22 Dec 2025, 15:09 UTC230 views1 reactionsread 2 September 2026 Forwarded from @RvcClubPhoto
📣 ደረሰ ደረሰ ደረሰ
ተናፋቂ የሆነው "የRVC life examplary talk show " ዘንድሮም እንደ አምናው ተወዳጅ የሆኑ እንግዶችን ይዞ ተከስቷል።
✨በ«ወንዶች ጉዳይ», «አይራቅ», «ሼፉ», «ባለጉዳይ» እና ሌሎችም ፊልሞች ላይ ድንቅ ትወናው ያሳየን እንዲሁም በማለዳ ኮከቦች በዳኝነት የምናውቀው ፣ አድዋ ሲባል ደግሞ ቀድሞ የሚታወሰን ተዋናይና ሁለ-ገብ የኪነ-ጥበብ ሰው አርቲስት ሚካኤል ሚሊዮን እና
✨በ "ቁራኛዬ" ፣ "ገዳይ ሲያረፋፍድ"... ፊልሞች፤ "እረኛዬ" ፣ "አፋፍ "ድራማዎች ላይ እንዲሁም በተለያዩ መድረክ ስራዎች ላይ ድንቅ የትወና ብቃቷን ያሳየችንና በተመሳሳይ አድዋ ሲባል ከሚታወሱ የጥበብ ሰዎች መሃል የሆነችው አርቲስት መዓዛ…
❤1
26 Nov 2025, 18:19 UTC293 views2 reactionsread 2 September 2026 Photo
ወደ ይርጋለም ጣሊታ ህፃናት ማሳደጊያ ለምናደርገው ጉዞ ድጋፍ ማሰባሰቢያ ይሆን ዘንድ ቤታችን RVC የተዘጋጀው movie night ነገ ምሽት ከ 12:30 ጀምሮ በ Rvc ቤተመጻሕፍት ....
እንሆ ባብላጫ ድምፅ የተመረጠውን ፊልም ተጋበዙ ብሎም የህፃናት ማሳደጊያውን ይደግፉ ።
መግቢያ :- (ደብተር ፣ እስኪቢርቶ ፣ እርሳስ ፣ የጥርስ ሳሙና ፣ የንፅህና መጠበቂያ ሞዴስ ፣ የገላ እና የልብስ ሳሙና ፣ አልባሳት ....ወዘተ በመለገስ)
#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
@RvcClub
@RvcClub
🔗 https://www.rvcclub.com
https://t.me/rvcbookreview
❤2
15 Nov 2025, 09:22 UTC278 views3 reactionsread 2 September 2026 Forwarded from @hustudentcouncilPhoto
Happening now💚💚
Join us in our special volunteering and blood donations event
venue :around womens dorm (police station )
❤2🔥1
13 Nov 2025, 21:06 UTC≈1,250 viewsread 2 September 2026 Photo
በበጎ አድራጎት ዘመቻዎቹ እና በደም መለገስ መርሃግብሮቹ የምታውቁት SFS፡ የአመቱን የመጀመሪያ መርሃግብር እና ወደ ጊቢው አዲስ ለመጡ ተማሪዎች የእንኳን ደህና መጣችሁ ዝግጅት አዘጋጅቷል።
በእለቱ ለናንተ ለባለ ቀና ልቦቹ ያዘጋጀናቸው ፕሮግራሞች
👉ደም ልገሳ ይኖረናል
👉የክበቡ ገለፃ
👉 ለውድድር ክፍት የሆኑ የስራ አስፈፃሚ ቦታዎች (executive positions) ይፋ ይደረጋሉ
📌 ለስራ አስፈፃሚ ቦታዎች ለመወዳደር ይሄንን መርሃግብር ታድሞ ስለሚያመለክቱበት ቦታ መገንዘብ፣ የውድድሩ የመጀመሪያ መስፈርት ነው።
👉የወዳጆቻችንን ጫማ እናፀዳለን
👉 አዝናኝ ጨዋታዎችም ይኖረናል
📆 ቅዳሜ ህዳር 6
📍 ፖሊስ ጣቢያው ፊትለፊት (ስለይሽ)
ኑ እና የማንረሳውን ጊዜ…
Serve for Society HU pinned «https://docs.google.com/forms/d/1XG3y5a1lC_P4lgOKXBy-uTvP17WQfDQ5B4kUHCMw3bg/edit»
Serve for Society HU pinned a photo
5 Aug 2025, 09:24 UTC393 viewsread 2 September 2026 https://docs.google.com/forms/d/1XG3y5a1lC_P4lgOKXBy-uTvP17WQfDQ5B4kUHCMw3bg/edit
5 Aug 2025, 09:24 UTC381 viewsread 2 September 2026 Photo
✨ ከቅን ልቦች በጎ ዜማ ይቀነቀናል
እነሆ ለመልካም ስራ በቀና ሃሳብ እንተባበር።
እንደ ከዚህ ቀደሙ ሁሉ ቤታችን RVC
"ኑ ለአዲስ አመት የተወደደ ስጦታን እናዘጋጅ " እያለ "በጎ ድምፆች" የተሰኘ ልዩ የክረምት በጎ አድራጎት መርሐግብርን አዘጋጅቷል።
❓ምን :- ለለልበ ብርሃን የ special need department ተማሪዎች የመቅርፅ ድምፅ ቤተመጻሕፍት (audio book library) ማዘጋጀት
❓እንዴት:- ሁላችንም ባለንበት ሆነን በድምፅ መፅሃፍቶችን እያነበብን በመቅረፅ
❓መቼ:- ከነሃሴ 1-30 ባሉት ቀናቶች
🗓 በዚህ በጎ ተግባር ተሳታፊ መሆን የምትፈልጉ ሁሉ ከ ሐምሌ 29 - ነሐሴ 4
ባሉት ቀንናት ውስጥ ከታች በተቀመጠው ጎግል ፎር…
11 Jul 2025, 09:37 UTC322 views1 reactionsread 2 September 2026 Photo
በዚህ ሳምንት በምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብስብ :-
1. 'Ego' ማለት በእናንተ እይታ ምን ማለት ነው?
2.'Ego' ህይወታችን ላይ ምን አይነት ተጽዕኖ ይፈጥራል ፤ እናንተስ በህይወታቹ በ Ego ምክንያት ያጣችሁት አልያም ያገኛችሁት ነገር ምንድነው?
3. በራስ ማበልፀግ (personal growth)፣ በጓደኝነት፣ በስራ ቦታ፣ እንዲሁም በፍቅር ግንኙነት መሃል 'Ego' ቢኖር ምን አይነት ተጽዕኖ ይፈጥራል?
4. ውሳኔ ለመወሰን 'Ego'ን ማካተት አለብን? ለምን?
✨በጉጉት እንጠብቃችኋለን
📍🗺 አድራሻችን RVC Telegram channel ።
🕰 ከምሽቱ 2:30 ጀምሮ
የቴሌግራም ቻናላችንን ላልተቀላቀላቹ ከታች ባለው ሊንክ መቀላቀል እንዳይረሳ።
…
🥰1
27 Jun 2025, 08:55 UTC350 views2 reactionsread 2 September 2026 Photo
በዚህ ሳምንት በምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብስብ :-
ክረምትን......ለእረፍት ወይስ ለ"ብቁ"ነት?
1, ስኬታማ የክረምት ጊዜ ምን ምንን ያካትታል ትላላችሁ?
2,በአሁኑ ክረምት በማድረግ ላይ ያላችሁት ወይም ለማድረግ ያሰባቹት ተግባር ምንድንነው?
3,ክረምትን አስመልክቶ ሙያ ነክ ወይም እውቀት መጨበጫ ስልጠና ብታካፍሉን?
4,በስራ አለም እና በትምህርት ላይ ላለ ሰው የክረምቱ ጣዕም ልዩነት ይኖረው ይሆን?
5,የስራውን አለም የተቀላቀላችሁ፣ ተማሪዎች ክረምትን ምን በማድረግ ቢያሳልፉ ጥሩ ነው ትላላችሁ?
✨በጉጉት እንጠብቃችኋለን
📍🗺 አድራሻችን RVC Telegram channel ።
🕰 ከምሽቱ 2:30 ጀምሮ
የቴሌግራም ቻናላችንን ላልተቀላቀላ…
❤2
30 May 2025, 14:37 UTC446 viewsread 2 September 2026 Photo
🎷ውበኛ ቅዳሜ በ ምክንያታዊ ባራዕዮች ስብስብ🔔
🔸አንድ ብለን ጀምረን ሶስት ብለን ድምቀትን ሰልሰን አራት አምስት እያልን ቆጥረን
ወደ ማብቂያው(ለስንብት) ተቃረብን .....
🌸ሁለት ሳምንታትን ለፈተናችን ሰጥተን ሳንገናኝ ብንቆይም ተናፋቂዋ ቅዳሜያችን ዳግም ደርሳልን ልንሰባሰብ ነውና ደስ ብሎናል ደስ ይበላችሁ 🥀
ተመራቂ ተማሪዎች እንኳን ደስ አላችሁ 🎓፤ በደስታችሁ ደስ ብሎናል እንኳን ለዚህ በቃችሁ !🙏✨
🕕ታዲያ ከእናንተ ጋር ብዙ አብረን አሳልፈናል ከእናንተም በብዙ አትርፈናልና ልንመሰጋገን ቀጥሮ ያዝን ።🙏
ወደኋላ መለስ ብለን ስለ ልምዶቻችንና ትውስታዎቻችንን እየተጨዋወትን ቡናችን ፉት እያልን እናመሻለን.....።🙌
🤗 የእውቅናና የሰርተፍኬት…
2 May 2025, 07:35 UTC395 views1 reactionsread 2 September 2026 Photo
#እነሆ JCSA አስር ዓመት ሞላው✨
የ10ኛ ዓመት ክብረ በአላችንን በአለም አቀፉ የፕረስ ነጻነት ቀን፤ ሚያዝያ 25 እውቅ ፣አንጋፋ እንዲሁም ታሪካዊ እንግዶች በተጋበዙበት የፊታችን ቅዳሜ በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ በድምቀት እናከብራለን።
ምን ይሄ ብቻ የአውራአምባ ማህበረሰብ መስራች የሆኑት #የክቡር ዶክተር ዙምራ ኑሩ ከነ ባለቤታቸው ስለ #ሰላም እና ማህበረሰባዊ ለውጥ ልምድ ሊያካፍሉን በዕለቱ ይገኛሉ።
የጀሲሳን 10ኛ አመት በአለም አቀፋ የፕሬስ ቀን ተጋባዝ እንግዳችን የታሪክ ተመራማሪ፣ ጋዜጠኛ እንዲሁም የአሀዱ ሬዲዮ ዋና ስራ አስኪያጅ #አቶ ጥበቡ በለጠ ስለ #ፕረስ ነፃነት እያጫዎቱን እለቱ ይደምቃል !
የ60 ሺ ብሩ አሸናፊዎችም በእለቱ ይለያሉ…
👍1
Showing the 12 most recent of 15 posts we hold for @serveforsocietyhu. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.