15 Jan 2026, 03:32 UTC≈2,160 views45 reactionsread 26 August 2026 ውድ የ Thecla Medical ቤተሰቦች መልካም ዜና እንንገራችሁ።
ከ January 6, 2026 ጀምሮ በ UAE ለመስራት የምትችሉበትን ፈተና ያለማንም እገዛ ራሳችሁ ፎርሙን ሞልታችሁ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። ክፍያውንም ራሳችሁ ቀጥታ ለ DHA መክፈል የምትችሉ ሲሆን፤ አጠቃላይ ወጪውም አሁን ባለው የብር ምንዛሪ ከ 130-160ሺ ይፈልጋል።
https፡//dha.gov.ae
በዚህ link ገብታችሁ dataflow እና exam booking መጨረስ ትችላላችሁ።
በቀጣይ ደሞ ፎርሙን እንዴት እንደምትሞሉት ዝርዝሩን እንነግራችኋለን።
መልካም እድል።
❤32👏11👍2
11 Sept 2025, 07:59 UTC≈3,530 views27 reactionsread 26 August 2026 Photo
እንኳን ለ 2018 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ። አዲሱ አመት ያሰባችሁበትን የምታሳኩበት፣ የተሻለ አዲስ ህይወት የምትጀምሩበት አመት ይሁንላችሁ።
❤24👍2🔥1
23 Apr 2025, 15:48 UTC≈5,500 views25 reactionsread 26 August 2026 ውድ የቴክላ ሜዲካል ቤተሰቦች፣
ቀደም ሲል ባሳወቅናችሁ መሰረት እስከ 300,000 ብር የሚደርሰውን ብድር በሁለት አመት ውስጥ መመለስ የሚኖርባችሁ ሲሆን፤ ብድሩን ለማግኘት ማሟላት የሚጠበቅባችሁ መስፈርት እንደሚከተለው ነው
1. ደመወዛቸው ከ20 ሺ ብር በላይ የሆኑ ዋስ የሚሆኑ 3ት ሰዎች ወይም
2. ማናቸውም የንግድ ፍቃድ ወይም
3. ባንኩ ለብድር ዋስትና የሚይዘው ቤት ወይም መኪና ማስመዝገብ የምትችሉ
ከግንቦት 1 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ቀርባችሁ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልጻለን።
ይህ ብድር ለመጀመርያው ዙር ለ 15 ሰዎች ብቻ የተፈቀደ በመሆኑ በምትይዙት ወረፋ መሰረት ብቻ የምናስተናግድ መሆኑን በአክብሮት እንግልጻለን።
ለተጨማሪ ማብራሪያ በዋ…
😁12👍9❤4
20 Apr 2025, 13:58 UTC≈5,380 views24 reactionsread 26 August 2026 ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ
እንኳን ለብርሐነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ።
በዚህ አጋጣሚ ከፈረንጆቹ ወር (1 May 2025) ጀምሮ ለውጪ ጉዞ ፕሮሰስ ተጨማሪ ገንዘብ ለምትፈልጉ፤ ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ financial instituitions ጋር መስራት ስለጀመርን እስከ 300,000 ብር ድረስ በሁለት አመት የሚከፈል ብድር ማግኘት ትችላላችሁ።
1. ዋስ የሚሆናችሁን ሰው ደብዳቤ ማቅረብ የምትችሉ
2. የታደሰ የሞያ ፍቃድ ያላችሁ
ማመልከት እንደምትችሉ በደስታ እንገልፃለን።
👍19❤5
9 Feb 2025, 13:33 UTC≈6,670 views24 reactionsread 26 August 2026 ውድ የቴክላ ሜዲካል ቤተሰቦች
ከላይ ላስቀመጥነው መረጃ ብዙዎቻችሁ በደንብ እንድናብራራላችሁ እየደወላችሁልን ነው። ለምዝገባ የሚያስፈልገው
1) ከ 500 ቃላት ያልበለጠ ፕሮግራሙን የሚመጥንና ለውድድሩ ብቁ የሚያደርጋችሁ በጥንቃቄ የተዘጋጀ cover letter
2) ከ 90 ሰከንድ ያልበለጠና ለምን ማመልከት እንደፈለጋችሁና ስላላችሁ ችሎታ የሚገልጽ ቪዲዮ
3) International standard CV
ለምዝገባ ምንም ክፍያ የማይጠይቅ ሲሆን
dubaibusinessassociates.ae የሚለው ድረገጽ ላይ ገብታችሁ የበለጠ ማንበብና ማመልከት ትችላላችሁ። ከህክምና ሞያ ውጪ ያሉ ጓደኛና ቤተሰብም እድሉን እንዲጠቀም መጋበዝ ትችላላችሁ።
ፕሮግራሙ ላይ ከተመረጣችሁ ወጪ…
👍20❤2👎2
9 Feb 2025, 12:01 UTC≈5,300 views28 reactionsread 26 August 2026 ውድ የቴክላ ሜዲካል ቤተሰቦች
የዱባይ መንግስት (The government of Dubai) የእድሜ ክልላቸው ከ27 አመት ያላለፈና በመጀመርያ ዲግሪ ለተመረቁ ባለሙያዎች The Dubai Business Associate Programme የሚባል አስደሳች እድል አዘጋጅተዋል። በሙያችሁ የ9ወር ተጨማሪ ስልጠና ሰጥተው ራሳቸው ስራ የሚያስጀምሩ ሲሆን የአውሮፕላን ትኬትን ጨምሮ ሁሉንም ወጪ እነሱ ይሸፍናሉ።
ምዝገባ February 1 የተጀመረ ሲሆን ጊዜው ሳያልፍባችሁ ሁላችሁም ተጠቀሙበት።
Government of Dubai ድረገጽ ላይ ገብታችሁ ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ።
👍18❤6👏3👎1
7 Jan 2025, 11:43 UTC≈4,960 views25 reactionsread 26 August 2026 Thecla Medical ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ሁሉ እንኳን ለብርሐነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ በማለት መልካም ምኞቱን ይገልጻል።
👍17❤8
15 Dec 2024, 05:33 UTC≈7,300 views8 reactionsread 26 August 2026 File
File, posted without a caption
👍7👎1
15 Dec 2024, 05:32 UTC≈7,580 views29 reactionsread 26 August 2026 Dear All:
ለአውስትራሊያው የስራ እድል Core Skill Occupational List (CSOL) የሚባለው ውስጥ የናንተ ሙያ መካተትና አለመካተቱን እንድታውቁ ዝርዝሩን አሳውቁን ብላችሁ ብዙዎች ጠይቃችሁን ነበር። 456 ባስቸኳይ የሚፈልጓቸውን የሙያ አይነቶች እንደሚከተለው አቅርበናል።
👍27👎2
8 Dec 2024, 16:30 UTC≈8,520 views70 reactionsread 26 August 2026 IELTS ካልተፈተናችሁና በፍጥነት መፈተን ለምትፈልጉ እናዘጋጅላችኋለን።
👍68👎1🔥1
8 Dec 2024, 16:29 UTC≈8,370 views45 reactionsread 26 August 2026 Requirment to Australia 2025 work visa፡
1. A valid passport
2. Degree, certification and work experience letter
3.English proficiency test result (IELTS, PTE)
👍38❤6👎1
8 Dec 2024, 13:47 UTC≈7,660 views91 reactionsread 26 August 2026 Australia Announced Skill in Demand work Visa for 2025.
በ2025 አውስትራሊያ (CSOL) Core Skill Occupation List በሚባሉትና እጥረት ባለባቸው ሞያዎች ማለትም Health, Cyber Security, Construction and Agriculture ላይ ለሚሰሩ ባለሙያዎች የመኖርያ ፍቃድ ለመጠት እየመለመሉ ነው።
ምናልባት ይህን የምትፈልጉ የጤና ባለሙያዎች ካላችሁ ምዝገባችሁን በኛ በኩል መጀመር የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልጻለን።
👍71❤17👎3
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @theclamed. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.