5 Aug 2026, 13:46 UTC≈1,890 views18 reactionsread 12 August 2026 ❗️‼️ማሳሰብያ 📢‼️
ከህ.ጤ.ሳ.ኮ ካምፓስ ከቤተ-መጽሐፍት ታብሌት ስልክ ለተዋሳችሁ ተማሪዎች በሙሉ፤
በርዕሱ ለመግለፅ እንደተሞከረው, በቀጣዮቹ ጥቂት ቀናት ውስጥ በካምፓሳችን ቤተ-መጽሐፍት አስተዳደር እና ማኔጅመንት ሠራተኞች ላይ የሥራ ርክክብ እና ለውጥ ይደረጋል። በመሆኑም ከዚህ በፊት ከቤተ-መጽሐፍት (Undergraduate Library) ታብሌት ስልክ በውሰት ወስዳችሁ እየተጠቀማችሁ የምትገኙ ተማሪዎች በሙሉ መረጃዎቻችሁን ለማረጋገጥ እና ለማስተካከል ከነገ ጀምሮ በአካል እየቀረባችሁ የውሰት ውላችሁን (ኮንትራታችሁን) እንድታሳድሱ በጥብቅ እናሳስባለን።
ተጨማሪ ማሳሰቢያ፦
• ውላችሁን ለማሳደስ ስትመጡ ታብሌቱን እና የተማሪነት መታወቂያችሁን ይዛችሁ መ…
👎7👍6❤3💩1😁1
5 Aug 2026, 07:50 UTC≈2,030 views19 reactionsread 12 August 2026 ውድ የካፊ ተጠቃሚ ተማሪዎች በአቅርቦት መዘግየት ምክንያት የምሳ ሰዓት ወደ 6:00 ተራዝሟል
❗️ትኩረት ለተማሪዎች❗️
📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት
👨🏫 @uogcmhsstudentunion 👩🏫
#ለወዳጅዎ_ያጋሩ!
ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️
👉 @Blessed2018102
👉 @ghoo3e
🤮9👨💻4🥱3🐳1💩1😁1
Signed Yordi 2626
5 Aug 2026, 07:17 UTC≈1,990 views24 reactionsread 12 August 2026 📣የአረንጓዴ አሻራ (የችግኝ ተከላ) የሥራ ጥሪ ማስታወቂያ📢☘️🌿
በግቢው እንድትቆዩ ፈቃድ ለተሰጣችሁ ተማሪዎች (ከመደበኛ ከራሚ ተማሪዎች ውጭ)
በትላት ዕለት በኮሌጃችሁ ዲን እንደተገለፀላችሁ፡ በነገው ዕለት (ሐሙስ ጠዋት) በግቢያችን የአረንጓዴ አሻራ (የችግኝ ተከላ) ፕሮግራም ተዘጋጅቷል። በመሆኑም ከመደበኛ ተማሪዎች ውጭ በግቢው ውስጥ እንድትቆዩ ፈቃድ ያገኛችሁ ተማሪዎች በሙሉ በዚህ በጎ እና አስፈላጊ የልማት ሥራ ላይ በመገኘት የበኩላችሁን ድጋፍ እንድታደርጉ እና እንድትሳተፉ ተጠይቃችኋል።
የፕሮግራሙ ዝርዝር መረጃ፦
• ቀን፦ ሐሙስ ጠዋት
• ሰዓት፦ ከጠዋቱ 1:00 ሰዓት (በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር)
• መሰብሰቢያ ቦታ፦ በተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት ዙ…
😁13❤6💩3👍1👎1
5 Aug 2026, 06:48 UTC≈1,860 views7 reactionsread 12 August 2026 ‼️❗️አስቸኳይ ማሳሰብያ❗️‼️
የበለጠ ግልፅ ለማድረግ ይህ ማስታወቅያ "በካፌ ተጠቃሚነት" ለቆዩ ተማሪዎች ብቻ ነው ይህ ማለት በnon ካፌነት የቆያችሁ አይመለከትም::
ለተፈጠረው ውዝግብ ይቅርታ እንጠይቃለን::
❗️ትኩረት ለተማሪዎች❗️
📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት
👨🏫 @uogcmhsstudentunion 👩🏫
#ለወዳጅዎ_ያጋሩ!
ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️
👉 @Blessed2018102
👉 @ghoo3e
❤4👍2👎1
4 Aug 2026, 17:55 UTC≈1,960 views17 reactionsread 12 August 2026 ❗️❗️ የስብሰባ ጥሪ ማስታወቂያ📢❗️‼️
በክረምት ወቅት በግቢ ውስጥ ለምትገኙ መደበኛ ተማሪዎች ተወካዮች በሙሉ፦
በግቢያችን ያለውን አጠቃላይ ሁኔታ እንዲሁም ከትምህርት (አካዳሚክ) ፕሮግራም ጋር የተያያዙ ጉዳዮችን በተመለከተ ውይይት ለማድረግ የተማሪዎች ህብረት ጽሕፈት ቤት አስቸኳይ ስብሰባ ጠርቷል።
የስብሰባው ጥሪ የሚመለከታቸው፦
• በአሁኑ ወቅት በግቢ ውስጥ ያሉ የሕክምና (Medicine) ተማሪዎች ተወካዮች
• intern የአኔስቴዥያ (Anesthesia) ተማሪዎች ተወካዮች
• የ3ኛ ዓመት የሕዝብ ጤና (Public Health) ተማሪዎች ተወካዮች
የስብሰባው ዝርዝር መረጃ፦
• ቦታ፦ በተማሪዎች ህብረት ጽሕፈት ቤት
•ቀን:- ሐሙስ 30/11/2018 ዓ.…
❤7👍5🖕5
4 Aug 2026, 17:01 UTC≈2,090 views10 reactionsread 12 August 2026 ‼️❗️URGENT ANNOUNCEMENT‼️❗️
To All CMHS Campus Students:
This is to officially notify all students of the College of Medicine and Health Sciences (CMHS) campus that registration for non-cafeteria (Non-Cafe) status will commence tomorrow, 29/11/2018 E.C.
Important Registration Details:
• Registration Date: Starts tomorrow, 29/11/2018 E.C. (during regular working hours)
• Venue: Students service dean office
• Requirem…
❤6🍌2🖕2
4 Aug 2026, 17:01 UTC≈1,920 views13 reactionsread 12 August 2026 ‼️❗️ ማስታወቂያ❗️‼️
ለህክምና እና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ (ህ.ጤ.ሳ.ኮ) ግቢ ተማሪዎች በሙሉ፡
ከነገ 29/11/2018 ዓ.ም. ጀምሮ የካፌ ተጠቃሚ ያልሆኑ (Non-Cafe) ለመሆን የምትፈልጉ ተማሪዎች በሙሉ በተማሪዎች ህብረት ጽሕፈት ቤት በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
ማሳሰቢያ እና መሟላት የሚገባቸው፦
1. የምዝገባ ቦታ፦ በህ.ጤ.ሳ.ኮ የተማሪዎች አገልግሎት ዲን ጽ/ቤት
2. የምዝገባ መጀመሪያ ቀን፦ ነገ 29/11/2018 ዓ.ም. (በመደበኛ የሥራ ሰዓት)
3. መያዝ ያለበት፦ የታደሰ የዩኒቨርሲቲው የተማሪነት መታወቂያ እና የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ የaccount ቁጥር.
ምዝገባው በተወሰነው የጊዜ ገደብ ውስጥ ብቻ የሚከናወን በመሆኑ፣ ፍላ…
👎8❤3👍1🖕1
4 Aug 2026, 16:36 UTC≈2,180 views68 reactionsread 12 August 2026 ‼️❗️ማሳሰብያ❗️‼️
ውድ የህ.ጤ.ሳ.ኮ ግቢ ተማሪዎቻችን፤
በግቢያችን ላጋጠመው የውሃ አቅርቦት መቋረጥ ምክንያት በተማሪዎቻችን ዕለታዊ እንቅስቃሴ ላይ የተፈጠረውን እንግልት በመረዳት፣ በዚህም መሠረት ለችግሩ ዋና ምክንያት የነበሩት የውሃ ፓምፖች (ሞተሮች) ተጠግነው መጠናቀቃቸውን ልናበስራችሁ እንወዳለን። በአሁኑ ወቅት ጥቂት ቀሪ የማጠናቀቂያ የቴክኒክ ሥራዎች እየተከናወኑ የሚገኙ ሲሆን፣ እስከ ነገ ድረስ እነዚህ ሥራዎች ሙሉ በሙሉ ተጠናቀው የውሃ አቅርቦቱ ወደ መደበኛ ፍሰቱ እንደሚመለስ የሚጠበቅ መሆኑን እንገልጻለን።
በዚህ አጋጣሚ ላሳያችሁት ትዕግሥትና መረዳት እያመሰገንን፣ የውሃው ፍሰት ሙሉ በሙሉ እስኪስተካከል ድረስ አስፈላጊውን ትብብር እንድታደርጉ …
👎40❤21🖕2🤔2🌚1👍1😁1
1 Aug 2026, 09:04 UTC≈3,060 views5 reactionsread 12 August 2026 CH 21 ልብስ ማጠቢያው አካባቢ ላርጎ የጣለ ተማሪ ከ ተማሪዎች ሕብረት ቢሮ መጥቶ መውሰድ ይችላል።
❗️ትኩረት ለተማሪዎች❗️
📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት
👨🏫 @uogcmhsstudentunion 👩🏫
#ለወዳጅዎ_ያጋሩ!
ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️
👉 @Blessed2018102
👉 @ghoo3e
❤5
Signed Yordi 2626
25 Jul 2026, 19:04 UTC≈4,650 views57 reactionsread 12 August 2026 ‼️❗️ማስታወቂያ❗️‼️
ውድ የካፌ ተጠቃሚ ተማሪዎች በሙሉ ከነገ 19/11/2018 ዓ.ም ጀምሮ እሁድ እሁድ የነበረዉ ተጨማሪ የመግቢያ ሰዓት ባለው የተማሪ ብዛት እና የሰራተኛ አቅም ማስቀጠል ስላልተቻለ ማስተካከያ ተደርጎበታል።
በዚህም መሰረት የእሁድ ቀን መመገቢያ ሰዓት እንደ ሳምንቱ ቀናት ሁሉ ከ1:00-2:00 ሰዓት መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን።
❗️ትኩረት ለተማሪዎች❗️
📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት
👨🏫 @uogcmhsstudentunion 👩🏫
#ለወዳጅዎ_ያጋሩ!
ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️
👉 @Blessed2018102
👉 @ghoo3e
👎33😭11❤5🖕5🤓3
Signed Yordi 2626
24 Jul 2026, 14:32 UTC≈4,590 views2 reactionsread 12 August 2026 You can Send it to the inbox using the username In bottom of the text...
❤2
24 Jul 2026, 14:29 UTC≈4,590 views8 reactionsread 12 August 2026 🚨 URGENT ANNOUNCEMENT 🚨
To all CMHS students residing on campus during the summer session, We here by inform all students who are attending classes during this summer term and have not yet received this month's Non-Cafe cost-sharing allowance to submit the required details listed below as soon as possible. This is necessary to facilitate and process your payments promptly via bank transfer.
Required Information:
• Fu…
❤8
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @uogcmhsstudentunion. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.