን ለኢየሱስ ◅◅
███▓▒►JOIN ►▒▓████
███▓▒►JOIN ►▒▓████
@zemenen_leeyesus1
21 Nov 2025, 16:27 UTC469 viewsread 1 September 2026 Forwarded from @zemenen_leeyesus1Photo
" ነገር ግን እርሱ በብርሃን እንዳለ በብርሃን ብንመላለስ ለእያንዳንዳችን ኅብረት አለን፥ የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል። "
1 ዮሐንስ 1፥7
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @pronetsanet. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.