ተጠባቂውን የእንግሊዝ የፕሪሚየር ሊግ ጅማሮውን ሲያደርግ ትላልቆቹ ቡድኖች እንደተጠበቁት ጅማሬቸውን አሳምረዋል። ዛሬም ተጠባቂው የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ በሁለቱ ግዙፍ ቡድኖች መሀል ይደረጋል። ይህን ተጠባቂ የማንቸስተር ዩናይትድ እና አርሰናል ጨዋታ በስፖርት ማዕድ በመናኸሪያ ኤፍኤም 99.1 ና በዩቱብ ቻናላችን በቀጥታ http://youtube.com/watch?v=LJ2x9BJax5g ይከታተላሉ!!

Channel
ስፖርት ማዕድ
@sportmaed
On this record: Growth · Engagement · Reactions · Posts · Citations · Cite this entry
93subscribers
-1 since we began measuring on 8 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001917806871 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @sportmaed |
| Created | Between 1 April 2023 and 31 October 2023 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 9 August 2026 |
| Last confirmed live | 17 September 2026 |
| Measurements held | 3 |
| Confirmed unchanged | 4 times, most recently 17 September 2026 |
| On Telegram | t.me/sportmaed |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 24 Aug 2026, 13:03 | 93 | -1 |
| 9 Aug 2026, 13:15 | 94 | no change |
| 8 Aug 2026, 17:15 | 94 | first reading |
Engagement
19 posts held, back to 27 August 2024 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 19 posts for this entry, the most recent from 17 August 2025. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Reaction mix
3 reactions across 2 posts, in 1 kind.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| 👍 | 3 | 100.0% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 2 of the 19 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 3 reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 19 most recent posts we hold, published 27 August 2024 to 17 August 2025, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
Recent posts
ዛሬ በመናኸሪያ ኤፍ ኤም 99.1ላይ ስፖርት ማዕድ ወደ እናንተ የተወደዳቹ አድማጭ የምናደርሰው ጨዋታ በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የ25 ተኛ ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታ ወደ ሰሜን ለንደን ተጉዘን በውጤት ማጣት እየተንገላታ ያለውን በትውልድ ግሪካዊው በዜግነት አውስትራሊያዊው አንጋፋ አሰልጣኝ የሚመራውን ቶተንሃም ሆትስፐር በፖርቹጋላዊው መልከ መልካም አሰልጣኝ የሚመራውን ማንቸስተር ዩናይትድ የሚያደርጉትን ጨዋታ አመሻሽ 12: 30 ሲል በርካታ የካርድ ሽልማቶችን ትክክለኛ የውጤት ግምታቸውን ለሚያስቀምጡ አድማጮች የምናደርስ ይሆናል የውጤት ግምታቹን እና ሃሳብ አስተያየታቹን በፅሁፍ በ 09 43 03 23 23 ላይ አድርሱን : : ስፖርት ማዕድ የእግር ኳስ…
👍2
እግርኳስ 2024ትን ሸኝታ 2025ትን ተቀብላለች። የዝውውር መስኮቱም እነሆ በይፉ ተከፍቷል ስፖርት ማዕድም በዚህ በአዲሱ ዓመት የመጀመሪያ ጨዋታ በዕሀተ እሁድ ወደ እናንተ ያደርሳል። የፕሪሚየር ሊጉ መሪ ሊቨርፑል በሜዳው 216ኛውን የላንክሻየር ደርቢ ያስተናግዳል። 20ኛ ሳምንቱ ላይ የደረሰው ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 1 ተስተካካይ ጨዋታ እየቀረው ሊቨርፑልን በ45 ነጥብ መሪ አድርጎ ፎረስትንን እና አርሴናልን አስከትሎ በሳምንቱ መጨረሻ ተጠባቂ ጨዋታዎችን ያስመለክተናል። መጥፎ ጊዜን እያሳለፈ የሚገኘው ማንቸስተር ዩናይትድ በበዓል ሰሞን ጨዋታ ተከታታይ 4 ጨዋታዎችን ተሸንፏል። በዕለተ እሁድም ከወራጅ ቀጠናው በ7 ነጥብ ርቀው …
ስፖርት ማዕድ በዕለተ ዕሁድ በሳምንቱ ታላቅ ጨዋታ ሲመለስ!! የፕሪሚየር ሊጉ መሪ ሊቨርፑል ወደ ወደ ሰሜን ለንደን አቅንቶ የአንጌ ፖስቴኬግሉን ቶተንሀም የሚገጥም ይሆናል። 17ኛ ሳምንቱ ላይ የደረሰው ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 1 ተስተካካይ ጨዋታ እየቀረው ሊቨርፑልን በ36 ነጥብ መሪ አድርጎ ቼልሲ እና አርሴናልን አስከትሎ በሳምንቱ መጨረሻ ተጠባቂ ጨዋታዎችን ያስመለክተናል። ወጥ አቋም ማሳየት የተሳነው ቶተንሀም ባሳለፍነው ሳምንት ቅዱሳኖቹ ላይ ከእረፍት በፊት ባስቆጠራቸው 5 ጎሎች ማሸነፉ የሚታወስ ነው። በዕለተ እሁድም ለቀዮቹ ትልቅ ፈተና ይሆናሉ ተብሎ ይጠበቃል። ይህንን አጓጊ ጨዋታ ስፖርት ማዕድ በሀሳባችሁ መሳፈሪያ መናኸሪያ ኤፍኤ…
ስፖርት ማዕድ ከምሽቱ 12:30 ጀምሮ ተጠባቂውን 195ተኛ ደርቢ የማንቹሪያን ወደ እናንተ ያደርሳል። የውጤት ማጣቱ እየተለመደ የመጣው የፔፑ ማንቸስተር ሲቲ በኢትሀድ አዲሱን የቀያይ ሴጣኖቹን አለቃ ሩበን አሞሪምን በደርቢ ጨዋታ አቀባበል ያደርግለታል። ይህንን ተጠባቂ ጨዋታ በድንቅ ኮመንተሪና ከተሟላ ትንተና ጋር በመናኸሪያ ኤፍኤም 99.1 ከምሽቱ 12:30 ወደ እናንተ የሚያደርስ ይሆናል። የውጤት ግምታችሁን እየሰጣችሁ ጠብቁን ስፖርት ማዕድ የዕግር ኳስ ጣዕም!!
ስፖርት ማዕድ ተጠባቂዉን የላንክ ሻዬር ደርቢን ወደናንተ ያደርሳል ። የኤሪክ ቴንሃጉ ዩናይትድ በሁለት ጨዋታ ማግኘት ከነበረበት 6 ነጥብ ያሳኩት ግን 3ቱን ብቻ ነው ። በፕሪምየር ሊጉ የዋንጫ ፉክክር ለመቆየት የግድ የዛሬውን ጨዋታ ማሸነፍ ይጠበቅባቸዋል ። ሊቨርፑል በአዲሱ አሰልጣኝ አርኔ ስሎት እየተመራ ያደረገዉን ሁለት የሊግ ጨዋታዎች ባሸናፊነት ደምድሟል። የዛሬውንም ትልቅ ጨዋታ አሸንፈው በዋንጫ ፉክክሩ ዉስጥ መቆየትን ይመርጣሉ ። አሠልጣኝ አርኔ ስሎት የመጀመሪያውን የላንክሻዮር ደርቢ ያሸንፉ ይሆን ? ግምታችሁን አጋሩን
👉 ዛሬ የሚደረጉ ተጠባቂ ጨዋታዎች 9:30 ቼልሲ ከ ክሪስታል ፓላስ 9:30 ኒውካስል ከ ቶተንሀም 12:00 ማንችስተር ዩናይትድ ከ ሊቨርፑል 12:30 ባየር ሙኒክ ከ ፌሬቡርግ 3:45 ሊል ከ ፒኤስጂ 3:45 ጁቬንቱስ ከ ሮማ 4:30 ሪያል ማድሪድ ከ ሪያል ቤቲስ
👍1
በርናርዶ ሲልቫ እና አንቶኒ ማርሲያል በሞናኮ
ፍራንቸስኮ ቶቲ እና ፔፕ ጓርዲዮላ በሮማ
ሰርጂዮ ራሞስ ዳኒ አልቬስ እና ሁሊዮ ባፕቲስታ በሲቪያ
አሌሃንድሮ አሌክሲስ ሳንቼዝ ሳንቼዝ እና ራዳሚል ፋልካኦ በሪቨር ፕሌት
ኢቫን ራኪቲች እና ሜሱት ሙስጠፋ ኦዚል በሻልክ 04
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @sportmaed. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republished by
Channels on the register that have forwarded this channel's posts into their own feed.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 24 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ስፖርት ማዕድ” (@sportmaed), 93 subscribers as measured 24 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/sportmaed.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.