“ በቅርቡ ጫማ እሰቅላለሁ “ ሮናልዶ ⏩ “ አለም ዋንጫ ህልሜ አይደለም " ፖርቹጋላዊው ተጨዋች ክርስቲያኖ ሮናልዶ በቅርቡ ጫማ ለመስቀል ዝግጅት መጀመሩን በሰጠው አስተያየት ገልጿል። “ ጨማ የመስቀያ ጊዜዬ በቅርቡ ነው “ ያለው ሮናልዶ “ ከባድ ይሆናል ያንን ሳስብ አለቅሳለሁ ነገርግን ዝግጅት ጀምሬያለሁ ብሏል። ሮናልዶ ስለ አለም ዋንጫ ምን አሉ ? - የአለም ዋንጫ ህልሜ አይደለም እኔን እንደ ተጨዋች ሊገልፀኝ አይችልም። - አንድ ውድድር 6 ወይም 7 ጨዋታዎች ተጫውቼ የምንግዜም ምርጡ ተጨዋች አያደርገኝም እንደዛ ከታሰበ ፍትሀዊ አይደለም። ሮናልዶ ስለ ዲያጎ ጆታ ምን አለ ? የዲያጎ ጆታን መሞት ስሰማ ማመን አልቻልኩም ነበር ለብዙ ሰዓት አልቅ…

Channel
Tribune sport ትሪቡን ስፓርት የኮከቦች ገፅ
@tribunsports
On this record: Growth · Engagement · Posts · Telegram's recommendations · Cite this entry
1,883subscribers
+1 since we began measuring on 1 September 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 1,000–3,162.
Register entry
| Telegram ID | -1001415611364 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @tribunsports |
| Created | Between 1 April 2019 and 30 November 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 1 September 2026 |
| Last confirmed live | 15 September 2026 |
| Measurements held | 6 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 15 September 2026 |
| On Telegram | t.me/tribunsports |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 15 Sept 2026, 07:17 | 1,883 | -2 |
| 11 Sept 2026, 14:57 | 1,885 | -2 |
| 6 Sept 2026, 15:37 | 1,887 | +4 |
| 2 Sept 2026, 03:45 | 1,883 | +1 |
| 1 Sept 2026, 19:30 | 1,882 | no change |
| 1 Sept 2026, 19:15 | 1,882 | first reading |
Engagement
9 posts held, back to 5 June 2025 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 9 posts for this entry, the most recent from 4 November 2025. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
ከአለቃ ዶናልድ ትራምፕ ፊት ሚስተር ቼልሲ ምርጡ ፔዤን አፈዘዘ ። ሽንፈት ረስተው የከረሙት ፓሬዚያኑ በዓለም ክለቦች ዋንጫ ፍፃሜ 3ለ0 ተረቱ ። የማሬስካ ታታሪ ሰሚያዊ ቼልሲ ከice co ማጂክ ጋር የፔዤ የኳስ ቀመርን አፈራረሰ ። የተሻለው ቡድንም ድል ነስቷል ። ቼልሲ ከቶድ ቦኸሊ ቢሊዮን ፓውንዶች ከፈሰሰበት ስብስቡ ጋር በጣሊያናዊ አሰልጣኙ ኤንዞ ማሬስካ ተደናቂ የቡድን ግንባታ ጉዞ ወደ ኋያልነቱ ለመመለስ ዕውነተኛው ተስፋውን ያየበት የፍፃሜው ጨዋታ ከአሜሪካ ኒዮርክ ... ቀለሙ ሰሚያዊ ነው ! መቀመጫው ምዕራብ ለንደን ! ስቴዲየሙ ብሪጅ ! ክለቡ ቼልሲ ! አዲሱ የዓለም ክለቦች ዋንጫ ሻምፒዮን ! የኮንፈረንስ ሊጉ ሻምፒዮን የቻምፒየንስ ሊጉ ዋ…
ምርጡ ፔዤ ከቼልሲ ምሽት 4:00 የዓለም ክለቦች ዋንጫ ፍፃሜ ? ሰውየው በፍፃሜው ጨዋታ ይገኛሉ ። የፊፋው ፕሬዝዳንት ጂያኒ ኢንፋኒቶ የልዕለ ሀያሏ ሀገር አሜሪካ ፕሬዝዳንት እግር ኳስ በጣም እንደሚወዱ መስክረዋል ። ዳግም ወደ ስልጣን መንበሩ ከመጡ በኋላ ዓለምን እንደፈለግኩ ካላደረኩ እያሉ ያሉት አወዛጋቢው ዶናልድ ትራምፕ በፔዤ Classic የኳስ ዘዋሪ ቀመረኛ ኮኮቦች እና ሚስተር ቼልሲ መሃከል የሚካሄደውን የፍፃሜ ጨዋታ 90 ደቂቃ በዕርጋታ ይጨርሳሉ ? ወይስ ታይተው ይጠፋሉ ? መልሱን ምሽት እንገኛለን ። ምርጡ ፔዤ ወይስ ቼልሲ ለዓለም ክለቦች ዋንጫ ? ማን የበላይነቱን ይወስዳል ?
Photo, posted without a caption
Photo, posted without a caption
ያሲን ቦኖ The spider Man ያሲን ቦኖ ግድግዳው የጋርዲዮላ ሲቲን ጥሏል ። 10 ጣጣቸውን የጨረሱ የሲቲ ኳሷችንም ግራ ቀኝ እንደ spider Man እየተሳበ አድኗል ። ክለቡ አልሂላልን ይዞ ወደ ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቅሏል ። ሞሮካዊ ግብ ጠባቂ ከጓደኞቹ ጋር ኮኮብ ሆኖ አምሽቶ ለሳውዲው ከለብ አዲስ ታሪክ አስፅፈዋል ። የአለም ክለቦች ዋንጫም ከወደ አሜሪካ ከነ ሰፊ ክፍተቱ ቀልብ ገዢ ፍክክር በተወሰኑ የLast -16 ጥሎ ማለፎች ማሳየት ጀምሯል ። ትልልቆቹም ባልተጠበቁት እየወደቁ ነው ። የቲያጎ ሲልቫ ፍሌሜኔሴ ኢንተር ሚላንን ገንድሶ ብዙዎችን አስገርሟል ። የብራዚል ተወካዮች ጠንካራ ሊግ እንዳላቸው ከአውሮፓዊያኑ ተናንቀው እያስመሠከሩ ነው ። …
#EthiopianPL 🇪🇹 በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ መርሐግብር የወራጅ ስጋት ያለባቸው ክለቦች ያደረጓቸው ሶስት ጨዋታዎች በተመሳሳይ ሰዓት ተደርገዋል። አዳማ ከተማ ከፋሲል ከነማ ጋር ያደረጉትን ተጠባቂ ጨዋታ 2ለ2 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል። የአዳማ ከተማን ግቦች ነቢል ኑሪ እና አድናን ረሻድ ሲያስቆጥሩ ለፋሲል ከነማ ጌታነህ ከበደ እና አንዋር ሙራድ ከመረብ አሳርፈዋል። መቐለ 70 እንደርታ በበኩሉ ከወልዋሎ ዓ.ዩ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 2ለ1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል። የመቐለ 70 እንደርታን የማሸነፊያ ግቦች ሙሉጌታ ወ/ጊዮርጊስ እና ሰለሞን ሀብቴ ሲያስቆጥሩ ለወልዋሎ ዓ.ዩ ናትናኤል ሰለሞን ከመረብ አሳርፏል። በሌላ ጨዋታ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከመ…
ኤቨርተን ላይ ያለ ዋንጫ ክብር ኖረውበት ሄደዋል ። KDB የሚመራው የቤልጂየም ወርቃማ ትውልድ ላይም አንድም ነገር ሳያሸንፉ ቀልደዋል ። ከውጤት ዕድለኝነት ይቀናቸዋል ይባላሉ ። ምክንያት ምንም ሳይሰሩ ሌላኛውን የፖሩቱጋል ወርቃማ ትውልድ ሊያመክኑ ሊዝበን ከደረሱ ሁለት ዓመት ሆናቸው ። አንድ አውሮፓ ዋንጫ ሞክረዋል ወፍ የለም ። ክርስትያኖን ጨምሮ አጭሩ የመሃል ሜዳ ጂኒየስ ቪቲኒያ የማንቸስተሩ ታማኝ ተፅእኖ ፈጣሪ ኮኮብ ቡሩኖ ፈርናዴዝ በርናንዶ ሲልቫ ኮንሴሳዎ ሩቢን ዲያዝ የመሳሰሉ ድንቆችን የያዘው ቡድንን ዕድለኛው አሰልጣኝ ሮቤርቶ ማርቴኔዝ በቀጣዩ የዓለም ዋንጫ ምን እንደሚያደርጉት ይጠበቃል ። ሰውየው ፖሩቱጋል ከደረሱ በኋላ መልካም ስራ ፈፀ…
Photo, posted without a caption
Showing the 9 most recent of 9 posts we hold for @tribunsports. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Appears in Telegram’s recommendations for other channels
The reverse of the list above, and a different kind of signal. This does not require this channel to have ever been asked about directly — each row below is a channel we DID ask Telegram about, whose Telegram-generated list happened to include this one. A channel can appear here with an empty list above it, because being named by someone else’s query is independent of having been queried itself.
@TemariNews · 126,225
Telegram ranks this channel #30 of 32 here — alongside 31 others — read 1 September 2026
This channel appears in 1 seed channel's Telegram-generated recommendation list in total. Each is Telegram’s list for THAT channel, not this one — see how this is measured.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 15 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Tribune sport ትሪቡን ስፓርት የኮከቦች ገፅ” (@tribunsports), 1,883 subscribers as measured 15 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/tribunsports.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.