17 Oct 2024, 11:34 UTC425 views1 reactionsread 7 September 2026 Photo
የኮሪደር ልማቱ “የሚቋረጥ ነገር መስሎት የሚያስብ ሰው ካለ፤ ደጋግሞ ማሰብ ይኖርበታል”- ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ | Ethiopian Insider
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ መንግስታቸው የጀመረውን የከተማ ኮሪደር ልማት “ሳያቋርጥ” እንደሚቀጥል ገለጹ። የኮሪደር ልማቱ “የሚቋረጥ ነገር መስሎት የሚያስብ ሰው ካለ፤ ደጋግሞ ማሰብ ይኖርበታል” ሲሉም ተናግረዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህን ያሉት መንግስታዊው የቴሌኮም አገልግሎት አቅራቢ ኢትዮ ቴሌኮም፤ 10 በመቶ[...]
@tze_news | TZE NEWS | #EthiopianInsider
❤1
17 Oct 2024, 10:32 UTC350 viewsread 7 September 2026 Photo
በአዋሽ አካባቢ በ13 ሰዓት ልዩነት ውስጥ፤ ለሁለተኛ ጊዜ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከሰተ | Ethiopian Insider
በአፋር ክልል አዋሽ አካባቢ በ13 ሰዓት ልዩነት ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከሰተ። ዛሬ ሐሙስ እኩለ ቀን ገደማ የተከሰተው ርዕደ መሬት በሬክተር ስኬል ሲለካ 4.7 የተመዘገበበት እንደሆነ የጀርመን የጂኦሳይንስ የምርምር ማዕከል ገልጿል።ዛሬ ሐሙስ ጥቅምት 7፤ 2017 የተከሰተው ከመተሐራ ከተማ በሰሜን[...]
@tze_news | TZE NEWS | #EthiopianInsider
16 Oct 2024, 21:24 UTC265 viewsread 7 September 2026 Photo
በአዋሽ አካባቢ በ11 ቀናት ውስጥ ለሶስተኛ ጊዜ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከሰተ | Ethiopian Insider
ዛሬ ረቡዕ ጥቅምት 6 ፤ 2017 ምሽት በአዋሽ አካባቢ በሬክተር ስኬል 4.6 የተመዘገበ የመሬት መንቀጥቀጥ መከሰቱን የአሜሪካ የጂኦሎጂካል ሰርቬይ መስሪያ ቤት አስታወቀ። የመሬት መንቀጥቀጡ ያስከተለው ንዝረት፤ በአዲስ አበባ የተለያዩ አካባቢዎች መሰማቱን ነዋሪዎች ገልጸዋል።
ከአዋሽ ከተማ 17 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ[...]
@tze_news | TZE NEWS | #EthiopianInsider
16 Oct 2024, 20:54 UTC218 viewsread 7 September 2026 Photo
በቦንብ ፍንዳታ ሕይወታቸው ያለፈው የደሴ ፍ/ቤት ዳኛ ቀብር ተፈጸመ | VOA News
ከትላንት በስቲያ ሰኞ ፣ ጥቅምት 4 ቀን 2017 ዓ.ም ሲያሽከረክሩት በነበረው መኪና ላይ በፈነዳ ቦንብ ሕይወታቸው ማለፉ በፖሊስ የተገለጸው፣ የደሴ ከተማ አስተዳደር ፍርድ ቤት ዳኛ ሙሉጌታ ከበደ ቀብር ሥነ- ሥርዓት ትላንት መፈፀሙን ወዳጆቻቸው ገለፁ።
ጥቃቱ በማን እንደተፈፀመ እስካኹን አለመታወቁን ፖሊስ ገ[...]
@tze_news | TZE NEWS | #VOAnews
16 Oct 2024, 20:22 UTC159 viewsread 7 September 2026 Photo
የኢትዮ ቴሌኮም 10 በመቶ ድርሻ ሽያጭ ዛሬ መጀመሩን ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አስታወቁ | VOA News
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የኢትዮ ቴሌኮምን 10 በመቶ ድርሻ ሽያጭ ዛሬ በሸራተን አዲስ ሆቴል አስጀምረዋል ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአክሲዮን ሽያጭ ማስጀመሪያ መርሃ ግብሩ ላይ ተገኝተው ባደረጉት ንግግር፣ በቀጣይነት ኢትዮቴሌኮምን ጨምሮ የሌሎች ኩባንያዎች የድርሻ ሽያጭ እንደሚቀጥልም ጠቁመዋል፡፡
[...]
@tze_news | TZE NEWS | #VOAnews
16 Oct 2024, 19:55 UTC133 viewsread 7 September 2026 Photo
የአማራ ክልል ግጭት ከፍተኛ ሰብዓዊ ጉዳት ማስከተሉ ተገለፀ | VOA News
ከአንድ ዓመት በላይ የቀጠለው የአማራ ክልል ግጭት ከፍተኛ ሰብአዊ ጉዳት ማስከተሉን ጥናት ማመልከቱን የክልሉ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፎረም አስታውቋል።
ፎረሙ ይሄንን ያስታወቀው፣"የሰብዓዊ ምላሽ ስልት በግጭት በተጎዱ የአማራ ክልል አካባቢዎች" በሚል ከተለያዩ አጋር አካላት ጋር ባዘጋጀው እና ትላንት ይፋ ባ[...]
@tze_news | TZE NEWS | #VOAnews
16 Oct 2024, 15:32 UTC126 viewsread 7 September 2026 Photo
ኢትዮ ቴሌኮም “ለመጀመሪያ ዙር” 100 ሚሊዮን አክሲዮኖችን ለሽያጭ ማቅረቡን አስታወቀ | Ethiopian Insider
መንግስታዊ የቴሌኮም አገልግሎት አቅራቢው ኢትዮ ቴሌኮም፤ “ለመጀመሪያ ዙር” እያንዳንዳቸው 300 ብር ዋጋ ያላቸውን 100 ሚሊዮን መደበኛ አክሲዮኖች ለሽያጭ አቀረበ። ተቋሙ ይህንን ያስታወቀው 10 በመቶ የባለቤትነት ድርሻውን በይፋ ለህዝብ መሸጥ መጀመሩን ዛሬ ረቡዕ ጥቅምት 6፤2017 ባስታወቀበት መርሃ ግብር ላይ [...]
@tze_news | TZE NEWS | #EthiopianInsider
16 Oct 2024, 14:59 UTC138 viewsread 7 September 2026 Photo
በኢትዮጵያ ያሉ ብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ቋንቋዎችን ብዛት “በሳይንሳዊ መንገድ” የሚለይ ጥናት ሊካሄድ ነው | Ethiopian Insider
በቤርሳቤህ ገብረ
የፌዴሬሽን ምክር ቤት እና የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ፤ በኢትዮጵያ ያሉ ብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ቋንቋዎችን ብዛት “በሳይንሳዊ መንገድ” የሚሰነድ ጥናት በጋራ ሊያካሄዱ ነው። ሁለቱ ተቋማት ስራውን ለመጀመር የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት በመጪው ሳምንታት ይፈራረማሉ ተብሏል።
በ1987 ዓ.ም የጸደቀው[...]
@tze_news | TZE NEWS | #EthiopianInsider
16 Oct 2024, 12:31 UTC147 viewsread 7 September 2026 Photo
ኢትዮጵያውያን ታዋቂ እንስቶች የከበሩበት ምሽት | VOA News
በስፖርት ስነ ጥበብና ስራ ፈጠራ ዘርፎች በሙያቸው ማህበረሰብን የጠቀሙ አፍሪካውያንን የሚሸልመው የዘንድሮው የአፍሪካ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች ሽልማት ስነ ስርዓት በሜሪላንድ ተካሂዷል::
ታዋቂዋ የዘመናዊ ሙዚቃ አቀንቃኟ አስቴር አወቀና ጋዜጠኛ መዓዛ ብሩን ጨምሮ አምስት ኢትዮጵያውያትም የዘንድሮው ተሸላሚ ሁነዋል፡፡
[...]
@tze_news | TZE NEWS | #VOAnews
15 Oct 2024, 20:00 UTC137 viewsread 7 September 2026 Photo
መንግሥት በኮሬ ዞን የቀጠለውን ጥቃት እንዲያስቆም ጥሪ ቀረበ | VOA News
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል፣ ኮሬ ዞን፣ ጎርካ ወረዳ፣ ከረዳ እና ዳኖ ቀበሌዎች፣ ባለፈው እሁድና ሰኞ ጠዋት በታጣቂዎች በተፈፀመ ጥቃት አምስት ሰዎች ተገድለዋል ሲሉ ነዋሪዎችና የተጎጂ ቤተሰቦች ለአሜሪካ ድምፅ አስታወቁ።
የዞኑ የሰላም እና የፀጥታ መምሪያም የሰዎቹን መገደል ለአሜሪካ ድምፅ አረጋግጦ የኦሮሞ ነጻነ[...]
@tze_news | TZE NEWS | #VOAnews
15 Oct 2024, 19:46 UTC129 viewsread 7 September 2026 Photo
በደራ ወረዳ “በቀጠለው ግጭት ሰባት ሰላማዊ ሰዎች ተገድለዋል” ሲሉ ነዋሪዎች ተናገሩ | VOA News
በኦሮሚያ ክልል ፣ሰሜን ሸዋ ዞን፣ደራ ወረዳ፣በመንግሥት ኃይሎችና በኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት እንደዚሁም በመንግሥት ኃይሎችና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል ከመስከረም 27 ቀን 2017 ዓ/ም በቀጠለው ግጭት ሰባት ሰላማዊ ሰዎች ተገድለዋል ሲሉ የአካባቢው ነዋሪዎች ገልፀዋል።
ለደህንነታቸው በመስጋት ስማቸው እንዳይጠቀስ የ[...]
@tze_news | TZE NEWS | #VOAnews
15 Oct 2024, 10:14 UTC130 viewsread 7 September 2026 Photo
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የቀድሞ ታጣቂዎችን እና ተፈናቃዮችን ለማቋቋም፤ ለዚህ ዓመት ብቻ ከ“130 ሚሊዮን ብር በላይ ያስፈልገኛል” አለ | Ethiopian Insider
በቤርሳቤህ ገብረ
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ትጥቃቸውን ፈትተው ወደ ሰላማዊ ኑሮ የተመለሱ የቀድሞ ታጣቂዎችን እና በጸጥታ መደፍረስ ከቀያቸው ተፈናቅለው የነበሩ የማህበረሰብ ክፍሎችን ለማቋቋም፤ በዚህ ዓመት ከ130 ሚሊዮን ብር በላይ ለመሰብሰብ ማቀዱን ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ገለጸ። ክልሉ ለመልሶ ማቋቋም ስራው የሚ[...]
@tze_news | TZE NEWS | #EthiopianInsider
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @tze_news. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.