11 Jun 2022, 21:07 UTC81 viewsread 11 August 2026 Forwarded from @Cocinfoo
🙇🙇🙇ስህተቴ🙇🙇🙇
ክፍል ሶስት (3)
ከሚኪያስ ባህሪዎች በጣሙን የሚገርመኝ ሙድ የሚፈበርከዉ ሲከለከሉ ከሰማቸዉ ነገሮች ዉስጥ መሆኑ ነዉ። ገና እንደተገናኘን "እስከአሁን በቺኮች ጉዳይ ላይ የሌለ ተበልተናል! ጥቅም የሌለዉ ስራ ነበር የሰራነዉ!" አለኝ። ደሞ ማናባቱ ፍቅረኛ መያዝ መጥፎ ነዉ ብሎት ይሆን?
በግርምት እያየሁት "እና ሄለንን ልትተዋት ነዉ?" አልኩት። ሄለን የሚኪ ፍቅረኛ ነች።
"ለምንድነዉ የምተዋት?" አለኝ።
ግራ እየተጋባሁ "እና ምንድነዉ የምታወራዉ?" አልኩት።
ሚኪ ተረጋግቶ ማስረዳት ጀመረ። "ይኸዉልህ ሀቢቤ እኛ እዚህ የትምሮ ቤት ሴቶችን ስናሯሩጥ በጣም ብዙ ገንዘብ አምልጦናል። ማታ እኮ ነዉ የገባኝ። የጎረቤታችን የጋሽ አክ…
Signed Sadam Hussen(Abdurezak)
7 Feb 2022, 14:17 UTC103 viewsread 11 August 2026 Forwarded from @Cocinfoo
አባት ፡ 1+1 ስንት ነው??
ልጅ ፡ 11
አባትየው መልሱ 2 ነው ብሎ ቢለው ቢያስረዳው ልጁ ገገመ፡፡
በዚህ የተናደደው አባትየው ለልጁ ሂድና 2ብስኩት ገዝተህ ና አለና ሱቅ ላከው
ከሱቅ ሲመለስ
አባት ፡ በል አሁን አንዱን ብስኩት ሐኔ አንዱን ደሞ ለእህትህ ስጣት
ልጅ ፡ እንዴ ለኔስ😳😳
፡
፡
አባት ፡ ዘጠኙን ብስኩት ብላ😂😂😂
#JØÎŃ ===》@abdrearts
Signed Sadam Hussen
24 Jan 2022, 08:02 UTC87 viewsread 11 August 2026 Forwarded from @tikvahethiopiaPhoto
#የ12ኛ_ክፍል_ፈተና
ከመጪው ጥር 24 እስከ ጥር 27 የሁለተኛው ዙር የ12ኛ ክፍል ፈተና ይሰጣል።
የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ እንዲሁም የሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት በትምህርት ስርዓቱ ላይ ያደረሰው ተፅእኖ ከፍተኛ መሆኑ ይታወቃል።
በተለይም ወረርሽኙ ወደሀገር ከገባ በኃላ እና በትግራይ ክልል ጦርነት ከተነሳ በኃላ የዓመቱ መርሀግብር በእጅጉ ተናግቷል።
ከጥቂት ወራት በፊት ብሄራዊ ፈተና የወሰዱ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች እስካሁን ውጤት ያልተነገራቸው ሲሆን በዚህም ያለትምህርት ወራትን ለማሳለፍ ተገደዋል።
እስካሁን የፈተናው ውጤት ይፋ የሚደረግበትም ቀን አልታወቀም።
በትግራይ ክልል ፈተና መቀመጥ የነበረባቸው ተማሪዎች በጦርነት ምክንያት ላለፉት ዓመታት በ…
Signed Sadam Hussen
22 Jan 2022, 20:05 UTC67 viewsread 11 August 2026 Forwarded from @Cocinfoo
ነጫጭ ጥቁረቶች
ክፍል አስራ አንድ
(ፉአድ ሙና)
.
.
ለሊት ተኝቼ ስልክ ተደወለልኝ። ስልኬን በእንቅልፍ ልቤ ለማንሳት ስታገል ወደ ታች ጣልኩት። እንደምንም ስልኬን ከአልጋ ስር አውጥቼ አነሳሁት። አዩብ ነበር። የሪም ፍቅረኛ!! እንደዉም የኢክሩን ስልክ እንዳገኝ የረዳችኝ ልጅ!! አስታወሳችኋት?
"ፈዉዛኔ እንኳን ደስ አለህ!" አለኝ።
"ምንድነዉ?" አልኩት ከእንቅልፌ ለመላቀቅ እየታገልኩ።
"አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ደርሶሀል!" አለኝ።
በጣም ደስ አለኝ "አንተስ የት ደረሰህ?"
"ባክህ አብረን ነን እኔም እዚሁ ነኝ።" አለኝ። ስለደወለልኝ አመስግኜዉ ስልኩን ዘጋሁት።
ያዉ አዩብ የሪጅስትሬሽን ቁጥራችንን ያዉቀዉ ስለነበር ነዉ ያየልን።
.
ኢንተርኔቴን አብ…
Signed Sadam Hussen
11 Jan 2022, 21:28 UTC53 viewsread 11 August 2026 Forwarded from @CocinfooPhoto
Photo, posted without a caption
Signed Sadam Hussen
29 Oct 2021, 07:59 UTC70 viewsread 11 August 2026 ❁════❃ •እውነተኛ ታሪክ• ❃════❁
የ10 ኣመት ህፃን ልጅ ነው ኪሱ ላይ ጥቂት ሳንቲሞችን
ይዞ አንድ አነስተኛ ካፌ ቤት ጎራ አለ ሰው ጥቅ ብሏል
ከህፃንነቱ የተነሳ ማንም ትኩረት አልሰጠውም ትንንሽ
አይኖቹን ከርተት ከርተት አድርጎ አንድ ክፍት ወንበር
አገኘና ሄዶ ቁጭ አለ .)- ምን ፈለክ...... አስተናጋጁዋ
በቁጣ እና በንቀት (- እ....እእ....እ ...... አይስክሬም .እ..አለ ?? . ፦ ብር
ይዘሃል?...... ገልመጥ አድርጋ ጠየቀችው ህፃኑም ስንት ነው አላት ፦ ብር
ከሡሚኒ ነው ስትለው ወድያው ኪሦቹ ውስጥ ያለውን
ሳንቲሞች አውጥቶ መቁጠር ጀመረ አንድ ብር ከ ሃያ
አምሥት ሳንቲም ነው የያዘው ፦ "ቶሎ በል ባክህ ሌላ
ስንት ምታዘ…
Signed Sadam Hussen
23 Oct 2021, 19:27 UTC59 viewsread 11 August 2026 #ዘመዶቹ....
ማታ ላይ ለአቶ ባል መልዕክት ይደርሰዋል፤ በስልክ፡፡ : ባልም ለወይዘሮ ሚስት “ነገኮ ዘመዶቼ እንመጣለን አሉኝ…” ብሎ የሰማውን ያጋራል፡፡
.
#ሚስትም ተበሳጭታ፦ “ቆይ ለምንድነው የሚመጡት …” .
#ባል፦“እሱንማ እኔ ምን አውቃለሁ ጉዳይ ይኖራቸው ይሆናላ፤ ብቻ በሰላም ነው ብለውኛል …”
.
#ሚስት፦ “ስንት ሆነው ነው የሚመጡት?”
.
#ባል፦“እሱንስ አልጠየኳቸውም እንዲሁ እንመጣለን ሲሉ እሺ አልኩ እንጂ …”
.
#ሚስት፦“ታዲያ የመጡ እንደሆነሳ?”
.
#ባል፦“አይ! … እንድንዘጋጅ ብዬ ነው መቼስ እንግዳ ሲመጣ ዝም አይባል …”
.
#ሚስት፦“እኔ ምንም የማዘጋጀው የለኝም… ቤቱን እንደሆነ ያውቁታል አዲስ አይደሉም … ”
.
#ባል፦“የሚገዛ…
Signed Sadam Hussen
17 Oct 2021, 14:53 UTC55 viewsread 11 August 2026 ባመለጠህ ነገር ላይ አትቆጭ፤
👉ፀፀት አይመልስልህምና።
በያዝከውም ነገር ላይ አትመፃደቅ፤
👉ሞት አይተውልህምና።።
@techabdel
Signed Sadam Hussen
15 Oct 2021, 15:06 UTC54 viewsread 11 August 2026 #ገንዘብ:- እኔን አግኝና ሁሉንም ተዋቸው ይልሀል!
#ጊዜ:- ሁሉንም ተውና እኔን ተከተለኝ ይልሀል!
#ፍላጎትህ:- ሁሉንም ተውና ለኔ ብቻ ተጋደል ይልሀል!
#ፈጣሪ_ግን:- እኔን አስታውሰኝ ሁሉንም እሰጥሀለው ይልሀል።
Join👉 @techabdel
Share & Invite ur Friends
Have a good time🙏all sub
Signed Sadam Hussen
12 Oct 2021, 08:03 UTC65 viewsread 11 August 2026 Forwarded from @islamicchannel77
እዉነተኛ ታሪክ
😢 #አስለቃሽ #የቴሌግራም
#ፕሮፋይል
🦋 #Part 1⃣4⃣
✍ ፀሀፊ #አሚር #ሰይድ
በጣም ተናደድኩ ሀይደር የራሱን ኑሮ እየኖረ የኔን ሂወት አበላሽቶ ጨለማ አድርጎ እኔ በሂወት እያለሁ መኖር አይችልም ብየ ወሰንኩኝ አንድ ሀሳብ መጣልኝ የእሱን ሂወት ማበላሻ ......ሀይደርን ለመበቀል በጣም ቀላል ዘዴ አገኘሁ
Face book ገብቼ የfb ጓደኞች እያየሁ ሚስቱን በprofile ስላየሆት የfb ጓደኛዉ እንደሆነች ብየ መፈለግ ጀመርኩኝ፡፡ ጓደኞችን ስመለከት ብዙዎቹ ጓደኞቼ ሴት ነበሩ ገረመኝ፡፡ Fb ላይ ከ3000 በላይ ጓደኞቼ ነበሩት በስንት ድካም ልፋት ቡሀላ አንድ ፎቶ አየሁ የእሱ እና የ…
Signed Sadam Hussen
11 Oct 2021, 07:41 UTC91 viewsread 11 August 2026 አንድ ሬስቶራንት ውስጥ ገብቼ ብርዱን ምቋቋምበት ትኩስ ነገር
አዝዤ
እንደተቀመጥኩ፡ አንድ በጣም ጥሩ የለበሰ
የሚያምር ቁመት ያለው ሰውዬ በእጁ ጥቁር ቦርሳ ይዞ ወደ ውስጥ
ገባ፡
ወዲያው አንዲት ሴት ተከትላው ገብታ ወደእርሱ
በመሄድ... "ባሌ ሞቷል ልጆቼን የማበላቸው
ነገር የለኝም" .....
ሰውየው ምንም ሳይዘገይ ቦርሳውን ከፍቶ አይኔ እያየ 50ሺ ብር
ቆጥሮ ሰጣት፤
እኔም በውስጤ WOW በጣም ጥሩ ሰው ነው
አልኩኝ፡ ከትንሽ ደቂቃዎች በኋላ አንድ ወጣት መጣ
እያቃሰተና እያለቀሰ፦ ወላጆቼ ሞተውብኛል "40ሺህ ብር
ስጠኝ የራሴን ቢዝነስ መስራት እፈልጋለው"
ሰውየው ያለ ምንም መዘግየት
ቼክ አወጣና ፃፈለት...እኔም
በውስጤ እልልልልልልል ይሄን ሰውዬ ፈጣሪ …
Signed Sadam Hussen
8 Oct 2021, 20:13 UTC46 viewsread 11 August 2026 እውነተኛ ታሪክ ≅
!! በአንድ ትምህርት ቤት ውስጥ መምህሯ ክፍል ገብታ
ስታስተምር ከተማሪወቹ አንዱ ይነሳና" መምህር እቃ
ተሰርቂያለሁ" ይላል። መምህሯ የተሰረቀው እቃ ምን እንደሆነ
ካጣራች በሀላ ተማሪወች ለፍተሻ እንዲዘጋጁ አደረገችና
ፍተሻዋን ቀጠለች።
፣
!! በፍተሻው ሰአት ታዲያ አንዲት እድሜዋ 10 አመት
የማይሞላ ተማሪ ተራዋ ደርሶ ቦርሰዋን እንድትከፍት ስትጠየቅ
አሻፈረኝ ትላለች። መምህሯም በአንዲት ጦፋ አንች ሌባ አንች
ነሽ የሰረቅሽው ፖሊስ ነው ምጠራልሽ እያለች ስትጮህ የሰሙት
ዳይሬክተሯ ከተፍ ይላሉ።
፣
!! ይህን ጊዜ ልጅቷ የባሰ ድንጋጤና ፍርሀት እያተንቀጠቀጣች
እባክሽን የቅር በይኝ እኔ ሌባ አይደለሁም ከፈለግሽ እንኪ
ፈትሽኝ ግን እዚህ ከ…
Signed Sadam Hussen
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @techabdel. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.