6 Aug 2026, 06:50 UTC21 views4 reactionsread 6 August 2026 Video
ከሁሉ በላይ የኾነውን ጌታህን ስም አሞግሥ፡፡
የዚያን (ሁሉን ነገር) የፈጠረውን ያስተካከለውንም፡የዚያንም የወሰነውን፡፡ (ለተፈጠረለት ነገር) የመራውንም፡፡የዚያንም ግጦሽን (ለምለም አድርጎ) ያወጣውን፡፡ከዚያ) ደረቅ ጥቁር ያደረገውንም (አምላክ ስም አሞግስ)፡፡(ቁርኣንን) በእርግጥ እናስነብብሃለን፤ አትረሳምም፡፡አላህ ከሻው ነገር በስተቀር፡፡ እርሱ ግልጹን የሚሸሸገውንም ሁሉ ያውቃልናለገሪቱም (ሕግጋት) እንገጥምሃለን፡፡ግሣጼይቱ ብትጠቅም (ሰዎችን) ገሥጽም፡፡(አላህን) የሚፈራ ሰው በእርግጥ ይገሠጻል፡፡መናጢውም ይርቃታል፡፡ያ ታላቂቱን እሳት የሚገባው፡፡ከዚያም በእርሷ ውስጥ አይሞትም ሕያውም አይኾንም፡፡የተጥራራ ሰው በእርግጥ ዳነ፡፡ የጌታውንም ስም ያወሳና የ…
❤4
5 Aug 2026, 04:15 UTC64 views9 reactionsread 6 August 2026 Photo
#ወንዶች እያስቸገሩኝ ነው ብላ ለወንድሟ ትነግራለች።.. ሸሪዐዊ ልብስ ወደ ሚሸጥበት ወስዷት ያለብሳታል።
..ከተወሰነ ጊዜ ቡኃላ "አሁንም እያስቸገሩሽ ነው ወይ?" ብሎ ይጠይቃታል።
#አረ በፍፁም! ይህን ልብስ ከለበስኩ በኋላ ሁላቸውም ያከብሩኛል አለች።.. ቀለል ባለ ንግግር #በአለባበስሽ_እያስቸገርሽ_የነበርሸው_አንቺ_እንጂ እነሱ_አይደሉም! ..እነሱ ቢሆኑ እንዲህ ተስተካክለሽም ማስቸገራቸውን በቀጠሉ ነበር አላት ይባላል።..
#እህቶቼ እናንተስ...በአለባበሳችሁ እያስቸገራቿቸው ነው ወይስ እያስቸገሯቹ?
ሰባሀል ኸይር 🥰
🥰9
4 Aug 2026, 18:26 UTC73 views6 reactionsread 6 August 2026 Photo
📌 ስለ ሪዝቅ ካሉ ልብን ከሚያረጋጉ ሀዲሶች ውስጥ ይሄ አንዱ ነው
الطبراني في الكبير عن أبي الدرداء عن رسول الله صلى الله عليه وسلم أنه قال: إن الرزق ليطلب العبد أكثر مما يطلبه أجله. الحديث حسنه الألباني في صحيح الجامع.
ረሱላችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ይላሉ አንድን ባሪያ ሪዝቁ ያፈላልገዋል አጀሉ ከሚያፈላልገው በላይ
✨ በደንብ አነበብሽው ሀዲሱን ሰውየው ሪዝቁን ያፈላልጋል አይደለም ፤ ሪዝቁ ራሱ ሰውየውን የትም ቢሆን አፈላልጎ ያገኘዋል ነው
✨ አብሽሪ ኡኽታህ ወላሂ አላህ ላንቺ የፃፈው ሪዝቅ በየትኛውም መንገድ ያንቺ ይሆናል
አዎ አላህ ለእኛ የፃፋትን …
🥰6
4 Aug 2026, 05:39 UTC82 views7 reactionsread 6 August 2026 Video
አላህ ከእርሱ በቀር ሌላ አምላክ የለም፡፡ ሕያው ራሱን ቻይ ነው፡፡ ማንገላጀትም እንቅልፍም አትይዘውም፡፡ በሰማያት ውስጥና በምድር ውስጥ ያለው ሁሉ የርሱ ብቻ ነው፡፡ ያ እርሱ ዘንድ በፈቃዱ ቢኾን እንጅ የሚያማል
ድ ማነው? (ከፍጡሮች) በፊታቸው ያለውንና ከኋላቸው ያለውን ሁሉ ያውቃል፡፡ በሻውም ነገር እንጂ ከዕውቀቱ በምንም ነገር አያካብቡም (አያውቁም)፡፡ መንበሩ ሰማያትንና ምድርን ሰፋ፡፡ ጥበቃቸውም አያቅተውም፡፡ እርሱ የሁሉ በላይ ታላቅ ነው፡፡ {1}
##ልብሽን በጌታሽ ቃል ህያው አድርግያት ልብሽን ከቁርአን አርቀሻት በፍፁም ህይወት አይኖራትም
#ቁርአን
#https://t.me/sabah1media
መልካም ቀን❤
❤7
3 Aug 2026, 19:14 UTC294 views8 reactionsread 6 August 2026 Photo
ታውቂያለሽ የኔ ውድ፦
ማንም ሁኚ ማን ከሆነ ጊዜ ቡሀላ ልክ እንዳልነበርሽ ሆነሽ ትረሻለሽ ፤ ያለ አንቺ ሁሉም ነገር የተለመደ እንቅስቃሴውን ይቀጥላል
🍃 በቃ ይህች ናት ዱንያ ግና ይህችን የማትረባ ዱንያ ስናሳድድና ምንም የማይፈይዱልንን ሰዎች ለማስደሰት ስንጋጋጥ ዋልን
✨ አሁን ለሊት ነው መቼም ወደ ማይረሳን ፣ መቼም ወደ ማይተወን ፣ ወደ ዘልአለማዊው ህያው ጌታ እንመለስ አይደል አለሜ
✨ ስኬት ማለት እሱ ዘንድ መታወቅ ነው!
ለሊት ደግሞ ከሱ ጋር ለማሳለፍ አንዴት ያለ ውብ የሆነ ወቅት መሰለሽ የተወሰነው ለጌታሽ አድርጊውማ
መሳኧል ኸይር ኡኽታህ 🥰
🥰4❤🔥2❤1👍1
3 Aug 2026, 10:24 UTC81 views9 reactionsread 6 August 2026 ኢላሂ!
~ ባንተ ታውቀን ባንተ ከሚያምፁት አታድርገን፣ለሰው ጠቁመን ተቃራኒውን ከሚጓዙ አታድርገን፣ በአፍ ቀርበውህ በተግባር ከሚርቁህ አታድርገን፣ በምላስ ከሚያመልኩህ በልቦና ከሚሸሹህ አታድርገን፣አለባበሣችንን እንዳሳመርክ ዉስጣችንን አሳምርልን!
ኢላሂዋ...!!
እኛን ለእኛ የተውከን ዕለት ነው አበቃልን የምንለው።
እኛን ለእኛ የተውከን ዕለት ነው መሞታችንን የምናረጋግጠው።
የፈለገ ነገር ቢመጣ እዚህች ሀገር ላይ በፍፁም እኛን ለእኛ አትተወን ፣ ከእቅፎችህ ዉስጥ አድርገን ፣ እጃችንን ይዘህ ካለንበት አውጣን ፣ ወደ ተወዳጁ ስፍራህም የተሳብን አድርገን!
🌺🍀🍀🍀🍀🍀🍀🌺
https://t.me/sabah1media
❤🔥6👏3
3 Aug 2026, 04:08 UTC92 views10 reactionsread 6 August 2026 Photo
ኡመር ኢብኑ አብድል አዚዝ ለሞት እያጣጣረ ባለት ወደርሱ ገቡ ሲያዩት ለሞት ተቃርቧል “ኡመር ሆይ ላ ኢላሀ ኢለላህ ሙሀመዱን ረሱሉላህ በል አሉት” ሸሀዳን ሊያስታውሱት ብለው
ኡመርም ወደ ሰማይ እየተመለከተ እንዲህ አለ “አምላኬ አንተን ሊያስታውሱኝ ሞከሩ ውበትህ ፊቴ ላይ አንተን ማውሳት ምላሴ ላይ ፍቅርህ ልቤ ላይ ሆኖ ሳለ እንዴት ልትርቅብኝ ትችላለህ”🥀🥀
👉 ሰዎቹ አልተረዱም የኡመር ነፍስ በዚያ ሰአት ወደ ጌታዋ ለመጓዝ ናፍቆት እያነደዳት ነበር እነርሱ ላ ኢላሀ ኢለላህን እንዳይረሳ ሰጉ ህም
👉 በጌታና በባሪያው መሀል ያለ የተቀጣጠለ ፍቅር ጠርቶ አልታያቸው ነበር ነገር ግን አላህን መገናኘት የወደደ አላህም እሱን መገናኘትን ይወዳል
ወላሂ አንድ ባሪ…
🥰8❤2
3 Aug 2026, 03:07 UTC87 views5 reactionsread 6 August 2026 Video
አለ «ጌታዬ ሆይ! እኔ አጥንቴ ደከመ፤ ራሴም በሺበት ተንቀለቀለ፤ አንተም በመለመኔ ጌታዬ ሆይ! (ምንጊዜም) ዕድለ ቢስ አልሆንኩም፡፡
«እኔም ከበኋላዬ ዘመዶቼን በእርግጥ ፈራሁ፡፡ ሚስቴም መካን ነበረች ስለዚህ ከአንተ ዘንድ ለኔ ልጅን ስጠኝ፡፡
##ልብሽን በጌታሽ ቃል ህያው አድርግያት ልብሽን ከቁርአን አርቀሻት በፍፁም ህይወት አይኖራትም”🥀
#ቁርአን
https://t.me/sabah1media
ቻናላችንን JOIN_SHARE ማድረግ እንዳይረሳ ቤተሰብ
መልካም ቀን✨
🥰5
2 Aug 2026, 07:12 UTC89 views7 reactionsread 6 August 2026 Video
ከእናንተም የችሮታና የክብረት ባለቤቶች የኾኑት ለቅርብ ዘመዶችና ለድኾች በአላህም መንገድ ለተሰደዱ ሰዎች ላይሰጡ አይማሉ፡፡ ይቅርታም ያድርጉ፡፡ (ጥፋተኞቹን) ይለፉም፡፡ አላህ ለእናንተ ሊምር አትወዱምን አላህም መሓሪ አዛኝ ነው፡፡
እነዚያ ጥብቆቹን ከዝሙት ዘንጊዎቹን ምእምናት የሚሰድቡ፤ በቅርቢቱም በመጨረሻይቱም
በእነሱ ላይ ምላሶቻቸው፣ እጆቻቸውና እግሮቻቸውም ይሠሩት በነበሩት ነገር በሚመሰክሩባቸው ቀን (ከባድ ቅጣት አላቸው)፡፡
##ልብሽን በጌታሽ ቃል ህያው አድርግያት ልብሽን ከቁርአን አርቀሻት በፍፁም ህይወት አይኖራትም”🥀
#ቁርአን
#https://t.me/sabah1media
መልካም ቀን❤
❤5👍2
1 Aug 2026, 18:00 UTC93 views8 reactionsread 6 August 2026 Photo
አምላካችን አላህ ሱብሓነሁ ወተዓላ
ورحمتي وسعت كل شيء " ..
" እዝነቴ ሁሉን ነገር ሰፋች ...." ይለናል።
📌 እዝነቱ ሲበዛ ሰፊ ነው።
የቱን ያህል ብታጠፊም በእዝነቱ ዉስጥ አልካተትም፣ ችሮታውም አይደርሠኝም፣ ምህረቱም አይጎበኘኝም፣ ይቅርታውም አይተርፈኝም ብለሽ ተስፋ አትቁረጪ።
ላ ወላሂ! በፍጹም
እዝነቱ ይደርሰናል፣ ችሮታው ያካብበናል፣ ይቅርታውም ይተርፈናል፣ ነገር ግን ከልባችን ወደ እርሱ እንድንመለስ ይፈልጋል ተናንሰን ማረኝ የኔ መውላ እንድንለው ይሻል
ለሊት ደግሞ በጌታና በባሪያ መሀል ምርጥ የሆነው ሶስተኛ ጓደኛ ነው በሁለቱ መሀል ያቀራርባል
ዛሬ ለሊት ምን ቀጠሮ አለሽ ኡኽታህ ☺️
መሳኧል ኸይር!
🥰6❤🔥2
1 Aug 2026, 02:59 UTC107 views10 reactionsread 6 August 2026 Video
ይህች ያቺ ከባሮቻችን ጥንቁቆች ለኾኑት የምናወርሳት ገነት ናት፡፡
ጂብሪል አለ) «በጌታህም ትእዛዝ እንጅ አንወርድም፡፡ በፊታችን ያለው፣ በኋላችንም ያለው በዚህም መካከል ያለው ሁሉ የርሱ ነው፡፡ ጌታህም ረሺ አይደለም፡፡
እርሱ) የሰማያትና የምድር በሁለቱም መካከል ላለው ሁሉ ጌታ ነውና ተገዛው፡፡ እርሱን በመገዛትም ላይ ታገስ፡፡ ለእርሱ ሞክሼን ታውቃለህን
ሰውም «በሞትኩ ጊዜ ወደፊት ሕያው ኾኜ (ከመቃብር) እወጣለሁን» ይላል፡፡
ሰው ከአሁን በፊት ምንም ነገር ያልነበረ ሲኾን እኛ የፈጠርነው መኾኑን አያስታውስምን
በጌታህ እንምላለን ሰይጣናት ጋር በእርግጥ እንሰበስባቸዋለን፡፡ ከዚያም በገሀነም ዙሪያ የተንበረከኩ ኾነው፤ በእርግጥ እናቀርባቸዋለን፡፡
ከዚያም ከ…
❤8🥰2
31 Jul 2026, 03:05 UTC121 views9 reactionsread 6 August 2026 Photo
ምስጋና ለአላህ ለዚያ መጽሐፉን በውስጡ መጣመምን ያላደረገበት ሲሆን በባሪያው ላይ ላወረደው ይገባው፡፡ቀጥተኛ ሲሆን ከእርሱ ዘንድ የኾነን ብርቱን ቅጣት ሊያስፈራራበት፣ እነዚያንም በጎ ሥራዎችን የሚሠሩትን ምእመናን ለነሱ መልካም ምንዳ ያላቸው መኾኑን ሊያበስርበት፤ (አወረደው)፡፡
በእርሱ ውስጥ ዘለዓለም የሚቆዩበት ሲኾኑ (ያላቸው መኾኑን)፡፡እነዚያንም «አላህ ልጅን ይዟል» ያሉትን ሊያስፈራራበት (አወረደው)፡፡
ለእነሱም ለአባቶቻቸውም በርሱ ምንም እውቀት የላቸውም፡፡ ከአፎቻቸው የምትወጣውን ቃል ምን አከበዳት! ውሸትን እንጂ አይናገሩም፡፡
##ልብሽን በጌታሽ ቃል ህያው አድርግያት ልብሽን ከቁርአን አርቀሻት በፍፁም ህይወት አይኖራትም”🥀
#ቁርአን
ቻናላችንን…
❤🔥8🔥1
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @sabah1media. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.