5 Sept 2026, 04:09 UTC127 views2 reactionsread 5 September 2026 "ዲያብሎስ ልጅነታችንን እናቆሽሽ ዘንድ በእኛ ላይ የሚተናኰለው ተንኰል በጣም ተደጋጋሚና ኃይለኛ ነው፡፡ ስለዚህ ይህን መንቻካ የዲያብሎስን ደባ ድል እንነሣ ዘንድ ዘወትር ንቁዎችና ጠንቃቆች ልንኾን ይገባናል፡፡ እኛ ይህን ማድረግ ሳንችል ቀርተን እጅግ ጥቂት መግቢያ ቀዳዳ የምንተውለት ከኾነ ግን እርሱ ጥቂቷን ቀዳዳ ሰፊ በር ያደርጋታል፡፡ እንዲህ አድርጎም ኃይሉን ኹሉ ተጠቅሞ ወደ እኛ ይገባል፡፡
ስለዚህ ስለ ድኅነታችን የሚገደን ከኾነ እንደዚህ ጥቂትና ቀልድ በሚመስሉ ነገሮች እንኳን አንዘናጋ፤ እርሱ የሚንቀውና ጥቂት የሚለው ኃጢአት የለምና፡፡ እኛ ጥቃቅን የምንላቸውን ነገሮች መነሻ አድርጎ ልጅነታችንን የምናቆሽሽበትን ታላላቅ ኃጢአቶችን እንድንሠራ አድርጎ …
❤2
5 Sept 2026, 04:09 UTC124 viewsread 5 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
5 Sept 2026, 04:03 UTC116 viewsread 5 September 2026 ይህችን ዓመት ተወኝ! +++
ከዓመት እስከ ዓመት - ፍሬን ሳላፈራ - ደረቅ እንደሆንኩኝ
በራድ ወይም ትኩስ - ሁለቱንም ሳልሆን - እንዲያው ለብ እንዳልኩኝ
አለሁኝ በቤትህ - ለሙን መሬትህን - እያጎሳቆልኩኝ
አውቃለሁ አምላኬ - ፍሬዬን ለመልቀም - እንዳመላለስኩህ
ዛሬም ሳላፈራ - እሾህን አብቅዬ - ደርቄ ጠበቅሁህ
ያልተደረገልኝ - ያላፈሰሰክብኝ - ያልሰጠኸኝ የለም
ነገር ግን ይህ ሁሉ - አላርምህ አለኝ - አልለየኝም ከዓለም
የማትሰለቸኝ ሆይ - ተነሥቼ እስክቆም - እባክህ ታገሠኝ
የእኔን ክፋት ተወው - መልአክህን ሰምተህ - ይህችን ዓመት ተወኝ!
አውቃለሁ ታውቃለህ - ቀጠሮን ሰጥቼ - እንደማላከብር
ብዙ ጊዜ አቅጄ - ብዙ ጊዜ ዝ…
4 Sept 2026, 08:29 UTC159 viewsread 5 September 2026 የሚጠቅሙት ወታደራዊ መንግሥት ለማቋቋም ብቻ ነው፡፡ ሃይማኖት የሰው ልጆች ሁሉ በሰላም ይኖሩባት ዘንድ ከሰላማዊው አምላክ የምትሰጥ የሰላም ምልክት ናት፡፡
መሪዎቿም ፍጹም ሰላማዊ ካልሆኑ ከእውነተኛውና ከሰላማዊው አምላክ የተላኩ እንዳልሆኑ በዚህ ይታወቃሉ፡፡ ዛፍ በፍሬው ይታወቃልና፡፡ መገኛዋ ፍቅርና ሰላም ሆኖ
በእውነትም ላይ ተመስርታ በትምህርት ያልተስፋፋች ሃይማኖት ለነፍስ በፍጹም አትጠቅምም፡፡ እስልምናውን ለምን እንደውኩት እየተግባባን ይመስላኛል! እስካሁን እንዳየነው ቁርአኑ፣ ሐዲሱና የታሪክ ድርሳናቱም በግልጽ እንደሚናገሩት
መሐመድና ተከታዮቻቸው በባኑ ቁራይዛ ጎሳዎች ላይና በሌሎችም ጎሳዎች ላይ የጦር ወረራ ባደረጉባቸው ቦታዎች ሁሉ ወንዶቹን እየገደሉ …
4 Sept 2026, 08:29 UTC140 viewsread 5 September 2026 ክፍል ስድስት እስልምናን ለምን ተውኩት? Why I Reject Islam?
‹‹እነዚያንም ከመጽሐፉ ባለቤቶች የረዱዋቸውን ቁረይዟን
ከምሽጎቻቸው አወረዳቸው፤ በልቦቻቸውም ውስጥ መባባትን ጣለባቸው፤ ከፊሉን ትገድላላችሁ፤ ከፊሉንም ትማርካላችሁ፡፡ ምድራቸውንም፣ ቤቶቻቸውንም፣ ገንዘቦቻቸውንም ገና ያልረገጣችኋትንም ምድር አወረሳችሁ፤ አላህም በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነው›› ይላል ቁርአኑ፡፡ በሐዲሱና በታሪክ ድርሳናቱ ደግሞ እንዲህ ተብሎ ተጽፏል፡ The Jews were made to come down, and Allah’s Messenger im-
prisoned them. Then the Prophet went out into the marketplace of Medina (it is stil…
4 Sept 2026, 08:29 UTC127 viewsread 5 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
3 Sept 2026, 09:20 UTC186 views2 reactionsread 5 September 2026 ክፍል አምስት
እስልምናን ለምን ተውኩት? Why I Reject Islam?
እንደተለመደው አንድ ቀን ማታ ጓደኛዬ ጋር አዳሬን ሄድኩና ‹‹መጠመቅ እፈልጋለሁ›› አልኳት፡፡ እሷም ‹‹ማወቅ ከፈለግሽማ ይኸውልሽ በደንብ እወቂ›› በማለት
ስለ ክርስትናው የምታውቀውን ነገረችኝ መጽሐፎቿንም ሰጠችኝ እንጂ ካሁን በፊት ክርስቲያን ሁኚ ብላ አንድም ቀን ተናግራኝ አታውቅም ነበርና አሁን ‹‹መጠመቅ እፈልጋለሁ›› ስላት ገረማት፡፡ ‹‹ግን አንቺ እስካሁን ድረስ እንዴት አላነሳሽብኝ?›› ብዬ ጠየኳት፡፡ ‹‹እውነትን ስታውቂያት እውነት ራሷ ነፃ ታወጣሻለች ብዬ ነው›› ስትለኝ ምን
ማለቷ እንደሆነ ጠየኳት፡፡ እሷም ‹‹ሁሉን ነገር በደንብ ስታውቂው ምንም ዓይነት ተፅዕኖ ሳ…
👍2
2 Sept 2026, 07:00 UTC458 views6 reactionsread 5 September 2026 እስልምናን ለምን ተውኩት? Why I Reject Islam?
ክፍል አራት
መጽሐፍ ቅዱሳችሁ ስለ እስልምና ምን ይናገራል? ብዬ ስጠይቃት ‹‹ኧረ እኛ ጋር ስለሌላ እምነት አይወራም፤ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥም ወደፊት በክርስቶስ ስም
የሚመጡ አስመሳዮች እንደሚመጡ ትንቢት ተነግሯል እንጂ ስለ እስልምና እምነት እኛ ክርስቲያኖች ጋር ምንም አይወራም የተጻፈም ነገር የለም፡፡ ካለም ደግሞ ቆይ ሊቃውንት መምህራንን ጠይቄ እነግርሻለሁ›› አለችኝ፡፡ እኔም 114ቱንም የቁርአን ምዕራፎች በደንብ ማንበቤን እንደቀጠልኩ ነው፡፡
በጣም አስገራሚ በሆነ ሁኔታ ቁርአኑ በሱረቱ አል-መርየም ሙሉ ምዕራፍ ላይ፣ በሱረቱ አል-ዒምራን 3፡42-49 እና በሱረቱ አል-ማኢዳህ 5፡110 ላ…
❤6
2 Sept 2026, 07:00 UTC207 viewsread 5 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
1 Sept 2026, 06:51 UTC275 viewsread 5 September 2026 በዲ/ን ያረጋል አበጋል ከበረሓውያን ሕይወትና አንደበት
ከተሰኘ መፅሐፍ የተወሰደ
ከአረጋዊያን አንዱ እንዲህ አለ አስገራሚ ነገር አለ ለፀሎት ስንቆም እግዚአብሔር እንደ ሚያየንና አብሮን እንዳለ ነገራችንንም እንደ ሚሰማን ሆነን እንፀልያለን ስንበድልና ኃጢአት ስንሠራ ግን እንደ ማያየንና ግብራችንን እንደ ማያውቅብን እንሆናለን
አባ ወቅሪስን አባትህ ሞተ ብለው በነገሩት ጊዜ ዋሻችሁ አባቴ የማይሞት ሰማያዊ ነውና አላቸው
ዳግመኛም እንዲህ አለ እግዚአብሔር ተአምራት ባለ ማድረጋችን ወይም የተሰወረውን ምስጢር ባለ ማወቃችን ወይም የተራቀቀ ነገር ባለ መማራችን አይወቅሰንም ስለ ኃጢአታችን ባናለቅስና ንስሐ ባንገባ ግን ስለዚህ ይወቅሰናል
ነፍስህ…
31 Aug 2026, 06:48 UTC274 views4 reactionsread 5 September 2026 ክፍል ሁለት
እስልምናን ለምን ተውኩት? “Why I Reject Islam?”
ሁሉንም ነገር በቅንነትና በንጹሕ ልቦና ሆኜ ከማየት ነው የምጀምረው፡፡
የምጨርሰውም እንዲሁ እንደ አጀማመሬ ነው፡፡ ነገር ግን የማነሳቸው ሀሳቦች ወደፊት
እየጠነከሩ ስለሚመጡ ለመንደርደሪያነት ያመች ዘንድ አበውም ‹‹ነገርን ከሥሩ ውኃን
ከጥሩ›› እንዲሉ ነገረ ሃይማኖትን አንስቼ ከመጻፌ በፊት የሃይማኖትን ምንነት ከመናገር
እጀምራለሁ፡፡
የሰው ልጅ በባሕርይው ከሃይማኖት ውጭ ሆኖ መኖር አይችልም፡፡ ዓለማዊ የሆኑ
አሊያም ከነጭራሹ ለይቶላቸው ‹ሃይማኖት የለኝም› ብለው የሚናገሩ ሰዎች እንኳ
ሳይቀሩ ሃይማኖታዊ እሳቤዎችን ሲያራምዱ ይታያሉ፡፡ ዓሣ ከባሕር ወጥቶ መኖር
እንደማይችል ሁሉ የ…
❤4
30 Aug 2026, 07:08 UTC283 views3 reactionsread 5 September 2026 ክፍል አንድ (1
ይህ መጽሐፍ ሊታተም የቻለበት ዋነኛ ምክንያት
ይህ መጽሐፍ የአንድ ሰው ዝግጅት ብቻ አይደለም፡፡ ቀድሞ ሙስሊም የነበሩ የብዙ
ሰዎችም እጅ አለበት፡፡ ዋና ዋናዎቹን ሁለቱን ብቻ ልጥቀስላሁ፡፡ ለደኅንነት ሲባል ስም መጥቀስ
የሚያስፈልግ አይመስለኝም፡፡ አንደኛው ሶሪያዊ ሲሆን ሌላኛው ግብፃዊ ነው፡፡ ሁለቱም
እስልምናውን ማለትም (ቁርአንን፣ ሐዲስን፣ ሙአዚንን፣ ሂድሰን ተፍሲርን…) በዓለም ኢስላም
ሀገራት ላይ እየዞሩ ሲያስተምሩ ኖረዋል፡፡ ሶሪያዊው ለ42 ዓመታት፣ ግብፃዊው ደግሞ ለ28
ዓመታት እስልምናውን ሲያስተምሩ ኖረው በመጨረሻ ግብፅ ውስጥ ቅድስት ድንግል ማርያም
ባደረገችላቸው እጅግ ድንቅ ተአምር ምክንያት ነው ወደ ክርስትናው የመጡት፡፡ …
❤3
Showing the 12 most recent of 16 posts we hold for @tsidq. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.