8 Aug 2026, 08:15 UTC269 views9 reactionsread 8 August 2026 የወደድኩህ ዘግይቼ ነው ❤️
ክርስቶስ ሆይ
ዛሬ አንተን ስመለከት
እኔ ስላንተ ያለኝን ፍቅር በቃላት ለመግለጽ እቸገራለሁ።
ምክንያቱም አንተ ለእኔ እንግዳ አልነበርክም።
ከልጅነቴ ጀምሮ ስምህን እሰማ ነበር።
ስለ አንተ ይነገረኝ ነበር።
መስቀልህን አይ ነበር።
ወንጌልህን እሰማ ነበር።
ነገር ግን አልወድህም ነበር።
አሁን ሳስበው ይህ ነገር ልቤን ያሳዝነዋል።
አንተ ግን ምንም አልተቀየርክም።
እኔ ስረሳህ አንተ አልረሳኸኝም።
እኔ ስርቅቅህ፣ አንተ አልራቅክም።
እኔ ሌላ ነገር ስፈልግ፣አንተ ግን እኔን ትፈልግ ነበር።
እኔ በዓለም ውስጥ ደስታን ስፈልግ
አንተ ግን ሰላምን ልትሰጠኝ በልቤ በር ላይ ትቆም ነበር።
እኔ ሰዎች እንዲወዱኝ ስፈልግ
አንተ ግን ከሁሉ በፊ…
❤🔥5🥰2👏1🔥1
8 Aug 2026, 07:33 UTC23 views5 reactionsread 8 August 2026 ይሄ part 1 ነው part 2 ሲለቀቅ ድምፄን አጥፍታችሁ መዝሙሩን ብቻ ስሙት 😁
🥰2😁2😍1
8 Aug 2026, 07:27 UTC21 views5 reactionsread 8 August 2026 Voice message
Voice message, posted without a caption
🎅2🥰1🫡1🙏1
8 Aug 2026, 07:26 UTC20 views2 reactionsread 8 August 2026 መዝሙሩን ብቻ ስሙት ድምጽህ ምናምን ምትሉ ሰዎች ካላችሁ ለአንዴ እና ለመጨረሻ ወደ ጥልቁ 😁
😁2
8 Aug 2026, 06:34 UTC186 views3 reactionsread 8 August 2026 እስልምና እና ተረቱ የቀጠል#2
ሌላው ተረት ካዕባ የተገነባው በአብርሃም እና በኢስማኤል ነው የሚል የጂል ሃሳብ ነው እና ይህንን ሃሳብ እንደ ሃሳብ እንቀበለው ።እንጂ ይህን አብርሃም ካዕባን እንደገነባው አንድ geography ም ሆነ historical evidence ማምጣት የሚችል ሙስሊም የለም አንድም ማለት ነው ቁርዓን ግን እንዲህ ብሎ ሙድ ይይዛል ።
وَإِذْ جَعَلْنَا الْبَيْتَ مَثَابَةً لِّلنَّاسِ وَأَمْنًا وَاتَّخِذُوا مِن مَّقَامِ إِبْرَاهِيمَ مُصَلًّى ۖ وَعَهِدْنَا إِلَىٰ إِبْرَاهِيمَ وَإِسْمَاعِيلَ أَن طَهِّرَا بَيْتِيَ لِلطَّائِفِينَ وَ…
❤1🔥1🥰1
8 Aug 2026, 05:50 UTC26 viewsread 8 August 2026 መልሷን አንብቧት ዕና እስልምና እና ተረቱን እንቀጥላለን
8 Aug 2026, 05:49 UTC27 views4 reactionsread 8 August 2026 በእውነቱ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ስለመልካም ሀሳብህ በእውነት ክብር ያድልልኝ ግን አሁን ወደ እኛ ቤተክርስቲያን ስትመጣ ይሄ ብዙም ልብ የሚይዝ ጉዳይ አይደለም ግን ለምን መሰለህ መጀመሪ የተፈጠረው ይታወቃል በመጀመሪያ ሰማይ እና ምድርን ፈጠረ ይላል ስለዚህ አሁን ሁሉም ከዚያ በሀላ ሚመመጡ ነገሮች ናቸው ስለዚህ ይህ argument ዘፍጥረት ፩ ላይ ሚሞት argument ነው ። እግዚአብሔር ብርሃን ይሁን አለ ይላል ስለዚህ እኛ የምናምነው የመጀመሪያው ቋንቋ ዕብራይስጥ ነው ብለን ነው ታሪክም ይደግፈናል ።ስለዚህ እግዚአብሔር በመናገር የፈጠራቸውን ፍጡራን በዕብራስጥ ነው ብንል ምንም ችግር አይኖረውም።
የኛን በዝህ ልክ ከምምለስኩልህ የእኔ argument ምንድነው…
🔥2👏1🥰1
8 Aug 2026, 05:49 UTC27 viewsread 8 August 2026 ሰው እንዲህ ዕየጠቀ ልፀልይልህ ይላል እናንተ ትዝ አልላችሁም😭
8 Aug 2026, 05:49 UTC29 viewsread 8 August 2026 ሠላመ ክርስቶስ ይብዛሎት ዲያቆን አንድ ሁለት አስተያየት ልስጥ ከተገባኝ ወደ ላይ ተንጠራርቼ ካልሆነ
1. ሳይገባኝ ከቀረ አላውቅም ግን እኛም ጋር ሲመጣ እግዚአብሔርም ብርሃን ይሁን አለ nምን ቌንቌ ነዉ የተናገረው ሊያስብል ነው የምር መሠረታዊ የሀይማኖት ጥያቄያችን በምን ቌንቌ ተናገረ መጀመሪያ ማን ተፈጠረ የሚለው ነው ወይስ ከድህነት አንፃር የሚነሱት ወሳኝ ጥያቄዎች የተቀደረ ብህን ነዉ የምትኖረው አላህ የፃፈብህን ነው የሞትኖረው የራስህ ፈቃድ የለህም የሚለው ነው አሳሳቢው አነጋጋሪው
ቸኩዬ ከሆነ ይቅር ይበሉኝ ዲያቆን
2. ሊሠሩበት ያሠቡት ርዕሰ ማለቴ እስልምናው በጣም አደገኛ ስለሆነ ተከታዮቾች እንዲያግዞት በፀሎት የክርስትና ሰሞትን በቅንፍ ቢያስቀምጧ…
7 Aug 2026, 19:14 UTC32 views6 reactionsread 8 August 2026 Photo
እቺ ለሀላችሁም ትጠቅማለች መሰለኝ እኔ እንደ አንድ ወጣት ምመቅርህ /ሽ ነገር ቢኖር ሞኝ አትሁን /ኝ የዋህነት ጥሩ ነው ሞኝነት ግን ብዙ ዋጋ ያስከፍላል
፪ እያወክ ባላወቀ ሁን/ኝ ማለት ስለ አንተ የሚታሰበውን ሁሉ ለማወቅ ሞክር/ሪ ካወክ/ሽ ብሁዋላ ግን አትደንፉ በውስጣችሁ ይቀመጥ ።
፫ ወሬ አትስሙ እንትና እንትን ይለኛል ምናምን ይሉኝታ ይሄን ስል ውርጋጥ ሁኑ አይደለም ግን በህይወታችሁ የሚጠቅማችሁ ቦታ ላይ ዝም አትበሉ
፬ ያወራን ሁሉ አትመን ሁሉም ነገር አፍ ላይ ነው ያለው በዚህ ሰዓት
የመጨረሻ ከሰው በምንም ላለማነስ ሞክሩ በምንም ነገር የሚበልጣችሁ ሰው ኪሱ እና ደረቱ ሞልቶ አዕምሮው የጎደለ ሰው ከጣለባችሁ መፈጠራችሁን እንድትጠሉ ነው ሚያደርጋችሁ…
🥰3🔥2👏1
7 Aug 2026, 16:04 UTC41 views5 reactionsread 8 August 2026 File
እቺን ነገር አንብቧት ውብ አህያ ለምክክር ኮሚሺን ያቀረባት ሰነድ ናት እና እንዴት እንደሆነ ባልታወቀ መንገድ እኔ ጋር ደርሶ ነው።
🤔2🎃1🙊1🆒1
7 Aug 2026, 13:11 UTC47 views6 reactionsread 8 August 2026 ይህቺ ፅሁፍ ለታሪክ ትቀምምጥ ።
እንደሚታወቀው ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን እየተኪያሄደ እንደሆነ ይታወቃል ከ4000 ሰዎች ውስጥ 2000 ወሀባያ ነው 30 ኦርቶዶክስ ሌላው ሌላው ሌላ ሃይማኖት ነው ። ስለዚህ አዲስስ አበባ ላይ ያሉ ሃይማኖታዊ ይዘት ያላቸው ቦታዎች ይቀየራሉ እና በዓላት ምናምን የመሳሰሉት ብቻ ራሳችሁን ለሚሆነው ሁሉ አዘጋጁ። አጀንዳዎቹ ስላሉኝ pdf ልክላቹሀለሁኝ
ዲያቆን ዘፀዓት ነኝ
❤🔥4😐2
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @semaria54. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.