የአሜሪካ መከላከያ ስላልታወቁ በራሪ አካላት(UFO) ሰነዶችን አወጣ የአሜሪካ መከላከያ ያልታወቁ በራሪ አካላትን (UFO) የተመለከቱ ሰነዶችን ለአምስተኛ ዙር ይፋ ማድረጉ ተገለፀ። ይፋ የኾኑት 41 ሰነዶች ፤ ፔንታጎን፣ ኤፍቢአይ፣ ሲአይኤ፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርና የፕሬዝዳንቱ ቢሮን ጨምሮ ከተለያዩ የአሜሪካ ተቋማት የወጡ ናቸው። ሰነዶቹ ከ70 ዓመታት በፊት ከወጡት እስከ ቅርብ የወጡትን እንደሚያካትቱ ተጠቁሟል። የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ያልታወቁ በራሪ አካላትን የተመለከቱ ሰነዶች ለሕዝብ ይፋ እንዲሆኑ መፈረማቸው ይታወሳል። ፔንታገን ሰነዶችን ይፋ የማድረግ ሂደቱ እንደሚቀጥልም አረጋግጧል። ዘገባው አናዶሉ ኤጀንሲ ነው።

Channel
Tirita 97.6 FM Radio
@tiritaradio
On this record: Topic · Growth · Engagement · Reactions · Posts · Telegram's recommendations · Cite this entry
1,403subscribers
+58 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 1,000–3,162.
Register entry
| Telegram ID | -1001969856788 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @tiritaradio |
| Created | Between 1 April 2023 and 31 October 2023 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 7 August 2026 |
| Last confirmed live | 18 September 2026 |
| Measurements held | 13 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 18 September 2026 |
| On Telegram | t.me/tiritaradio |
Topic
National news — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 17 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 90% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 18 Sept 2026, 00:02 | 1,403 | +10 |
| 13 Sept 2026, 19:57 | 1,393 | -5 |
| 10 Sept 2026, 11:35 | 1,398 | +18 |
| 5 Sept 2026, 12:15 | 1,380 | +7 |
| 1 Sept 2026, 18:08 | 1,373 | +7 |
| 29 Aug 2026, 14:25 | 1,366 | +5 |
| 22 Aug 2026, 21:25 | 1,361 | +3 |
| 19 Aug 2026, 02:03 | 1,358 | +4 |
| 15 Aug 2026, 17:03 | 1,354 | +4 |
| 12 Aug 2026, 01:35 | 1,350 | +6 |
| 8 Aug 2026, 17:38 | 1,344 | -1 |
| 7 Aug 2026, 22:22 | 1,345 | no change |
| 7 Aug 2026, 18:07 | 1,345 | first reading |
Engagement
16 posts held, back to 5 August 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 16 posts for this entry, the most recent from 7 August 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Reaction mix
3 reactions across 3 posts, in 1 kind.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| ❤ | 3 | 100.0% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 3 of the 16 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 3 reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 16 most recent posts we hold, published 5 August 2026 to 7 August 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
Recent posts
ባህል፣ ጥበባትና ስፖርት ከዓመታዊ ጥቅል አገራዊ ምርት (GDP) 2.5 በመቶ እንደሚሸፍኑ ተጠቆመ ባህል፣ ጥበባትና ስፖርት ከዓመታዊ ጥቅል አገራዊ ምርት (GDP) 2.5 በመቶ እንደሚሸፍኑ ጥናት አመለከተ። የባህል እና ስፖርት ሚኒስቴር ከጅማ ዩኒቨርስቲ ጋር በመተባበር ያስጠናው የባህል፣ ጥበባትና ስፖርት ጉዳዮች ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ አስተዋፅኦን የሚዳስስ ጥናታዊ ፅሁፍ ይፋ ተደርጓል። ''የባህል፣ ጥበባት እና ስፖርት ኢኮኖሚያዊ እና ማህበረሰባዊ አበርክቶ በኢትዮጵያ'' በሚል የተዘጋጀው ጥናታዊ ፅሁፍ፤ ስፖርት በሀገር ኢኮኖሚ እና ማህበራዊ መስተጋብር ላይ ትልቅ ሚና እንደሚጫወትም ጠቁሟል። ባህል፣ ጥበባት እና ስፖርት ከኢትዮጵያ ጥቅል አገራዊ ምርት…
የኢትዮጵያና ቻይና ተቋማት በሰው ሰራሽ አስተውሎት ዘርፍ በጋራ ሊሰሩ መምከራቸው ተገለፀ ግዙፉ የቻይናው የኤአይ ኩባንያ አይፍላይቴክ የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩትና የቻይናው የሰው ሰራሽ አስተውሎት(AI) ኩባንያ አይፍላይቴክ በጋራ ለመስራት መከሩ። በሰው ሰራሽ አስተውሎት ዘርፍ በዓለም አቀፍ ተሳትፎ ያለው የቻይናው አይፍላይቴክ (iFlytek) ኩባንያ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት በመገኘት በጋራ መስራት በሚችሉባቸው የቴክኖሎጂ ዘርፎች መምከራቸው ተጠቅሷል። የሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) የ መተግበሪያዎችን ከኢትዮጵያ የአገር ውስጥ መረጃዎች ጋር በማጣመር ሀገሪቱን በአፍሪካ የቴክኖሎጂ ማዕከል ለማ…
የሳይበር ደህንነት አዋጅ ለኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅም መከበር ጉልህ ሚና እንዳለው ተገለፀ የቁልፍ መሰረተ ልማቶች የሳይበር ደህንነት አዋጅ የሳይበር ደህንነትን በማረጋገጥ ለኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅም መከበር ጉልህ ሚና እንደሚኖረው የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ገለፀ። የአስተዳደሩ ዋና ዳይሬክተር ትዕግስት ሃሚድ አዋጁን አስመልክቶ ለመገናኛ ብዙሃን በሰጡት መግለጫ ፤ ቁልፍ መሠረተ ልማቶች ጥበቃ የኢትዮጵያን የዲጂታል ሽግግር ጉዞ በጠንካራ የሳይበር ደህንነት መሰረት ላይ ለመገንባት የሚያስችል መሆኑንም አንስተዋል። በመግለጫቸውም፣ አዋጁ ሰኔ 2 ቀን 2018 ዓ ም በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መጽደቁን ጠቅሰዋል። የዲጂታል መታወቂያ መርሃ ግብር፣ የሞ…
ከ664 ሺህ በላይ አዳዲስ ደንበኞች የኤሌክትሪክ ኃይል ተጠቃሚ ሆነዋል - የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በ2018 በጀት ዓመት 664 ሺህ 505 አባወራዎችንና እማወራዎችን የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉን ገለፀ። የተቋሙ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ኢንጂነር ጌቱ ገረመው በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ፤ 800 ሺህ አዳዲስ ደንበኞችን የኃይል ተጠቃሚ ለማድረግ አቅዶ እንደነበር አስታውቀዋል። ከ600 ሺህ በላይ ደንበኞችን ተጠቃሚ ማድረጉ ፤ በተቋሙ ታሪክ በእንዲህ ዓይነት ደረጃ ሲሳካ የመጀመሪያው መሆኑን ጠቁመዋል። የበጀት ዓመቱ አፈፃፀሙ ከባለፈው ዓመት ጋር ሲነፃፀር በ162 ሺህ 917 ደንበኞች ወይም በ32.5 በመቶ ብል…
የፑንትላንድ ሠራዊት የጦር ካምፑን ተቆጣጥሬያለሁ አለ የሶማሊያ ከፊል ራስ-ገዝ አስተዳደር በሆነችው ፑንትላንድ እና በሶማሊያ ፌዴራል መንግሥት መካከል ያለው የፖለቲካ እና የደህንነት ውጥረት በድጋሚ መባባሱን ያወሳው የአፍሪቃ ኒውስ ዘገባ፣ የፑንትላንድ ታጣቂ ኃይሎች በጋልካዮ እና በቦሳሶ የሚገኙ የጦር ካምፖችን በቁጥጥር ሥር ማዋላቸውን አስነብቧል። የፑንትላንድ ኃይሎች በጋልካዮ ከተማ በሚገኘው የፌዴራል መንግሥት ጦር ላይ ጥቃት በመሰንዘር የጦር ካምፑን መቆጣጠራቸውን ተከተሎ፣ በቦሳሶ የሚገኘውን እና ከፌዴራል መንግሥቱ ጋር አጋርነት አለው የተባለውን "የፑንትላንድ ደህንነት ኃይል" (PSF) ዋና መሥሪያ ቤትንም ሙሉ በሙሉ በቁጥጥር ሥር እንዳዋሉ በመረጃው…
የነገ የእለተ አርብ ነሐሴ 1/2018 ዓ/ም የትርታ ቁርስ መሰናዶዎች ጥቆማ ተመሳሳይ ግጥም በተመሳሳይ አልያም የተለያየ ዜማ የተሰሩ ስራዎችን በስለ-ሙዚቃ መሰናዷችን እንመለከታቸዋለን። የፀሐይ ከተማ ናት የምትባለው "ማራካይቦ" ደግሞ የነገ የእለተ አርብ መዳረሻችን ናት። የ harry potter ፊልም ደራሲዋ ጄ.ኬ ሮውሊንግ ደግሞ የብርቱ ቀን አበርቺ ተረኛ ባለታሪካችን ናት። ኪነጥበብ እና በመንገድ ላይን ጨምረን በዜና፣መረጃ እና ዜማን አካተን ከማለዳ 12:30 ጀምሮ እንጠብቃችኋለን። ስለምታደምጡን ከልብ እናመሰግናለን 🌕Facebook: https://www.facebook.com/Tirita97.6FM 🌕YouTube: https://youtube.com/@tir…
ሰሜን ኮሪያ የባላስቲክ ሚሳዔል አስወነጨፈች - ደ. ኮሪያ ሰሜን ኮሪያ፣ የአጭር ርቀር የባላስቲክ ሚሳዔልን በጃፓን ባህር ላይ ማስወንጨፏን ደቡብ ኮሪያ አስታወቀች። የደ.ኮሪያ መከላከያ፣ ሰሜን ኮሪያ ሚሳዔል ስለማስወንጨፏ ያስታወቀው ጃፓን በፓስፊክ ወታደራዊ ቁመናዋን እያጠናከረች ባለችበት ነው። እ.ኤ.አ. ከ2020 ጀምሮ ራሷን የማይቀለበስ የኑክሌር ባለቤት አገር አድርጋ ያወጀችው ሰሜን ኮሪያ ፤ በቀጣናው ያሉ አገራትን ወታደራዊ እንቅስቃሴ በስጋት ትከታተላለች። የጃፓን መከላከያ ሚኒስትር ሺንጂሮ ኮይዙሚ በአስቸኳይ ወታደራዊ አቋሟን ማጠናከር ያስፈልጋታል ብለዋል። የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን እህት ኪም ዮ ጆንግ፣ የፕዮንግያንግ አመራር "ለጃፓን…
የወርቅ ደረጃ የአካባቢ ጥበቃ ሰርተፊኬት ለማግኘት እንዲያስችል ኾኖ የተነደፈ ዘመናዊ የመኖሪያና የንግድ ማዕከል ዲዛይን ይፋ ኾነ የወርቅ ደረጃ የአካባቢ ጥበቃ ሰርተፊኬት ለማግኘት የሚያስችል ሆኖ የተነደፈ ፤ በአዲስ አበባ ከተማ የሚያስገነባና ጎዶ ሪል እስቴት የተሰኘ ዘመናዊ የመኖሪያና የንግድ ማዕከል ዲዛይንን አፍሪካን ሆልዲንግ ግሩፕ ይፋ አደረገ። የግሩፑ መስራችና ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ደረጄ ማሙዬ፣ 70/30 የመንግስትና የግል አጋርነት እሴትን ከአፍሪካዊ ማንነት ጋር አጣምሮ እየተሰራ የሚገኝ ፕሮጀክት መኾኑን ጠቁመዋል። የግንባታ ጊዜን በግማሽ የሚቀንሱና ጥንካሬን በ2 እጥፍ የሚያሳድጉ የላቁ ቴክኖሎጂዎችን በጥቅም ላይ ያውላልም ብለዋል። ፕሮጀክቱ…
የፌደራል ሥነ-ስርዓት አስተዳደር አዋጅን የተመለከተ ስልጠና ለሕግ ባለሙያዎች ተሰጠ የፌደራል ሥነ-ስርዓት አስተዳደር አዋጅ 1183/2012ን የተመለከተ ስልጠና ለ 135 የሕግ ባለሙያዎች ሥልጠና መሰጠቱ ተገለፀ። በኢትዮጵያ በሕግ አስተዳደር ዘርፍ የሕግ ባለሙያዎችን የተግባር አቅም ለማጎልበት እና በዘርፉ የሴቶችን ተሳትፎ ለማሳደግ ያለመ የተሰጠ ሥልጠና እንደሆነም ተገልፁአል። ሥልጠናው በኢትዮጵያ ሕግ ባለሙያዎች ማህበር፣ በጀርመን መንግሥትና በጀርመን ዓለም አቀፍ የልማት ድርጅት ትብብር የቀረበ ነው። የሥልጠናው መነሻ ምክንያት፣ የፌደራል አስተዳደር ሥነ-ስርዓት አዋጅ ቁጥር 1183/2012 ዜጎች የመንግሥት አካላትን ተጠያቂ የሚያደርጉበት ዕድልን የከፈ…
❤1
የጤናውን ዘርፍ የማዘመን ውጤታማ ስራ ተሠርቷል - የጤና ሚኒስትር የጤናውን ዘርፍ የማዘመንና አገልግሎቱን የማስፋት ውጤታማ ተግባራት መከናወናቸውን የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ተናገሩ። ሚኒስትሯ የጤናውን ዘርፍ ጥራት፣ ተደራሽነትና ፍትሃዊነትን ለማረጋገጥ የሚያስችሉ የዲጂታላይዜሽንና የሪፎርም ስራዎች በቅንጅትና ቁርጠኝነት እየተተገበሩ መሆናቸውንም አንስተዋል። ዶ/ር መቅደስ ይኽንን ያሉት የጤና ሚኒስትርና የክልል ጤና ቢሮዎች የጋራ መድረክ በባህር ዳር እየተካኼደ ባለበት ነው። በአገር አቀፍ ደረጃ በተፈጠረ ጠንካራ የህክምና አቅም ተላላፊ የሆኑ የወረርሽኝ በሽታዎችን በመከላከል ትልቅ ለውጥ ማስመዝገብ እንደተቻለም ጠቁመዋል። ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎ…
ሀገራዊ የምክክር ጉባዔው ከ250 አባላት ካሏቸው ወደ 500 አባላት ያሏቸው ቡድኖች ምክክር ለመሻገር የመጨረሻ ምዕራፍ ላይ መድረሱ ተገለፀ ሀገራዊ የምክክር ጉባዔው ከ250 አባላት ካሏቸው ወደ 500 አባላት ያሏቸው ቡድኖች ምክክር ለመሻገር የመጨረሻ ምዕራፍ ላይ መድረሱን የሀገራዊ ምክክር ኮሚሺን ዋና ኮሚሺነር መስፍን አርዓያ ገለፁ። በምክክር ሂደቱ 250 አባላት ባሏቸው 16ቱ ስልታዊ ቡድኖች የተካሄዱ ምክክሮችና የውሳኔ ሀሳቦች ማጠቃለያ ሥራዎች በመጠናቀቅ ላይ እንደሚገኙ አስታውቀዋል። ዋና ኮሚሺነሩ ወደ 500 አባላት ያሏቸው ቡድኖች ምክክር ለማለፍ የፊርማና የጽሑፍ ማጽደቅ ሂደት ላይ መደረሱን ጠቁመዋል። 16ቱ ቡድኖች በየተመደቡላቸው አስተባባሪዎች አ…
Showing the 12 most recent of 16 posts we hold for @tiritaradio. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Appears in Telegram’s recommendations for other channels
The reverse of the list above, and a different kind of signal. This does not require this channel to have ever been asked about directly — each row below is a channel we DID ask Telegram about, whose Telegram-generated list happened to include this one. A channel can appear here with an empty list above it, because being named by someone else’s query is independent of having been queried itself.
@naf37fspainbv · 73,260
Telegram ranks this channel #33 of 51 here — alongside 50 others — read 24 August 2026
@aauGAT · 89,717
Telegram ranks this channel #77 of 77 here — alongside 76 others — read 22 August 2026
This channel appears in 2 seed channels' Telegram-generated recommendation lists in total. Each is Telegram’s list for THAT channel, not this one — see how this is measured.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 18 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Tirita 97.6 FM Radio” (@tiritaradio), 1,403 subscribers as measured 18 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/tiritaradio.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.