28 May 2026, 09:36 UTC≈4,510 views40 reactionsread 28 August 2026 ተጠናክሮ በቀጠለው ፍልሰት አራት የብልፅግናው መከላከያ መሀንዲስ ክፍለጦር አባላት ከነ ሙሉ ትጥቃቸው ጀግናው የራስ አበበ አረጋይ ክፍለጦርን ተቀላቀሉ!
አፋብን ሸ/ጠ/ግ/አ/ዕዝ
ተጠናክሮ በቀጠለው የአገዛዙ ሰራዊት ፍስልሰት በዛሬው ዕለት ግንቦት 20 ቀን 2018ዓ.ም መነሻቸውን ከሸዋ ጠቅለይ ግዛት ግራርያ (ፍቸ ሰላሌ) አውራጃ ያደረጉ የመከላከያ መሀንዲስ ክፍለጦር አባላት ከነ ሙሉ ትጥቃቸው የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ አፄ አምደ ፅዮን ኮር የራስ አበበ አረጋይ ክፍለጦርን መቀላቀላቸውን ኮሩ በላከው የግንባር መረጃ አስታውቋል።
ፋኖን ከተቀላቀሉ የመከላከያ ሰራዊት አባላት መካከል:-
1ኛ. አንሙት ሽመልስ
2ኛ. አወቀ …
❤40
27 May 2026, 11:43 UTC≈4,080 views16 reactionsread 28 August 2026 ጀግናው አቤ ደርሶ አምሳ አለቃ ቢሻውን ጨምሮ 8 የአገዛዙ ወታደሮችን በመግደል በጀግንነት ተሰዋ!
ግንቦት 19/2018
በአማራ ህዝብ ላይ የጅምላ ጭፍጨፋ እየፈፀመ የሚገኘው አገዛዙ በትናንትናው ዕለትበአነደድ ወረዳ ዝንቅር ቀበሌ ነዋሪ የሆነውን የግል ታጣቂ ጀግናው አቤ ደርሶን ለማፈን ከአምበር ከተማና ከሉማሜ ከተማ በርካታ የጠላት ሀይል ወደ ዝንቅር ቀበሌ በማምራት የጀግናው አቤ ደርሶን ቤት በመክበብ በቁጥጥር ስር ለማዋል ሙከራ ቢያደርጉም እንዳሰቡት ቀላል አልሆነም።
በአገዛዙ ወታደሮች አፈና እንደተፈፀመበት የተረዳው አቤ ደርሶ አገዛዙ በአማራ ህዝብ ላይ እያደረሰ ያለውን ግፍ ቀድሞ የተረዳ ስለነበር መኗሪያ ቤቱ ላይ ያዘጋጀው ምሽግ ላይ በመሆን አምሳ አ…
❤16
27 May 2026, 09:47 UTC≈2,830 views11 reactionsread 28 August 2026 81ኛ ክፍለ ጦር በአፓርታይዱ የአብይ አህመድ ወንበር አስጠባቂ ላይ ድል ተቀዳጀ!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ወሎ ቤተ አማራ ምኒልክ ዕዝ የ303ኛ ግዙፉ አሳምነው ኮር 81ኛ ክፍለጦር የጨረባ ምርጫ አስፈፅማለሁ ብሎ በቀን ቅዠት ውስጥ በሚደናበረው የአፓርታይዱ የአብይ አህመድ ወንበር አስጠባቂ ሰራዊት ላይ በሰሜን ወሎ ዞን ገረገራ ግንባር በተጠና ኦፕሬሽን መብረቃዊ ጥቃት ሲፈፀምበት ወደ አግሪት የተንቀሳቀሰው ደመነፍሳዊ ኃይል እግሬ አውጭኝ ብሎ ወደ ተመለደው የአይጥ ጎድጓዱ ገብቷል።
ግንቦት 19/2018 ዓ/ም ረፋዱን በተሰራው ኦፕሬሽን 12 ሲደመሰስ 17 ቁስለኛ ሁኗል። በጦር ጠበብቶቹ የ81ኛ ክፍለጦር አመራሮች የተመራዊ ኦፕሬሽን በኃይል …
❤11
27 May 2026, 09:34 UTC≈2,580 views9 reactionsread 28 August 2026 የእንኳን ለ1447ኛው ሂጅሪያ የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
ውድ የተከበራችሁ የአማራ ህዝብ፣ የድርጅታችን አፋብን አባላት፣ ደጋፊዎችና መላው የእስልምና እምነት ተከታዮች፤ በመጀመሪያ በአፋብን ምኒልክ ዕዝ ወታደራዊ አስተዳደር እና በራሴ ስም፣ ይህንን ታላቅና ቅዱስ የሆነውን የ1447ኛውን የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል ምክንያት በማድረግ ከልብ የመነጨ ሞቅ ያለ አብዮታዊና ወንድማማችነታዊ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክቴን አስተላልፋለሁ።
የዒድ አል-አድሃ በዓል ፍጹም ለአላህ የመታዘዝ፣ የፅናት፣ የራስን ጥቅም አሳልፎ የመስጠትና የመስዋዕትነት ተምሳሌት ነው። ነቢዩ ኢብራሂም (ዐ.ሰ) ለአላህ ትዕዛዝ ያሳዩት ፍጹም ታማኝነትና ታላቅ መስዋ…
❤9
27 May 2026, 09:34 UTC≈2,050 viewsread 28 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
27 May 2026, 09:24 UTC≈2,000 views6 reactionsread 28 August 2026 🌙 እንኳን ለ1447ኛው የዒድ ዓል‐ዓድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
ሮሃ ቴቪ በኢትዮጵያም እና በዓለም ዙሪያ ለምትገኙ የእስልምና እምነት ተከታይ ወገኖቻችን እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል‐አድሃ (አረፋ) እንኳን አደረሳችሁ ይላል!
ይህ በዓል የመስዋዕትነት፣ የመተሳሰብ እና የሰብአዊነት እሴቶችን የሚያስታውስ በመሆኑ፣ የሀገራችን ሰላም፣ የሕዝባችን ፍትሕ እና እኩልነት የሚረጋገጥበት እንዲሆን እንመኛለን!
عيد أضحى مبارك
تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال
ኢድ ሙባረክ!
ሮሃ ቴቪ የሃገሬው!
❤6
23 May 2026, 20:08 UTC≈2,870 views16 reactionsread 28 August 2026 📢 አስቸኳይ ጥሪ ለኢትዮ 251 ሚዲያ ቤተሰቦች!
የሕዝብ ድምፅ የሆነው ሚዲያችን በአገዛዙ የሳይበር ሚሊሻዎች የተቀናጀ ሪፖርት ምክንያት በድጋሚ ተዘግቷል። ነገር ግን የእውነት ድምፅ በአገዛዙ የተቀናጀ ዘመቻ አይታፈንም!
የነፃነት አንደበት የሆነው ኢትዮ 251 ሚዲያ በአዲስ ቻናል ተመልሷ ።
ሁላችሁም የሚከተሉትን በማድረግ አጋርነታችሁን እንድታሳዩ ጥሪያችንን እናቀርባለን፡
1. ሰብስክራይብ ያድርጉ፦ ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን አዲሱን ቻናል ይቀላቀሉ።
2. ለሌሎች ያጋሩ (Share)፦ መልዕክቱን ለወዳጅ ዘመድዎ በመላክ የሚዲያውን ተደራሽነት ያግዙ።
3. አስተያየት ይስጡ፦ በቪዲዮዎቹ ላይ አስተያየት በመስጠትና ላይክ በማድረግ ቻናሉ በሪፖርት እንዳይዘጋ…
❤16
23 May 2026, 18:21 UTC≈2,640 views12 reactionsread 28 August 2026 Photo
መጽሔተ አማራ (Journal of Amhara)
2ኛው ዓመታዊ ዓለም አቀፍ ሳይንሳዊ ጉባኤ ከግንቦት 23–24፣ 2026 በአሜሪካ ሜሪላንድ ግዛት ሲልቨር ስፕሪንግ እየተካሄደ ነው።
ጉባኤው “የአማራን ጽናት ጽንሰ ሃሳብ አመክንዮ ዳግም መመልከት፦ ከህልውና ትግል ጉዞ ወደ ፖለቲካ መር መጻኢ አሳቤ” በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀ ሲሆን፣ በአማራ ሕዝብ የህልውና ትግል፣ የጽናት ስልቶች እና የወደፊት ፖለቲካዊ፣ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ አቅጣጫዎች ላይ ያተኮሩ ውይይቶች እየተካሄዱ ናቸው።
በመክፈቻ ንግግሩ፣ የመጽሔተ አማራ አመራር ተቋሙ የመጀመሪያ የምርምር ዕትሙን (Inaugural Issue) በይፋ ለንባብ ማብቃቱን እና ይህም በታዋቂው የአሜሪካ የኮንግረስ ቤተ-መጻሕፍት (…
❤12
23 May 2026, 11:10 UTC≈2,190 views10 reactionsread 28 August 2026 Photo
ትናንት በቤተ አማራ ምድር በከባድ መሣሪያ የተጨፈጨፉት ልጆቻችን እጣ ፈንታ ልብን ያደማል። የእነሱ ንጹህ ሕይወት በዚህ መልክ እየረገፈ፣ አረመኔዎቹ ግን 'ምረጡን' እያሉ በቁስላችን ላይ ጨው ይነሰንሳሉ።
ወገን ሆይ፣ ልብ እንበል!
'ጥይት በሚዘንብበት ምድር ላይ የዲሞክራሲ ድራማ ሊሠራ አይችልም፤ የቆሰለ ሕዝብ የሚፈልገው የምርጫ ሳጥን ሳይሆን የህልውና ጋሻ ነው!' >
ልጆቻችን እየታረዱ ዝምታን የመረጥን ዕለት የሕሊና ሞት ሙተናል። ይህንን በሕዝባችን ላይ እየተቀለደ ያለውን የፖለቲካ ሥላቅና ክህደት በአንድነት እንቃወም! ለተበደሉት ወገኖቻችን ድምፅ፣ ለተጨፈጨፉት ሕፃናት ደግሞ ፍትህ እንሁን!
❤10
22 May 2026, 13:00 UTC≈2,440 views13 reactionsread 28 August 2026 Video
Video, posted without a caption
❤13
18 May 2026, 01:57 UTC≈3,620 views9 reactionsread 28 August 2026 የሸዋውና የወሎው ተጋድሎና የፋኖ ድል! እነ ጌታቸውና ጻድቃን ወደ ትግራይ! ብናልፍ አንዷለም ምን ገጠማቸው?
https://rumble.com/v79zjhs-440038000.html
❤9
16 May 2026, 17:39 UTC≈3,750 views13 reactionsread 28 August 2026 በካናዳ ኦታዋ በአማራ ሕዝብ ላይ እየተፈጸመ ያለውን የዘር ማጥፋትና የይስሙላ ምርጫ የሚቃወም ታላቅ ሰልፍ እየተካሄደ ነው!
በአማራ ሕዝብ ላይ እየተፈጸመ ያለውን የዘር ማጥፋት ወንጀል ለማውገዝ እና በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ ሊካሄድ የታሰበውን የይስሙላ ምርጫ ለመቃወም የተጠራ ታላቅ ሰልፍ ዛሬ ግንቦት 8 ቀን 2018 ዓ.ም (እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር ሜይ 16 ቀን 2026) እየተካሄደ ይገኛል።
የአማራ ማህበራት ከሌሎች ኢትዮጵያውያን ጋር በመተባበር ባዘጋጁት በዚህ ሰልፍ ላይ፣ በመገኘት ድምፃቸውን እያሰሙ ነው።
በስፍራው ከሚገኙ መረጃዎች መረዳት እንደሚቻለው፣ ሰልፈኞቹ "ሰላም በሌለበት ሕጋዊ ምርጫ ሊኖር አይችልም" እና "የጦርነት ቀጠናዎች የድምፅ መስጫ…
👍13
Showing the 12 most recent of 13 posts we hold for @rohatv1. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.