Messages in this channel will be automatically deleted after 1 week

Channel
ሳሙኤል በለጠ(ባማ)
@samuelbelete
On this record: Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry
673subscribers
-2 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001329247000 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @samuelbelete |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 August 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 11 September 2026 |
| Measurements held | 6 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 11 September 2026 |
| On Telegram | t.me/samuelbelete |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 11 Sept 2026, 07:21 | 673 | +1 |
| 1 Sept 2026, 23:06 | 672 | -1 |
| 26 Aug 2026, 13:26 | 673 | -1 |
| 12 Aug 2026, 19:23 | 674 | -1 |
| 6 Aug 2026, 16:39 | 675 | no change |
| 6 Aug 2026, 12:18 | 675 | first reading |
Engagement
18 posts held, back to 10 September 2023 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 18 posts for this entry, the most recent from 21 January 2024. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
አልተዛወረችምና እውናዊ ልብ ወለድ [ኂሳዊ ዳሰሳ] በሳሙኤል በለጠ "የልብ ወለድ ደራሲ ወይ ነገር ተመልካች ወይም ደግሞ አመላካች ነው። በተጨማሪም በልብ ወለዱ በሬካታ ተሞካሪ ነገሮች አሉ፥ ወይ እውነት ይሰጥሃል ወይ የእውነቱን መነሻ ነጥብ ታገኝበታለህ፥ ገጸ ባህሪያት የረገጡትን ምድር አልፎም ማለዳና ጨለማውን ለማሳየት ገጸ-ባህሪ ፈጥሮ የሰውንና የተፈጥሮን ምስል ያሳይሃል።"( Émile Zola, The Experimental Novel, p. 8 ) ደራሲ ገጣሚና ኀያሲ በዮሐንስ አድማሱ በ1961 ዓ.ም በጻፉት "የልብ ወለድ ሥነ ጽሑፍ ጉዞ" በሚለው ኂሳቸው ላይ በዘመኑ የነበሩ የልቦ-ለድ መጽሐፎች በሦስት መሰረታዊ ምክንያት ጥሩ እንዳልነበሩ ይነግሩናል። ሀ/ …
Signed S B
ክረምት ነበር ፥ ርጥብ ዝናብ ከንፋስ ጋራ (ከላይ ወረደ ፥ አወናወነኝ¹ ሊጥለኝ) 'ርቃን ገላዬ ቀለም የነካካው ጣቴ ጸጉርሽን ሊጎትት፥ ሲጥር (ገለሽ ከምስሉ አመለጠኝ) "ትንሽ አመመኝ ለምን? ሰዓሊ ነኝ" ውሽንፍር ዝናቡ ዓይኔን እየጠበሰው አማልዕክት-መሳይ ገላሽን ለመሳል (ስታገል ዓይንሽ ዓይኔን እየፈጀው) ምስልሽን ለመስራት ታገልኩኝ በክረምት ታገልኩኝ በበጋ (እየመሸ ነጋ) ይሄ ሁሉ መጣር ይሄ ሁሉ መጋር አንቺን ለመሳል ነው? (አይደለም አይደለም) ሥዕልሽ ያደርሳል ከሕይወት ዳር² (እውነት) (እውነት) (እውነት) 1. መወዛወዝ፣ መንገዳገድ፣ ወደግራ ወደቀኝ ማለት 2. ዝመዳ In The Midst Of Winter Albert Camu
Signed S B
ከአዳማ ወደ ድሬ ዳዋ የሚወስድ መኪና ውስጥ ... ላብ ካቸፈቸፈበት አየር ስር አንዲት ሴት ተቀምጣለች ። ጸጉሯ ተበታትኑዋል። ፊቷ ላይ ማዲያት ጥላውን ጥሏል። ለንቦጩን የጣለው መኪና የሁሉንም ጩኸት አፍኖ ይዟል። ከሁሉም ሰዎች ይቺ ሴት ደመቅ ብላ ትታያለች ። በዛለ ክንዷ ሮዛ የሚል መጽሐፍ ይዛ : በመጽሐፉ መሃል ጠቋሚ ጣቷን ከታ መጽሐፉን ቆልፋዋለች ። ከውልደት እስከ አሁን ያለው ኅዘኗ አካሏን ሰርቷል ? ...2 ሳን ሚጉኤል የጻፈውን 'voices from silence' ን እየባከንሁበት : የልብ - መልኳን እያሰስሁበት : የሴቲቷን አይኖች ለማዬት ቀናሁ ። ታሪክ ድጋሚ ተፈጠረ ። የሰው ቀለሙ በቀን : አካሉም በፀሐይ ይሳላል ። የተናገርነው ጭምር የቃላት…
Signed S B
የውስጥ ቀለሞች ... : ቀና አለ ። ግራጫው ሰማይ ላይ የተሰመሩት ወፎች ቁልቁል : ወደ ታች : ይወርዳሉ ። ዝቅ ሲል ...ከከንፈሩ የሚያፈተልከው የሲጋራ ጢስ ፊቱ ላይ ብን : ብን : ይላል ። አእምሮው ውስጥ ቀይ - ቢጫ - ነጭ - ቀለሞች ተፈጥረዋል:: -----1 ከአዳማ ወደ ድሬ ዳዋ የሚወስድ መኪና ውስጥ ... ላብ ካቸፈቸፈበት አየር ስር አንዲት ሴት ተቀምጣለች ። ጸጉሯ ተበታትኑዋል። ፊቷ ላይ ማዲያት ጥላውን ጥሏል። ለንቦጩን የጣለው መኪና የሁሉንም ጩኸት አፍኖ ይዟል። ከሁሉም ሰዎች ይቺ ሴት ደመቅ ብላ ትታያለች ። በዛለ ክንዷ ሮዛ የሚል መጽሐፍ ይዛ : በመጽሐፉ መሃል ጠቋሚ ጣቷን ከታ መጽሐፉን ቆልፋዋለች ። ከውልደት እስከ አሁን ያለው ኅዘኗ …
Signed S B
https://t.me/goferaleather Mini baguette bag 👜 @Tsika23 DM +251930326888 call
Signed S B
ከልብ ወለድ ባሻገር ባሻገር ”ሀገር ያጣ ሞት ሂሳዊ” ንባብ ክፍል አንድ ሳሙኤል በለጠ አለመታደል ሆነና አንዱን ዘመን ሳናጣጥም ወደ አንዱ አዘመምን ልብ ወለዳችን ዘመናዊ ሆን ስንል ዮሃንስ አድማሱ ዘመናዊ ልብ ወለዳችን በጣት የሚቆጠሩ እንደሆኑ ነገሩን እንዲህ እንዲህ እያልን በገድምዳሜው ድህረ ዘመናዊ ድርሰቶች ላይ ደረስን ነገሩ እንዲህ ነው። ድህረ ዘመናዊ ድርሰት በሥነ ግጥሙ እነ ሰለሞን ደሬሳና ሌሎችም በድርሰቱ አዳም ረታ ከተዋወቀ ወዲህ መልኩንና ቅርጹን እየቀያየረ አሁን ላይ የደረሰ ሲሆን የአጻጻፍ ይትብሃሉን ወጣት ደራሲያንም እያዘወተሩት መጡ በቅርብ አመታት ለንባብ ከበቁ መጽሃፍቶች ድህረ ዘመናዊ የድርሰት አጻጻፍ ይትብሃልን የደገበረው የሄኖክ በቀለ …
Signed S B
የመጨረሻው ናፍቆት ካይኔ ዋሻ ተደብቄ ፣ ከል ሳለቅስ የህጻንነቴን እርጥብ ዝምታ... በመናፈቅ ባሁን መዳፍ ፣ ስደባብስ ካይኔ ዋሻ እንዳለሁ ነፍሴን እጠይቃለሁ? ናፍቆት ትንሳኤ አለው? “የናፍቆትን ክራር በጣትህ ብቃኘው ይጠዘጥዛል እንጂ ዜማ አይሆንም ምነው?” ጌታሆይ በሰማዬ ላይ ያንዣበበው ፣ እዥ የደመና ቁስል በጽሃይህ አታጥገው ፣ ላንተ ናፍቆት መቃጥያ ይሆነኛል። ካሻት ህጻን ማለዳ ፣ የብርሃን ልሃጭ አትትፋ የጽሃይም እግር ይሰበር ፣ ተስፋም ከማዕከሉ ይጥፋ። ጌታሆይ ናፍቆቴን መናገር ፣ ሞት ይወልዳል የህጻንነቴን ለጋ ዝምታ ፣ መልስልኝ የናፍቆቴ ትንሳኤ ፣ እሱ ይሆናል ማን ያውቃል?
Signed S B
የአንዲት ሴት መከራ የወሲብ ቅድስናን ፍለጋ 𝕴𝖓 𝖘𝖊𝖆𝖗𝖈𝖍 𝖔𝖋 𝖘𝖊𝖝𝖚𝖆𝖑 𝖍𝖔𝖑𝖎𝖓𝖊𝖘𝖘 ሰው ለመከራ ነው የተፈጠረው የሚለው የነቪክቶር ሁግ አባባላዊ አጽንኦት አንዳንዴ ዋጋውን ያጣል ለምሳሌ የነቪክቶር ሁግ ሌስሚዘረብል ልብወለድ ላይ ፈንቲ ከጎረቤት እንዴት ያለስራ መኖር እንዳለባት ትማራለች፣ መከራ ሲቀጥል እንዴት ያለ ምግብ መኖር እንዳለባት ልትማር ትችላለች እነዚህ ሁሉ የመከራ ምሳሌዋች ትክክለኛ መከራን ለመፈከር አይሆኑም መከራ የሚመዘነው በሆነብን ነገር ክብደት ላይሆን በስሜቱ ጥልቀት ነው። ፓብሎ ኮሄልዮ “Eleven Minutes” የሚል ዝነኛ መጽሃፍ አለው እሲ ይህን መጽሃፍ እንዳሰው መጽሃፉ በብዙ ሺህ ኮፒዎች ከመታተም በላይ አልፎ በበርካታ ትርጉም …
Signed S B
ጸጋዬ በአፍሪካ ሥነ ጽሁፍ ሰማይ ሥር ሰውየው የአፍሪካ የቲያትር ታሪክ ተመራማሪ ነው እንደ ደራሲም የገነነ ነው። በዚምባብዌ ሥነ ጽሁፍ ዘረፍ ደማቅ አሻራዎችን ካሳረፉት መካከል ሲጠቅስ የሱ ሥም አይጠፋም ቤተሰቦቹ ሮበርት ምሼንጉ ካቫናግ የሚል ሥም ሰጥተውታል። በሥራ አጋጣሚ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በምጣበት ወቅት ሎሬት ጸጋዬን ተዋወቀው ሮበርት ምሼንጉ ካቫናግ ወደ አገሩ ተመለሰ በቀጣይ ጊዜ ሲመለስ ጸጋዬን አንድ ሆቴል አገኘው ወደ አግሩ በተመለሰ ማግስት ሮበርት ምሼንጉ ካቫናግ “TSEGAYE GEBRE-MEDHIN: LET HIS LIGHT SHINE” የሚል ጽሁፍ በሰባት ገጽ ጻፈ ጽሁፉን አንብቤ ስጨርስ ጋሽ ጽጋዬ በጣም ራቀብኝ ምናቤ ሊቆጣጠረው አልቻለም ምንም…
Signed S B
የቀለም ዳር ዘላለም (ሰለሞንን በምናቤ) ዕውቁ ጋዜጠኛና ገጣሚ ሰለሞን ደሬሳ በአማርኛ መጻፍ ከመጀመሩ በፊት በፈረንሳይኛና በእንግሊዘኛ ነበር የሚጽፈው እንደ ግሪጎሪያን አቆጣጠር 1969 እ.ኤ.አ “Shifting Gears” የሚል ርዕስ ስጥቶት በከፍተኛ ጥራት ታትሙዋል። ከሆነ ዘመን ቡሃላ በአማርኛ መጻፍ ቀናው መሰል በፈረንሳይኛና በእንግሊዘኛ እምብዛም የጻፈ አይመስለኝም “ዋይ ድምጼ ለሙዚዋ ቢሆን ግጥሞቼን በየ አዝማሪ ቤቱ አዘምራቸው ነበር” ብሉዋል። ሰለሞን ለቃል ትልቅ ትኩረት ይሰጣል። በ1994 ዓ.ም በአሁኑ ኢቢሲ በበፊቱ ኢቲቪ የቴሌቭዥን ጣቢያ በሰጠው ቃለ መጠየቅ “ለደራሲ ለጽሃፊ በማንኛውም ቁዋንቁዋ የማይገለጽ ነገር ያለ አይመስለኝም” ያው በተዘዋዋ…
Signed S B
የ Betemariam Teshome ጠያይም መላእክት ላይ የተሰሩ የኔን ጨምሮ ሁሉንም ዳሰሳዎች ጋዜጠኛ Reeyot Alemu ቆንጆ አንድጋ ዳሳቸዋለች ዳሰሳዎቹንና የፕሮግራሙን መገኛ ሊንክ ከታች አስቀምጣሉሁ ፕሮግራሙ https://www.youtube.com/watch?v=E-JeOS0e0jY የዳሰሳዎቹ መገኛ https://www.youtube.com/@betemariamteshome..8581
Signed S B
Showing the 12 most recent of 18 posts we hold for @samuelbelete. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Mentions
Named by 1 registered channel — every channel on the register whose own posts have named this one, by its current username or any other username it currently holds, merged from two separately captured readings of the same fact so a namer caught by only one of them is not missed and a namer both caught is not counted twice. A username this channel has since dropped is not matched — that handle may belong to someone else now, and crediting today’s namer to yesterday’s owner would misattribute it.
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 11 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ሳሙኤል በለጠ(ባማ)” (@samuelbelete), 673 subscribers as measured 11 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/samuelbelete.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.