7 Apr 2025, 04:06 UTC220 views3 reactionsread 26 September 2026 ስለጤናችን‼
የአሜባ በሽታ
#Ethiopia| የአሜባ በሽታ ፦ በተለይም ትልቁን አንጀት የሚያጠቃ የአንጀት ኢንፊክሽን አይነት ሲሆን በአመዛኙ ኢንታአሜይባ ሂስቶላይቲካ በተሰኘ ጥገኛ ተህዋስ አማካኝነት ይከሰታል።
መንስኤዎች ፦ አሜባ አስተላላፊ ህዋሱ ከሚገኝበት የአንጀት ጽዳጅ/ሰገራ ጋር በአንድም ሆነ በሌላ መንገድ በተነካካ ምግብ እና ውኃ አማካኝነት ይተላለፋል።
በተለይም ከሰሀራ በታች ባለነው አፍሪካውያን ላይ ይልቁንም በድህነት ጥላ ስር በምንሰቃየው ምስኪናን ማኅበረሰብ በሚኖር የንጽሕና ጉድለት የመከሰት ዕድሉ ሰፊ ነው።
ምልክቶች ፦አሜባ ከምልክት አልቦ ተሸካሚነት እስከ ቀላል እና ለሕይወት አስጊነት የደረሱ ሁነቶች ሊያስከትል የሚችል ሲሆን ለምሳሌ…
❤3
Signed Brook 16
10 Sept 2024, 03:21 UTC339 viewsread 26 September 2026 Photo
የ2016 የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት መለቀቂያ ሰዓቱ አሁን ነው ፤ ለመመልከት
1.በዌብሳይት - http://result.neaea.gov.et
2. በ6284 - SMS
3. በቴሌግራም ቦት - @eaesbot መጠቀም ትችላላችሁ።
https://t.me/+vbt7Un3_7Zo5M2I0
Signed Brook 16
9 Sept 2024, 13:08 UTC339 viewsread 26 September 2026 #Amhara
የትምህርት ሚኒስቴር ፤ " ዘንድሮ ሁሉም
ክልሎች አምና ካሳለፉት ተማሪ በላይ አሳልፈዋል " ብሏል።
" በፐርሰንቴጅም በአክቹዋል ቁጥርም ካለፈው የተሻለ ነው " ተብሏል።
ከአክቹዋል ቁጥር ያነሰው አንድ ክልል ነው እሱም የአማራ ክልል እንደሆነ ተገልጿል።
ክልሉ ያነሰው ደግሞ የተፈተኑት ተማሪዎች ቁጥር ከግማሽ በታች ስለነበር ነው ተብሏል።
ክልሉ ፈተና ካስፈተናቸው ውስጥ ግን 6.6 በመቶ ተማሪዎች አልፈዋል።
አምና ከተመዘገበው 4.1 በመቶ ዘንድሮ በልጧል።
https://t.me/+vbt7Un3_7Zo5M2I0
Signed Brook 16
9 Sept 2024, 11:53 UTC256 viewsread 26 September 2026 Photo
ከ 684ሺህ 405 ተማሪዎች 36 ሺህ 409 ተማሪዎች አልፈዋል ፤ ይህን እያዩ የወደፊቷ ኢትዮጵያ እንደሚገጥማት ማሰብ እጅግ በጣም ከባድ ነው። 💔
https://t.me/+vbt7Un3_7Zo5M2I0
Signed Brook 16
9 Sept 2024, 11:47 UTC216 viewsread 26 September 2026 Photo
ከፍተኛ ውጤት ስንት ተመዘገበ ?
በሀገር ከፍተኛ ውጤት የተመዘገበው በትግራይ ነው።
በትግራይ ፈተናው ከ700 ነው የተሰጠው።
ከቀላሚኖ 675 ከፍተኛ ውጤት ተመዝግቧል። በወንድ ተማሪ። ኢትዮጵያ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ተብሏል።
ሌላ በሀገር ደረጃ ከ600 ከተፈተኑት ውስጥ 575 ከፍተኛው ነው ከተፈጥሮ ሳይንስ፤ ሴት ናት። ከማህበራዊ ሳይንስ 538 ተመዝግቧል።
በተፈጥሮም በማህበራዊ ሳይንስም ትልቅ ውጤት የመጣው በሴቶች ነው።
https://t.me/+vbt7Un3_7Zo5M2I0
Signed Brook 16
9 Sept 2024, 11:40 UTC166 viewsread 26 September 2026 Photo
ዘንድሮ ብሔራዊ ፈተና ከተፈተኑት ተማሪዎች 36,409 ተማሪዎች ናቸው ያለፉት።
https://t.me/+vbt7Un3_7Zo5M2I0
Signed Brook 16
9 Sept 2024, 11:38 UTC154 views1 reactionsread 26 September 2026 Photo
አጠቃላይ ፈተናውን ያለፉ ተማሪዎች 5.4 በመቶ ናቸው።
https://t.me/+vbt7Un3_7Zo5M2I0
😁1
Signed Brook 16
9 Sept 2024, 11:33 UTC159 views1 reactionsread 26 September 2026 Photo
ውጤቱ ምን ይመስላል ?
ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ " በጥቅሉ የዘንድሮው ውጤት ካለፉት 2 ፈተናዎች የተሻለ ነው " ብለዋል
https://t.me/+vbt7Un3_7Zo5M2I0
👏1
Signed Brook 16
9 Sept 2024, 10:47 UTC145 viewsread 26 September 2026 ➡️ምርመራ
በጣም ትንሽ ወይም ያልተቀደደ አኒዩሪዝም ያለባቸው አብዛኛዎቹ ሰዎች ምልክቶቹን ካላዩ በስተቀር አይገነዘቡም ፤ የሚታወቁት እንደ ሲቲ ስካን ወይም ኤምአርአይ ባሉ የአንጎል ምስሎች ላይ ብቻ ነው።
✅ሲቲ ስካን (CT Scan) በአንጎል ውስጥ አኒዩሪዝም እንዳለ እና የተቀደደ ከሆነ ወይም የደም መፍሰስ ካለ ለማወቅ መጀመሪያ የሚመከረው ምርመራ ነው። ሲቲ አንጂዮግራም (ሲቲኤ) የወርቅ ደረጃውን የጠበቀ የመመርመሪያ አይነት ሲሆን ያልተቀደደ ወይም የተቀደደ አኒዩሪዝም መጠን፣ ቦታ እና ቅርፅ ያሳያል።
✅ኤም.አር.አይ (MRI) :- የደም ቧንቧ መዛባት እና የአኒዩሪዝም እንዲሁም ሌሎች የደም ስር ቁስለቶችን ውጤቶች መለየት ይችላል
✅ሴሬብራል አንጂዮግራፊ (C…
Signed Brook 16
9 Sept 2024, 10:47 UTC112 viewsread 26 September 2026 🧠የአንጎል አኒዩሪዝም (Brain Aneurysm) አጠቃላይ እይታ
ሴሬብራል አኒዩሪዝም (Cerebral Aneurysm) የሚከሰተው በአንጎል ውስጥ ወይም በዙሪያው ባለው ደካማ ቦታ ላይ ያለው የደም ቧንቧ በደም እየተሞላ ሲወጠር ነው። ከደም ፍሰቱ የሚመጣው የማያቋርጥ ግፊት የተዳከመው ክፍል ወደ ውጭ እንዲወጣ ያደርገዋል፤ መጠኑም ይጨምራል እና ፊኛ የሚመስል እብጠት ይመስላል።
የአንጎል አኒዩሪዝም በማንኛውም የአዕምሮ ክፍል ላይ ሊከሰት ይችላል። በግምት ከ 10% እስከ 30% የሚሆኑት የአንጎል አኒዩሪዝም ያለባቸው ሰዎች በተደጋጋሚ ይገጥማቸዋል። እያንዳንዱ ሴሬብራል አኒዩሪዝም ሊቀደድ ይችላል ፤ ይህም በአንጎል ውስጥ ወይም በአካባቢው የደም መፍሰስ ሊያስከትል…
Signed Brook 16
9 Sept 2024, 10:44 UTC106 viewsread 26 September 2026 የዳሌ መገጣጠሚያ ህመም፡ የላቀ ህክምና እና መቼ የህክምና እርዳታ መፈለግ እንዳለብዎ
የዳሌ መገጣጠሚያ ብግነት ወይም ኦስቲኦአርትራይተስ (Osteoarthritis) በአረጋውያን ላይ ብቻ አይከሰትም። አንዳንድ ግለሰቦች ከተወለዱበት ጊዜ ጀምሮ ወይም ያልተለመደ እድገት ሊያጋጥማቸው ይችላል። ይህም የዳሌ መገጣጠሚያ ብግነት ወይም ኦስቲኦአርትራይተስ (Osteoarthritis) ከወትሮው በበለጠ ፍጥነት እንዲጨምር ያደርጋል። ገና ከ40 ዓመት እድሜ ጀምሮም ሊታወቅ ይችላል። ለምሳሌ እንደ ኮንጀኒታል ሂፕ ዲስፕሌዥያ (Congenital Hip Dysplasia) ፣ የዳሌ መገጣጠሚያ ኢንፌክሽኖች፣ ወይም በልጅነት ጊዜ የሚደርሱ ጉዳቶች ወደ ዳሌ መገጣጠሚያ ብግነት ወይም ኦስ…
Signed Brook 16
9 Sept 2024, 10:17 UTC107 viewsread 26 September 2026 የ2016 የ12ተኛ ክፍል ውጤት ሲለቀቀ ውጤት ማያ ሊንኮች ይፋ ሁነዋል !
1.በዌብሳይት - http://result.neaea.gov.et
2. በ6284 - SMS
3. በቴሌግራም - @eaesbot
https://t.me/+vbt7Un3_7Zo5M2I0
Signed Brook 16
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @silehealth. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.