ሓዲል አርዋሕ ኢላ ቢላዲል አፍራሕ ክፍል 5 የጀነት ሴቶች ከውጫዊም ሆነ ከውስጣዊ ጉድለቶች የጠሩ ናቸው ። አይናቸው ጥቁሩ ክፍል እጅግ የጠቆረ ነጩም ክፍል እጅግ የነጣ እንደሆነ ተወስቷል። ፀጉራቸው እጅግ የጠቆረ እና ረጅም እንደሆነ፣ ቁንጅናቸው ከነሱ ውጪ ሌላን ለመመልከት እንደማይጠራ እና ከዚህ በፊት ሰውም ሆነ ጂን ነክቷቸው እንደማያቅ ተጠቅሷል። አላህ ዘልአለማዊ አድርጎ እንደፈጠራቸውና ሟቾች እንዳልሆኑም ተብራርቷል። የዱንያዋም ሴት ብትሆን ጀነት ስትገባ ወጣትና ያማረች እንደሆነች ማበጠሪያቸው እንኳን ከወርቅ የተሰራ እንደሆነ ተገልጿል። በጀነት ውስጥ ወንዶች 2 ሚስትን እንደሚያገቡና ምናልባትም እንደየደረጃቸው እንደሚጨመርላቸው ተነግሯል። ሑረልዐይኖ…

Channel
የብርሃን መንገድ
@yebrhanmenged1
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Citations · Cite this entry
80subscribers
+18 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1004370347916 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @yebrhanmenged1 |
| Created | Between 1 June 2026 and 7 July 2026 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 10 August 2026 |
| Last confirmed live | 18 September 2026 |
| Measurements held | 9 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 18 September 2026 |
| On Telegram | t.me/yebrhanmenged1 |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 18 Sept 2026, 13:39 | 80 | +2 |
| 9 Sept 2026, 06:18 | 78 | +2 |
| 31 Aug 2026, 12:23 | 76 | +6 |
| 25 Aug 2026, 11:04 | 70 | +2 |
| 19 Aug 2026, 03:45 | 68 | +4 |
| 12 Aug 2026, 17:13 | 64 | +1 |
| 10 Aug 2026, 03:16 | 63 | no change |
| 6 Aug 2026, 08:31 | 63 | +1 |
| 6 Aug 2026, 02:53 | 62 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 7 July 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 7 August 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
What this channel posts
- Video runtime
- 57s
- Average length
- 57s
Measured directly from 1 video with a duration reading, out of the posts we hold for this channel — not this channel’s whole posting history, only the sample this register has actually read. An exact reading to the second, taken from the post itself rather than from Telegram’s own rounded chrome, so it carries no ≈ mark.
Recent posts
✨ልዩ የመፅሀፍ ምርቃት እና የኒያ ፕሮግራም✨ 👉ዝግጅት፦ ኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር 📍ቦታ፦ ቃሊቲ ነስር መስጂድ ⌚️ሰዓት፦ ከጁሙዓ ሰላት በኋላ 📍አድራሻ፦ ቃሊቲ ቶታል ማደያ 📚የብርሃን መንገድ📚 ቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/@yebrhanmenged?_r=1&_t=ZS-97hDBhg0v6l የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/yebrhanmenged1 ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት፦ @yebrhanbot
ሓዲል አርዋሕ ኢላ ቢላዲል አፍራሕ ክፍል 4 የጀነት ሰዎች የሚገቡበትን ቦታ የሚያውቁ እና የሚመራቸውን ሰዎች የማይፈልጉ ናቸው። የጀነት ወንዶች 72 ሚስቶችን ያገባሉ የሚለው ሐዲስ ከመረጃ አንፃር እጅግ ውድቅ የሆነ ሐዲስ ነው። ሰነዱም ቢሆን አይፀድቅም። የጀነት ሰዎች ጀነትን ከረገጡ በኋላ ህይወት እንጂ ሞት ሚባል ነገር እንደሌለ፣ ጤንነት እንጂ ህመም ሚባል ነገር እንደሌለ እንዲሁም በውስጧ እጅግ በርካታ ኻዲሞች እንዳሉ ተነግሯል። የጀነት ሰዎች እድሜያቸው 33 እንደሆነ (የዒሳ እድሜ) እና በዩሱፍ ቁንጅና፣ በረሱል (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ቋንቋ)፣ እጅግ ያማሩ እንደሆኑ በሐዲስ ተጠቅሷል። ነብዩላህ ሙሳ 'የጀነት ሰዎች የመጨረሻ ደረጃ የትኛው ነው?…
ሓዲል አርዋሕ ኢላ ቢላዲል አፍራሕ ክፍል 3 የጀነት በሮች እጅግ ሰፊ ሲሆኑ እስከ 40 አመት የሚያስኬዱ እንደሆኑ የሚጠቁሙ ሐዲሶች በርካታ ናቸው። በአንድ የጀነት በርና በሌላኛው የጀነት በር መሀል 70 አመት የሚያስኬድ ርቀት እንዳለም ተጠቅሷል። የጀነት ሰዎች ባሉበት ክፍል 4 በር እንዳላቸው እና 1ኛው መላኢኮችን የሚዘይርበት 2ኛው ሑረልዒኖች የሚገቡበት 3ኛው የጀሃነም ሰዎችን የሚመለከቱበት 4ኛው አላህን የሚዘይሩበት በር እንደሆነ ተጠቅሷል። ጀነት በ4ኛው ሰማይ እንዲሁም በ7ኛው ሰማይ እንደምትገኝ 2 የተለያዩ አቋሞች መጥተዋል። በ7ኛው ሰማይ የሚለው የተሻለ እንደሆነና ለማስረጃም ቅርብ እንደሆነ ዑለሞች ተናግረዋል። ለጀነት ቁልፍ እንዳላትና ቁልፍ…
ሓዲል አርዋሕ ኢላ ቢላዲል አፍራሕ ክፍል 2 ምንም እንኳን ቀደሪያ፣ ሙዕተዚላ እና መሰሎቻቸው ጀነት አሁን ላይ አልተፈጠረችም ብለው ቢያስቡም አህሉሱናዎች ግን ጀነት እንደተፈጠረች ያምናሉ። አላህ ለባሮቹ አይን አይታ ጆሮም ሰምታ ማታውቀውን ልብም ውል ብሎባት ማያውቀውን በአኺራ አዘጋጅቷል። መልእክተኛው (ዐለይሂ ሰላቱ ወሰላም) አላህ በጀነት ለዑመር ያዘጋጀለትን ቦታ እንደተመኙ የሚጠቁም ሐዲስ እንዳለም በኪታቡ ተመላክቷል። አላህም ሰዎች በቀብር ላይ እያሉ የጀነትን ፀጋ አልያም የጀሃነምን ቅጣት በከፊል ያሳያቸዋል በጀነት ላይ ያላቸውን ቦታም እንዲመለከቱ ያደርጋል። የጀነት ሰዎች አላህን ቢያምፁ ኖሮ የእሳት ቦታቸው የት ሊሆን እንደሚችልም ያስመለክታቸዋል …
https://vt.tiktok.com/ZS4SGr5KL/ የዐስር ሰላት ቀብሊያ የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/yebrhanmenged1 ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት፦ @yebrhanbot
ሓዲል አርዋሕ ኢላ ቢላዲል አፍራሕ ክፍል 1 የኪታቡ ፀሃፊ አጠር ያለች ታሪክ ስማቸው፦ ሸምሱዲን አቡ ዐብዱላህ ሙሐመድ ቢን አቢበክር ቅፅል ስማቸው፦ ኢብኑል ቀይዪም አልጀውዚያ አባታቸው የአንድ መድረሳ ቀይዪም (ተቆጣጣሪ) ስለነበሩ ነው ይህ ስም የተሰጣቸው ውልደታቸው፦ በምስራቃዊ ዲመሽቅ አካባቢ በ691 አመተ ሂጅራ አስተማሪዎቻቸው፦ ቃዲ ተቂዩዲን ቢን ሱለይማን ኢስማዒል ቢን መክቱም ኢስማዒል ቢን ሙሐመድ አልሐራኒ ሰፈዲን አልሂንዲ ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ ተማሪዎቻቸው፦ ኢብን ከሲር ኢብኑ አብዱልሀዲ ኢብን ቁዳማ ኢብን ረጀብ በርካታ ዑለማዎች ያወደሷቸው ከ 60 በላይ ኪታብን የፃፉ ሰው ሲሆኑ በሱፊያ ጦሪቃ ሲጓዙ ቆይተው አላህ ሸይኹል ኢስላም…
ነገ እና ቅዳሜ ከዐስር በኋላ ኢንሻአላህ ከአጓጊ ሽልማቶች ጋር
ጁሙዓ እና ቅዳሜ ቀጠሯችሁ ከኛ ጋር ይሁን ቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/@yebrhanmenged?_r=1&_t=ZS-97hDBhg0v6l የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/yebrhanmenged1 ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት፦ @yebrhanbot
https://vt.tiktok.com/ZS4Jk3Nx1/ 👆👆👆 በሁለቱ ሱጁዶች መሀል በላጩ ዚክር የትኛው ነው? የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/yebrhanmenged1 ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት፦ @yebrhanbot
https://vt.tiktok.com/ZSXcEbM5j/ 👆👆👆👆 የሱና ሰላትን በቤት ውስጥ መስገድ በመስጂድ ከመስገድ በ25 ደረጃ እንደሚበልጥ ምን ያህሎቻችን እናውቃለን? አስተውለው ያድምጡት! 'የብርሃን መንገድ' ከተሰኘው መፅሃፍ የተወሰደ ወሳኝ ነጥብ! የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/yebrhanmenged1 ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት፦ @yebrhanbot
ኒያ 2 ~~ አንድ ወንድማችን ተጨማሪ 50 መፅሀፍቶችን ነይቷል። ለመድረሳዎች እና መሰል ኢስላማዊ ተቋማት የምትፈልጉ Inbox ቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/@yebrhanmenged?_r=1&_t=ZS-97hDBhg0v6l የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/yebrhanmenged1 ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት፦ @yebrhanbot
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @yebrhanmenged1. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republished by
Channels on the register that have forwarded this channel's posts into their own feed.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Mentions
Named by 4 registered channels — every channel on the register whose own posts have named this one, by its current username or any other username it currently holds, merged from two separately captured readings of the same fact so a namer caught by only one of them is not missed and a namer both caught is not counted twice. A username this channel has since dropped is not matched — that handle may belong to someone else now, and crediting today’s namer to yesterday’s owner would misattribute it.
Named by
Channels on the register whose posts name this channel's handle.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 18 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“የብርሃን መንገድ” (@yebrhanmenged1), 80 subscribers as measured 18 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/yebrhanmenged1.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.