11 Aug 2026, 05:57 UTC932 views9 reactionsread 12 August 2026 Photo
ከ2019 ዓ.ም ጀምሮ በ11ኛ ክፍል የሚተገበሩ 11 አዳዲስ የሙያ ዘርፎች ይፋ ሆኑ።
የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር አዲሱን የትምህርትና ሥልጠና ፖሊሲ መሠረት በማድረግ፣ ተማሪዎች ከንድፈ ሀሳብ ባለፈ በገበያ ፍላጎት ላይ የተመሰረቱ ተግባራዊ ክህሎቶችን ይዘው እንዲወጡ የሚያስችል አዲስ ውሳኔ አሳለፈ።
በዚህም መሠረት ከ2019 የትምህርት ዘመን ጀምሮ በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች (በ11ኛ ክፍል) ተግባራዊ የሚደረጉ 11 የሥራና ተግባር የሙያ ዓይነቶችን ይፋ አድርጓል። ለዚሁ ተግባር የሚሆኑ የመርሐ ትምህርት፣ የተማሪ ሞጁሎች እና የመምህራን መምሪያዎች ዝግጅት መጠናቀቁም ተገልጿል።
ሚኒስቴሩ የክልልና የከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮዎች የመምህራን ቅጥር…
😁5❤4
7 Aug 2026, 11:54 UTC≈2,230 views5 reactionsread 12 August 2026 Photo
የወልድያ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ሚድያ☆
የኛ ቤተሰብ ይሁኑ!
@woldiamedia
@woldiamedia
@woldiamedia
❤5
3 Aug 2026, 16:39 UTC≈3,080 views5 reactionsread 12 August 2026 ማስታወቂያ!
የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ :-
የጤና ሚኒስቴር ነሀሴ 13-15 /2018 ዓ.ም ለሚሰጠው የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ ስማችሁን ከፋይዳ ቁጥር ጋር አያይዛችሁ በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ የጤና ሙያ ተመራቂዎች በሙሉ፤ ተመዛኞች ከሀምሌ 27- 30/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ https://hple.moh.gov.et/ ማስፈንጠሪያ /Link/ በመጫን FAYDA and Password በማስገባት የፈተና ጣቢያ እንድትመርጡ እናሳስባለን፡፡
ማሳሰቢያ፦
▪️ እያንዳንዱ የፈተና ጣቢያ በየሙያ መስኩ ማስተናገድ በሚችለው ከፍተኛ የተመዛኝ ቁጥር ልክ ገደብ ስለተቀመጠለት የፈተና ጣቢያ ምርጫ ቀድማችሁ በማጠናቀቅ ተጠቃሚ መሆን የምትችሉ መሆኑ…
❤5
2 Aug 2026, 14:49 UTC≈2,930 views6 reactionsread 12 August 2026 Photo
Updated!!
NGAT Registration Extended
1. Registration deadline extended: The registration deadline has been extended to Wednesday, August 5. Please complete your registration before the deadline.
2. Exam center & accessibility update: You can now update your exam center and accessibility status (visual or hearing impairment) from your profile page by refreshing the page first.
3. Non-Ethiopian registration is now …
❤4👍2
25 Jul 2026, 17:25 UTC≈3,480 views11 reactionsread 12 August 2026 Photo
የድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT Exam) የምዝገባ ጊዜን ስለማሳወቅ‼️
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት በ2018 ዓ.ም የሚሰጠውን መደበኛ የድህረ ምረቃ ትምህርት መግቢያ ፈተና /National Graduate Admission Test/ ለመስጠት በዝግጅት ላይ ይገኛል፡፡ ስለሆነም ፈተናውን ለመውሰድ እየተጠባበቃችሁ ላላችሁ የድህረ ምረቃ ትምህርት አመልካቾች በሙሉ ምዝገባ የሚካሄደው ከሀምሌ 15 – 25/2018 ዓ.ም ብቻ መሆኑን አውቃችሁ ከታች በተቀመጠው የመመዝገቢያ ሊንክ ገብታችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ለፈተናውም አስፈላጊውን ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳስባለን። የፈተና መስጫ ጊዜው ወደፊት የሚገለጽ ይሆናል፡፡
የመመዝገቢያ ሊንክ፡-…
❤9👍2
14 Jul 2026, 04:07 UTC≈3,030 views4 reactionsread 12 August 2026 Forwarded from @Woldia_University
የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በየሳምንቱ ረቡዕ ምሽት 12:30 የሚያቀርበው ‘የጥበብ ዓይኖች’ የቴሌቪዥን ፕሮግራም፤ ባሳለፍነው ረቡዕ (ሐምሌ 01/2018 ዓ.ም) በዩኒቨርሲቲያችን የሚገኙ የተማሪዎች ክበባትን የዳሰሰበትን ዝግጅት ማቅረቡ ይታወቃል።
ይህንኑ ልዩዝግጅት በዕለቱ በቴሌቪዥን መከታተል ላልቻላችሁ፣ በአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የዩቲዩብ ገጽ ላይ ከታች ባለው ማስፈንጠሪያ (link) በመግባት መመልከት የምትችሉ መሆኑን እየጠቆምን፤ ዘወትር ረቡዕ ምሽት የሚተላለፈውን ይህንን ፕሮግራም በቋሚነት እንድትከታተሉ እንጋብዛለን።ወ
ልድያ ዩኒቨርሲቲ!አ
እምሮ ሲከፈት ዓይኖች ማየት ይችላሉ!
https://youtu.be/ED6ETqeB3EY?si=2AY46pqlYBoB6SW5
❤3👍1
10 Jul 2026, 18:08 UTC≈4,110 views11 reactionsread 12 August 2026 Photo
ብዞቻችሁ ምን አለ❓ ምን ተዘጋጅቶ ነው እንደዚህ የወከብከን እያላችሁን ነበር… 🤔 እነሆ እናብስራችሁ! 🎊 መቅረት የሌለባችሁን ቅመም የሆነች ፕሮግራም.... እናንተን በሚመጥን መልኩ ተሰናድቷል🔥
🎬✨ ፀዴ የፊልም ምሽት በወልድያ✨ 📽
ፕሮግራሙ የት እና መቼ ነው...እንዴትስ ነው❔
ፕሮግራማችን በከተማችን ወልድያ ላይ በዚህ ልክ ከዚህ በፊት ተሰናድቶ አያውቅም❕
ለመጀመሪያ ጊዜ በአይረሴው እና የሚገራርሙ ጥራት ያላቸው ስክሪኖችን ዝግጁ አድርገናል!!. አዳዲስ እና አይረሴ ፊልሞችን መራርጠን አሰናድተን አብቅተናል💖 ከላይ በምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት ፊልሞቹን ለመመልከት ባማረ ሁኔታ ፏ አድርገን አዘጋጅተን ጨርሰናል 🫶
📍ቦታ ☛ ዓለም ፀሀይ ሆቴ…
❤8👍3
Signed Mohammed Seid
10 Jul 2026, 15:15 UTC≈3,800 views6 reactionsread 12 August 2026 Forwarded from @Woldia_UniversityPhoto
በወልድያዩኒቨርሲቲው የፈተና ማዕከል ሃምሌ አንድ ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ ሶስት ቀናት ሲሰጥየቆየው የሶስተናው ዙር ፈተና በስኬት ተጠናቀቀ
ሀምሌ 03/2018ዓ.ም
በወልድያ ዩኒቨርሲቲው የፈተና ማዕከል ሃምሌ 01/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ ሶስት ቀናት በወረቀት(Paper-Based Exam) እና በኮምፒውተር(Computer Based Exam) አማካኝነት ሲሰጥ የቆየው የሶስተኛው ዙር የተፈጥሮ ሳይንስ ሃገር ዓቀፉ የ12ኛ ክፍል ፈተና በዛሬውዕለት በስኬት ተጠናቋል።
አራተኛ ዙር ተፈታኝ ተማሪዎች ነገወደ ዩኒቨርሲቲው ግቢ የሚገቡ ሲሆን እሁድ ጧት ስለፈተናው አጠቃላይ ቀለጻ (ኦረንቴሽን) ወስደው ከሀምሌ 6-7/2018 ዓ.ም ፈተናቸውንይወስዳሉ።
ዩኒቨርሲቲው ተ…
❤4👍2
10 Jul 2026, 12:00 UTC≈3,420 views3 reactionsread 12 August 2026 #SHARE...
ነገ ማለትም ቅዳሜን አመሻሽ ላይ በከተማችን ወልድያ መሀል ፒያሳ ላይ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ አስደማሚ እና ፅድት ያለ ፕሮግራም በዩኒቨርስቲያችን ተማሪዎች ተዘጋጅቷል🔥🔥🔥
🔥2🤔1
7 Jul 2026, 17:03 UTC≈4,500 views6 reactionsread 12 August 2026 Photo
ማስታወቂያ!
ለ ክረምት ትምህርት ፈላጊወች በሙሉ :-
የ ወልድያ ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም ክረምት በመጀመሪያ ዲግሪ፣ በሁለተኛ ዲግሪና በPGDT አዲስ አመልካቾችን ተቀብሎ ማሰልጠን ይፈልጋል። በመሆኑም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ከሰኔ 15 - ሐምሌ 22/2018 ዓ.ም ድረስ በሚከተሉት የትምህርት አይነቶች ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
ዝርዝር መረጃውን ከላይ ይመልከቱ ::
©️የወልድያ ዩኒቨርሲቲ ዋና ሬጅስትራር ጽ/ቤት
ቀን፡ 30/10/2018 ዓ.ም
የወልድያ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ሚድያ☆
የኛ ቤተሰብ ይሁኑ!
@woldiamedia
@woldiamedia
@woldiamedia
❤6
7 Jul 2026, 16:51 UTC≈3,000 views2 reactionsread 12 August 2026 Photo
የጥሪ ማስታወቂያ!
በወልድያ ዩኒቨርሲቲ በክረምት (summer) መርሃ ግብር የመጀመሪያ ዲግሪና የፒ.ጂ.ዲ.ቲ /PGDT/ ትምህርታችሁን ስትከታተሉ የነበራችሁ ነባር ተማሪዎች ከዚህ በታች በተገለፀው መሰረት የምትስተናገዱ ይሆናል።
♦️የምዝገባ ቀን፡ ከሀምሌ 16 -- 17/2018 ዓ.ም
♦️የቲቶሪያል ትምህርት የሚሰጥበት ጊዜ፡ ከሀምሌ 18 -- 21/2018 ዓ.ም
♦️የ2018 ክረምት ትምህርት ምዝገባ፡ ሀምሌ 23/2018 ዓ.ም
♦️ትምህርት የሚጀምረው፡ ሀምሌ 24/2018 ዓ.ም
ማሳሰቢያ፡
ከተጠቀሰው ቀን ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣን ተማሪ ዩኒቨርሲቲው የማያስተናግድ መሆኑን በጥብቅ እናሳውቃለን።
©️የወልድያ ዩኒቨርሲቲ ዋና ሬጅስትራር ጽ/ቤት
…
❤2
6 Jul 2026, 08:55 UTC≈2,880 views5 reactionsread 12 August 2026 Photo
በ12ኛ ክፍል የሀገር አቀፍ ፈተና ወቅት ተፈታኞች ወደ ዩኒቨርሲቲ ወይም ወደ ፈተና ጣቢያ ስትመጡ የተፈቀዱና የተከለከሉ ነገሮች
የወልድያ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ሚድያ☆
የኛ ቤተሰብ ይሁኑ!
@woldiamedia
@woldiamedia
@woldiamedia
❤5
Showing the 12 most recent of 17 posts we hold for @woldiamedia. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.