6 Aug 2026, 18:45 UTC87 views4 reactionsread 7 August 2026 Photo
$:
ነፃ information ይፈልጋሉ 🎉
🎓 በውጭ ሀገር ነፃ የትምህርት እድል (Scholarship) ማግኘት ይፈልጋሉ? ✈️🌍
ከሀገር ወጥተዉ መማር እየፈለጉ፣ እዉቀቱና አቅሙ እያላችሁ ነገር ግን የት እንደምትጀምሩ ግራ ገብቷችኋል? አልያም Apply ሊያደርጉ ሲሉ Information እያጠራችሁ ተቸግረዋል?
እንግዲያዉስ Full Information የሚያገኙበት Channel ልጠቁማችሁ! 🔥
🎯 ከ Scholarship Step-by-Step details ገብቶ እያንዳንዷን ነገር ያስረዳቹሀል
📚 ሙሉ ዝርዝር እና መመሪያዎችን ያካተተ Course
📖 ለዝግጅትዎ የሚረዱና መንገድ የሚያሳዩ Book (መጻሕፍት)
💡 የትግበራ (Application) ሂደቶችን በቀላሉ የ…
❤2👍1🙏1
6 Aug 2026, 18:43 UTC82 views2 reactionsread 7 August 2026 https://t.me/Delys2911
👍2
4 Aug 2026, 15:45 UTC209 views3 reactionsread 7 August 2026 Photo
🎉 🎉ሙሉ በሙሉ ነፃ የ 3 ወር scholarship ስልጠና ከ (POAF)
Pioneers of Africa's Future (POAF) is proud to introduce the Scholarship & Student Abroad Awareness Department, dedicated to empowering the next generation of African leaders.
We are thrilled to announce our exclusive 3-Month FREE Summer Program, designed specifically for high-achieving students like you who dream of studying abroad.
Don't miss this life-changing op…
👏2❤1
16 Jul 2026, 08:36 UTC462 views3 reactionsread 7 August 2026 Photo
✅የትምህርት እድል ለ6ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች
@senior_circle
❤3
16 Jul 2026, 08:09 UTC405 viewsread 7 August 2026 Photo
በኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ ሳይንስ ሼርድ ካምፓስ ስኮላርሺፕ
የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ እና የኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ወስደው ውጤታማ የሆኑ ተማሪዎችን አወዳድሮ በ2019 ዓ.ም የ9ኛ ክፍል ተማሪዎችን ለመቀበል ምዝገባ መጀመሩን ያሳውቃል።
መስፈርቶች
ተወዳዳሪዎች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡
የትምህርት ውጤት፡
በ2018 የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና አማካኝ (Average) ውጤት 80% እና በላይ።
በ8ኛ ክፍል ፈተና፦ በሂሳብ፣ በእንግሊዘኛ እና በአጠቃላይ ሳይንስ እያንዳንዳቸው 80% እና በላይ።
በ7ኛ ክፍል፦ በሂሳብ፣ በእንግሊዘኛ እና በአጠቃላይ ሳይንስ እያንዳንዳቸው 80% እና…
15 Jul 2026, 07:27 UTC454 views1 reactionsread 7 August 2026 🎓 2026 Admissions: Shaggar Institute of Technology (SIT)
The Shaggar Institute of Technology is now accepting applications for the 2026 intake. Join a community dedicated to excellence in science, research, and technological innovation.
📅 Important Timeline
Applications Open: June 25, 2026
Application Deadline: August 1, 2026
Entrance Exam & Interviews: Dates to be announced.
📋 Admission Prerequisites
Academic Per…
❤1
15 Jul 2026, 07:22 UTC318 viewsread 7 August 2026 Important Notice: University Entrance Assessments
Students interested in applying to Addis Ababa University (AU), Adama Science and Technology University (ASTU), or Addis Ababa Science and Technology University (AASTU) should take note of the following entrance examination requirements:
Addis Ababa University (AU): Applicants are required to take the SAT (Mathematics and English). This exam is conducted online. Wh…
9 Jul 2026, 06:45 UTC464 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @AddisEntranceHubVideo
SIT- Shaggar institute of technology መግባት ለምትፈልጉ ምዝገባው ተጀምሯል ተመዝገቡ😊
📚 100% Scholarship, Dormitory , Food, Medical Insurance, Campus Facilities.
Application WEBSITE : sitwebsite.vercel.app
✅Special admission track available for exceptionally gifted students👇
https://sitedu.info/admission/application/register
9 Jul 2026, 06:45 UTC367 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @ExamUAT
📌 የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቅድመ-ምረቃ መግቢያ ፈተና (UAT) ሞዴል ፈተና ምዝገባ ቅጽ - የተፈጥሮ ሳይንስ ዘርፍ (Natural Science Stream)
ይህ ፈተና የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቅድመ-ምረቃ መግቢያ ፈተና (UAT) ከመውሰዳችሁ በፊት፣ ራሳችሁን እንድትፈትሹበት እና ዝግጁነታችሁን እንድትገመግሙበት የተዘጋጀ የሞዴል (Model) ፈተና ነው።
ቅጹን ከመሙላታችሁ በፊት እባካችሁ የሚከተሉትን መመሪያዎች በጥንቃቄ አንብቡ፦
📋 የምዝገባ ቅድመ-ሁኔታዎች
ትክክለኛ የኢሜይል አድራሻ (Validated Email)፦ ቅጹን ለመሙላት የግድ በትክክል የሚሰራ የጂሜይል (ለምሳሌ፦ [email protected]) አድራሻ ሊኖራችሁ ይገባል።
መረጃዎችን በጥንቃቄ መሙላ…
6 Jul 2026, 06:07 UTC456 views3 reactionsread 7 August 2026 #Update
በወረቀት የሚሰጠው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከሐምሌ 22-24/2018 ዓ/ም ይሰጣል !
በወረቀት የሚሰጠው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በትግራይ ክልል፣ ከሐምሌ 22 እስከ ሐምሌ 24/2018 ዓ/ም በመቐለ እና አክሱም ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።
አገልግሎቱ፣ ስለዘንድሮው የ2018 ሀገር አቀፍ ፈተና አጭር ማብራሪያ ሰጥቷል።
" የ2018 ትምህርት ዘመን 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በአብዛኛው በስድስት ዙሮች በበይነ መረብ በተሳካ ሁኔታ በሰላም እየተሰጠ ይገኛል " ያለ ሲሆን " የተወሰኑ የመሠረተ ልማት ተደራሽነትና የኮምፕዩተር እጥረት ባለባቸው አካባቢዎች በአራት ዙሮች በ…
❤3
4 Jul 2026, 12:43 UTC595 views1 reactionsread 7 August 2026 Photo
✔️የ2019 የትምህርት ካላንደር
⬇️⬇️⬇️⬇️
@senior_circle
❤1
3 Jul 2026, 04:25 UTC738 views2 reactionsread 7 August 2026 ለቀጣይ ዙር ተፈታኞች የተዘጋጀ መልእክት 📢
ሰላም የSenior Circle ቤተሰቦች!
የመጀመሪያው ዙር የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና መጠናቀቁ ይታወቃል። በዚህ አጋጣሚ ፈተናውን ላጠናቀቃችሁ እንኳን ደስ አላችሁ።
አሁን ላይ ትኩረታችን ወደ ቀጣዩ ዙር ተፈታኞች ይሆናል። ከዚህ ቀደም በተሰጡት ፈተናዎች ላይ የተመለከትናቸው ነጥቦች እንደሚያሳዩት፣ አንዳንድ ጥያቄዎች በድጋሚ የመምጣት ወይም ተመሳሳይ የጥያቄ አቀራረብ የመያዝ ዕድል አላቸው። ስለዚህ፣ የቀጣይ ዙር ተፈታኞች ከዚህ በፊት የወጡ ጥያቄዎችን በደንብ መከለስና መስራት ትልቅ ጥቅም ይኖረዋል።
እኛም በsenior circle በኩል፣ ከተለያዩ ምንጮች በማሰባሰብ እና በማጣራት እጅግ ትክክለኛ የሆኑ ጥያቄዎችንና…
👍2
Showing the 12 most recent of 13 posts we hold for @senior_circle. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.