ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ሰነበታችሁ። እንኳን ለሰ/ት/ቤታችን 58ኛ ዓመት የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን። የሰ/ት/ቤታችንን ዓመታዊ በዓል ምክንያት በማድረግ አቡቀለምሲስ ቤተ-መጽሐፍ የመጽሐፍ ማሰባሠብ ዘመቻ እያደረገ ይገኛል። በመሆኑም ለእናት ፍቁረ እግዚእ የልደት በዓል የሚሆን ስጦታ ከሚቀበል ይልቅ የሚሰጥ ብጹዕ ነዉ በሚለዉ አምላካዊ ቃል መሠረት ሁላችንም በምንችለዉ አቅም አንዳንድ መንፈሳዊ መጽሐፍ በማበርከት የበረከቱ ተሳታፊ እንድትሆኑ በአምላከ ቅዱስ ዮሐንስ ስም እናሳስባለን። ትምህርት ክፍሉ!!!

Channel
9ኛ ክፍል (ሣልሳይ) 2017 ዓ/ም የፍቁረ እግዚእ ሰንበት ት/ቤት
@tawlogos
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Reactions · Posts · Citations · Telegram's recommendations · Cite this entry
295subscribers
+0 since we began measuring on 29 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001936852946 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @tawlogos |
| Description | ይህ Channel የፍቁረ እግዚእ ሰንበት ትምህርት ቤት ትምህርት ክፍል ለካልዓይ ተማሪዎች ለመማር የሚረዱ መጽሐፍትን ፣ ሞጁሎችን እና የሰንበት ትምህርት ቤቱን መልዕክት የምናስተላልፍበት ነው ። |
| Created | Between 1 April 2023 and 31 October 2023 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 29 August 2026 |
| Last confirmed live | 29 August 2026 |
| Measurements held | 2 |
| On Telegram | t.me/tawlogos |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 29 Aug 2026, 13:30 | 295 | no change |
| 29 Aug 2026, 13:15 | 295 | first reading |
Engagement
17 posts held, back to 2 September 2025 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 17 posts for this entry, the most recent from 24 May 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
What this channel posts
- Photos
- 59
- Videos
- 10
- Links
- 7
Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 29 August 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. Below Telegram’s rounding threshold, so these counts are exact.
- Video runtime
- 4m 23s
- Average length
- 1m 28s
Measured directly from 3 videos with a duration reading, out of the posts we hold for this channel — not this channel’s whole posting history, only the sample this register has actually read. An exact reading to the second, taken from the post itself rather than from Telegram’s own rounded chrome, so it carries no ≈ mark.
Reaction mix
11 reactions across 8 posts, in 3 distinct kinds. The most used accounts for 72.7% of them.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| ❤ | 8 | 72.7% | |
| 👍 | 2 | 18.2% | |
| 🙏 | 1 | 9.09% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 10 of the 17 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 11 reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 17 most recent posts we hold, published 2 September 2025 to 24 May 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
Recent posts
Photo, posted without a caption
እንኳን ለፍቁረ እግዚእ ሰንበት ት/ቤት 58ኛ ዓመት የምስረታ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን‼ የጸሎት እና የምስረታ በዓል የመክፈቻ መርሐ ግብር የደ/ነ/ቅ/ዮሐንስና መ/ጎ/ቅ/ማርያም ቤ/ክ የፍቁረ እግዚእ ሰ/ት/ቤታችን 58ኛ ዓመት የምስረታ በዓል በማስመልከት የተዘጋጀ የጸሎትና የምስረታ በዓል የመክፈቻ መርሐ ግብር ። 🗓 ማክሰኞ ግንቦት 4/2018 ዓ.ም ⏰ ከቀኑ 11:00 ሰዓት ጀምሮ ⛪️በሰንበት ት/ቤቱ አዳራሽ "ይህ ለሚመጣ ትውልድ ይፃፍ የሚፈጠርም ሕዝብ ለእግዚአብሔር እልል ይላል" መዝ 101 ÷18
❤1
1 ቀን ቀረው ጉባኤ ገብርኄር ሰላም እንደምን ቆያችሁ ውድ የሰንበት ት/ቤታችን አባላት በሐዋርያው ቅዱስ ዮሐንስ ረዳትነት በተለያዩ የሰንበት ት/ቤታችን አገልግሎቶች ላይ በመሳተፍ እና የተጣለብንን ኃላፊነቶች በመወጣት የዓመቱን ግማሽ የአገልግሎት ጊዜ አሳልፈን በዓብይ ጾም አጋማሽ ላይ እንገኛለን ። ይህ የጾም ጊዜ ከወትሮው ጊዜ በላይ በረከትን ከእግዚአብሔር ለመቀበል የምንተጋበት በመንፈሳዊ ህይወታችን ለመበርታት የምንጥርበት ነው :: ይህንንም በማገናዘብ መንፈሳዊ ህይወታችን ከአገልግሎታችን ጋር እንዲተሳሰር ለሁለተኛ ጊዜ በዐብይ ጾም እኩሌታ ነገረ ምጽዓቱ በሚታሰብበት በደብረዘይት ሳምንት "ጉባኤ ገብር ኄር" ( ታመኝ በጎ…
❤1
3 ቀን ቀረው ጉባኤ ገብርኄር ሰላም እንደምን ቆያችሁ ውድ የሰንበት ት/ቤታችን አባላት በሐዋርያው ቅዱስ ዮሐንስ ረዳትነት በተለያዩ የሰንበት ት/ቤታችን አገልግሎቶች ላይ በመሳተፍ እና የተጣለብንን ኃላፊነቶች በመወጣት የዓመቱን ግማሽ የአገልግሎት ጊዜ አሳልፈን በዓብይ ጾም አጋማሽ ላይ እንገኛለን ። ይህ የጾም ጊዜ ከወትሮው ጊዜ በላይ በረከትን ከእግዚአብሔር ለመቀበል የምንተጋበት በመንፈሳዊ ህይወታችን ለመበርታት የምንጥርበት ነው :: ይህንንም በማገናዘብ መንፈሳዊ ህይወታችን ከአገልግሎታችን ጋር እንዲተሳሰር ለሁለተኛ ጊዜ በዐብይ ጾም እኩሌታ ነገረ ምጽዓቱ በሚታሰብበት በደብረዘይት ሳምንት "ጉባኤ ገብር ኄር" ( ታመኝ በጎ…
❤1
📣 እንኳን ደስ አለን እንኳን ደስ አላችሁ 📣 ታሪክ ተሰራ በሰንበት ትምህርት ቤቶች ታሪክ በግንባር ቀደምነት የሚወሳ የፍቁረ እግዚእ ሰንበት ት/ቤት ህንጻ። 🗓 ጥር 9 ቀን 2018 ዓ.ም ⏰ ከጠዋቱ 2:30 ሰዓት ጀምሮ በታላቅ ድምቀት ይመረቃል። 👉 ሁላችንም በዚህ ታሪካዊ ቀን ለመገኘት ቀጠርዎን ከወዲሁ ያስተካክሉ።
❤2
🙏ሰላም ለእናንተ ይሁን 🤚 የተከበራችሁ የተከታታይ ትምህርት ተማሪዎች እንዴት ከረማችሁ ። በቅድሚያ እንኳን ደስ አለን ደስ አላችሁ፤ እያልን እንደሚታወቀው የሰንበት ትምህርት ቤታችን የህንፃ የምርቃት ጊዜያት በተለያዩ ምክንያቶች አየተገፋ ዛሬ ላይ ብንደርስም የልዑል እግዚአብሔር ፈቃድ ሆኖ ምርቃት መርሐግብሩ የፊታችን ቅዳሜ ጥር 9/2018 ዓ.ም ከ2:30 እንደሚካሄድ ማህበራዊ ገፆቻችን ላይ ያጋራንሲሆን በሰንበት ትምህርት ቤታችን የአባላትት ግሩኘ ላይ የሌላችሁ አባላት ከታች ባሉት ሊንኮች ላይ @samri2332 @Abite04 @Belovedoone hi ብላችሁ በመላክ የግሩኙ አባል ይሁኑ ወቅታዊ መረጃዎችን ያግኙ እንዲ…
📣 እንኳን ደስ አለን እንኳን ደስ አላችሁ 📣 ታሪክ ተሰራ በሰንበት ትምህርት ቤቶች ታሪክ በግንባር ቀደምነት የሚወሳ የፍቁረ እግዚእ ሰንበት ት/ቤት መማሪያ ህንጻ። 🗓 ጥር 9 ቀን 2018 ዓ.ም ⏰ ከጠዋቱ 2:30 ሰዓት ጀምሮ በታላቅ ድምቀት ይመረቃል። 👉 ሁላችንም በዚህ ታሪካዊ ቀን ለመገኘት ቀጠርዎን ከወዲሁ ያስተካክሉ።
❤1
" ናሁ ሰላም ወናሁ ሰናይ ንጉሥ ጸባኦት ዘላእላይ ዮም ተወልደ አምላከ አዶናይ ወሀደረ በጎል ውስተ ቤተ ነዳይ፤ እነሆ ሰላም እነሆ መልካም የላይ የጸባኦት ንጉሥ የአርያም ጌታ ተወለደ መድኃኔ አለም በድሆቹ ቤት በከብቶቹ ግርግም " እንኳን ለብርሀነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ። የተዋረድነውን ሊያከብረን የወደቅነውን ሊያነሳን የአምላክ ልጅ ሊያደርገን እርሱ የሰው ልጅ ሆነ፤ ጠላትቹ ሳለን ወንድሞቹ አደረገን በትህትናው ከፍታን አደለን እስመ በትህትና ይትረከብ ልእልና ነውና ብሂሉ ለታላቅ ብቻ ሳይሆን ለታናሽም ዝቅ በሉ ሰው ሊያደርገን ሰው ሆኗልና በኃጥያት ከወደቅንበት በቸርነቱ አንስቶ ለንስሀ አብቅቶ አዲሱን ሰውነት ያልብሰን🙏🙏 (ይህንን መልዕክት የላከውን ገብ…
❤1🙏1
ሰላም እንደምን አደራችሁ የዛሬዉ ቀጠሮ ከሰ/ት/ቤቱ ጽ/ቤት አመራሮች ጋር የምናደርገዉ ዉይይት እንዳይረሳ ሁላችንም 12:00 ሰዓት እንገኝ። መልካም ቀን!!! ትምህርት ክፍሉ!!!
Photo, posted without a caption
"በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ" መዝ 64 ÷ 11 እንኳን ከዘመነ ቅዱስ ማቴዎስ ወደ ዘመነ ቅዱስ ማርቆስ በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ!
👍2
Showing the 12 most recent of 17 posts we hold for @tawlogos. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Appears in Telegram’s recommendations for other channels
The reverse of the list above, and a different kind of signal. This does not require this channel to have ever been asked about directly — each row below is a channel we DID ask Telegram about, whose Telegram-generated list happened to include this one. A channel can appear here with an empty list above it, because being named by someone else’s query is independent of having been queried itself.
@ai_perplexity · 41,812
Telegram ranks this channel #32 of 65 here — alongside 64 others — read 29 August 2026
This channel appears in 1 seed channel's Telegram-generated recommendation list in total. Each is Telegram’s list for THAT channel, not this one — see how this is measured.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 29 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“9ኛ ክፍል (ሣልሳይ) 2017 ዓ/ም የፍቁረ እግዚእ ሰንበት ት/ቤት” (@tawlogos), 295 subscribers as measured 29 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/tawlogos.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.