6 Aug 2026, 14:53 UTC215 views5 reactionsread 7 August 2026 Photo
የትምህርት ቤት ክፍያን ለመክፈል ዘመናዊ መንገድ!
በሳንቲምስኩልፔይ፣ ወላጆች የትምህርት ቤት ክፍያን ከየትኛውም ቦታ ሆነው በፍጥነት፣ ደህንነቱ በተጠበቀ መልኩ እና በቀላሉ መክፈል ይችላሉ።
ረጅም ሰልፍ የለም፣ አላስፈላጊ የወረቀት ሂደትም የለም - ቀላል እና አስተማማኝ የትምህርት ቤት ክፍያ አገልግሎት ብቻ።
የትምህርት ቤት ክፍያን ለወላጆች ቀላል፣ ለትምህርት ተቋማት ደግሞ ቀልጣፋ እና ውጤታማ የሚያደርግ።
ሳንቲምፔይ - በጣም ቀላል!
#SantimSchoolPay #SantimPay #SchoolFees #DigitalPayments #Education #Fintech #CashlessPayments #ethiopiacarrent
👍5
4 Aug 2026, 12:44 UTC186 views7 reactionsread 7 August 2026 Photo
ሳንቲምፔይ 🤝 ቅን ልቦች
ከቅን ልቦች ጋር ከፊታችን በሚካሄደው የ2018 የቅን ልቦች የማህበራዊ ሚዲያ ተፅኖ ፈጣሪዎች የህዝብ ምርጫን በጋራ ለመስራት የመግባቢያ ስምምነት መፈራረማችንን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነዉ።
ይህ ስምምነት ፈጠራንና ቴክኖሎጂን በአንድነት በማቀናጀት ተፅዕኖ ያላቸው የዲጂታል መፍትሄዎች ለመፍጠር ያለመ ነው።
ይህም የህዝቡን ተሳትፎን ለማጠናከርና አዳዲስ ዕድሎችን ለመፍጠር የበለጠ ጠቃሚ ነዉ።
ለላቀ ጥራትና ዉጤት ባለን የጋራ ቁርጠኝነት ታላላቅ ስኬቶችን ለማምጣት በአንድነት እንሰራለን።
ሳንቲምፔይ - በጣም ቀላል!
#SantimPay #QinLiboch #PartnershipAnnouncement #DigitalInnovation #Finte…
👍4🔥2👏1
3 Aug 2026, 12:04 UTC236 views6 reactionsread 7 August 2026 Photo
ከክፍያም በላይ፣ የአረንጓዴ አሻራ የወደፊት ጉዞ!
በዛሬዉ እለት ድርጅታችን ሳንቲምፔይ ፋይናንሻል ሶሉሽን አ.ማ በኢትዮጵያ የአረንጓዴ ዐሻራ ንቅናቄ ላይ ያደረገዉን ተሳትፎ ስንገልፅ በታላቅ ኩራት ነዉ። በአንድ ቀን 800 ሚሊዮን የዛፍ ችግኞችን ለመትከል በተያዘው ሀገራዊ ዕቅድ ውስጥ ተሳትፈን የበኩላችንን አበርክተናል።
ለሚቀጥለዉ ትውልድ አረንጓዴ እና ዉብ ኢትዮጵያን ለመገንባት የበኩላችንን አስተዋፅኦ ማድረጋችንና የዚህ ታሪካዊ ንቅናቄ አካል በመሆናችን ታላቅ ደስታ ይሰማናል።
የእኛ አስተዋፅኦ በዲጂታል የክፍያ ስርዓት ብቻ የሚቆም ሳይሆን፤ አረንጓዴና ዘላቂ ሀገር ለመገንባትም ጠንክረን እንሰራለን።
ሳንቲምፔይ – በጣም ቀላል!
#SantimPay #SoS…
👍5🔥1
3 Aug 2026, 05:20 UTC396 views2 reactionsread 7 August 2026 Photo
አዲስ ሳምንት! አዲስ ጅማሬ!
እያንዳንዱ አዲስ ሳምንት ንግድዎን ለማሳደግ አዲስ እድል ነው።
በሳንቲም ፔይ አማካኝነት ቀላል፣ ደህንነቱ የተጠበቀ እና እንከን የለሽ ክፍያዎችን ያድርጉ።
ለአንድ ውጤታማና ስኬታማ ሳምንት!
ሳንቲም ፔይ – በጣም ቀላል።
#SantimPay #NewWeek #BusinessGrowth #DigitalPayments #SantimPaySoSimple
❤2
2 Aug 2026, 13:14 UTC418 views4 reactionsread 7 August 2026 Photo
አሁንም በወረቀት ደረሰኝ ነው የሚጠቀሙት?
እንግዲያዉስ ሳንቲምፔይ ኢ-ኢንቮይሲንግን እናስተዋዉቅዎ። አሁኑኑ በመመዝገብ የንግድ ሥራዎን በፍጥነት፣ በቀላሉ እና በተቀላጠፈ መንገድ ያስተዳድሩ።
ዛሬውኑ ለመጀመር ወደ 9360 ይደውሉ።
#SantimPay #EInvoicing #DigitalBusiness #SmartPayments #BusinessGrowth #Ethiopia #SoSimple
👍4
30 Jul 2026, 13:59 UTC365 views8 reactionsread 7 August 2026 Photo
ሳንቲምፔይ 🤝 ጆኒ ጁጂትሱ
ጥንካሬ፣ ዲሲኘሊን እና ቅልጥፍና በሪንግ ውስጥም ሆነ ከሪንግ ውጪ ወደ ስኬት የሚያመሩ መንገዶች ናቸው።
ከታዋቂው የMMA ፋይተር እንዲሁም ተፅዕኖ ፈጣሪ ጆኒ ጁጂትሱ ጋር ያደረግነዉን የአጋርነት ስምምነት ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነዉ! ይህ ስምምነት ፈጠራን፣ እድገትን እና ዲጂታል ክፍያን ለማበረታታት የምናደርገውን ጉዞ ይበልጥ ያጠናክራል።
ቀጣዩን ትውልድ ለማነቃቃት እንዲሁም የዕለት ተዕለት ህይወትን በዲጂታል ክፍያ መንገዶች ቀላል ለማድረግ የሚያስችሉን ሁኔታዎች ላይ በጋራ ለመስራት ተስማምተናል።
የጆኒ ጁጂትሱን ቲሸርቶች በቀላሉ ለመግዛት የሚፈልጉ ደጋፊዎች ቲና ማርት ላይ በመግባት በሳንቲምፔይ አማካኝነት ክፍያዉን በቀላሉ መፈ…
❤6👏2
20 Jul 2026, 04:46 UTC961 views5 reactionsread 7 August 2026 Photo
መልካም የስራ ሳምንት - ከሳንቲምፔይ!
አዲስ ሳምንት አዳዲስ ዕድሎችን፣ ሀሳቦችን እና ልናሳካቸው የሚገቡ አዳዲስ ግቦችን ይዞ ይመጣል።
ይህ ሳምንት በስኬት፣ የተሞላ እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን!
ሳንቲምፔይ – በጣም ቀላል!
#SantimPay #WorkWeek #SantimPaySoSimple #NewWeekNewGoals
👍5
15 Jul 2026, 17:50 UTC≈1,020 views3 reactionsread 7 August 2026 Photo
በብልህነት ይስሩ!
በሳንቲም ፔይ ኢ-ኢንቮይሲንግ፣ ቀላል፣ ፈጣን እና እንከን የለሽ የኢንቮይስ አስተዳደር - ሁሉንም በአንድ ላይ የያዘ።
ንግድዎን ዛሬውኑ ያዘምኑ!
#SantimPay #einvoicing #DigitalBusiness #SmartPayments #BusinessGrowth #Ethiopia #SoSimple
🔥3
9 Jul 2026, 19:07 UTC≈1,220 views5 reactionsread 7 August 2026 Photo
የሳንቲምፔይ ፖስ ሌሎች በገበያ ላይ ካሉ ፖስ ማሽኖች በተለየ መልኩ ከሁሉም ባንኮች እና ክፍያ መንገዶች ክፍያን ይቀበላል።
ፈጣን፣ አስተማማኝ እና ቀላል ግብይቶችን ከማስቻሉ በተጨማሪ ሁለቴ አይቆርጥቦትም፤ ይህም እያንዳንዱ ክፍያ ቀልጣፋ፣ አስተማማኝ እና ከችግር ነጻ እንዲሆን ያደርጋል።
ሳንቲምፔይ ፖስ – ቀላል እና ምቹ!
#SantimPay #EfficientAndReliable #SoSimple #DigitalPaymentSolutions #POS #BusinessGrowth #FintechEthiopia
👍5
29 Jun 2026, 18:21 UTC≈1,350 views6 reactionsread 7 August 2026 Photo
በሳንቲምፔይ ፖስ ክፍያዎችን ይቀበሉ።
ፈጣን፣ ደህንነቱ የተጠበቀ እና አስተማማኝ፣ የእርስዎን ንግድ እያንዳንዱ ጊዜ እጅግ ቀላል እንዲሆን ያረጋል።
በጣም ቀላል!
ለማንኛውም ጥያቄ በ9360 ይደውሉልን።
#SantimPayPOS #SoSimple #EfficientAndReliable #DigitalPaymentSolutions #POS #BusinessGrowth #FintechEthiopia
👍4❤2
18 Jun 2026, 17:57 UTC≈1,480 views5 reactionsread 7 August 2026 Photo
የሳንቲምፔይ ፖስ ማሽኖችን በመጠቀም ክፍያዎን ቀላል ያድርጉ!
ፍጥነትን፣ ብቃትንና ምቾትን ሁሉም በአንድ ማሽን ውስጥ ያግኙ።
ጊዜዎ ዋጋ አለው በሳንቲምፔይ ፖስ ይበልጥ ቀለል አርገዉ ይክፈሉ።
ሳንቲምፔይ ፖስ - ቀላል፣ ቀልጣፋና ምቹ!
#SantimPay #POS #POSsolution #DigitalPayments #Fintech #MerchantSolutions #DigitalEthiopia
🔥5
14 Jun 2026, 16:07 UTC722 views4 reactionsread 7 August 2026 Photo
በሳንቲምፔይ ፖስ ስራዎን በመስራት ንግድዎን ያቅሉ!
እያንዳንዱ ክፍያ በትክክል እንዲያልፍ በማድረግ እና ሁለቴ ሳይቆረጥብዎ መፈፀሙን በላቀ እና በዘመነ የቴክኖሎጂ ስርዓታችን እናረጋግጣለን።
እርስዎ ለደንበኞችዎ አገልግሎት መስጠት ላይ ያተኩሩ ፤ እኛ ደግሞ ደህንነቱ የተጠበቀና አስተማማኝ ለሆነ ክፍያ ኃላፊነቱን እንወስዳለን!
#SantimPay #SoSimple #POS #POSsolution #DigitalPayments #Fintech #MerchantSolutions #DigitalEthiopia
❤4
Showing the 12 most recent of 14 posts we hold for @santimpay. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.